የእነ ዘመነ አስቸኳይ መልዕክት! የጎጃሙ ፔርሙዳ!አንዳርጋቸው “ከዐቢይ ጋር ያጣሉን ነገሮች 2 ናቸው!”አብዛኛው የመንግስት ሰራተኛ ሊባረር ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 11 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @wozemmart
    @wozemmart 11 วันที่ผ่านมา +26

    እባክሽ ስለ አንዳርጋቸው እና ሌሎች ርዝራዥ ግንቦቴዎች መስማት አንፈልግም። አማራን ለዚህ የዳረጉት እነሱ ናቸው።

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 10 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እነሱ ናቸው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 8 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አማራ አማራ ነኝ ብሎ ሲነሳ ተፈለፈሉ እኮ ሁሉም የአማራ ደም አለባቸው

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 11 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤ ድል ለአማራው ፋኖ 🎉🎉🎉

  • @rekikteso2075
    @rekikteso2075 11 วันที่ผ่านมา +20

    አንዳርጋቸው ከአብይ በምን ይሻላል እንደውም ሳይበልጥ ይቀራል ከአቶ አብይ አህመድ እኩል ከሚጠየቁት ሰዎች መካከል ነው።

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 11 วันที่ผ่านมา +11

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 11 วันที่ผ่านมา +4

    መቀነስ ያለባቸው መጀመሪያ ከላይ ያሉ ሕዝብን እያማረሩ ያሉ አምባገነኖች ሊሆኑ ይገባዋል ።

  • @solomon3431
    @solomon3431 10 วันที่ผ่านมา

    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 11 วันที่ผ่านมา +2

    Meazi Our Hero. You are the this generation of Tayitu Bitul

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 11 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ🎉🎉🎉❤❤❤ያሸንፋል🎉🎉

  • @yaddnat2119
    @yaddnat2119 11 วันที่ผ่านมา +5

    በነገራችን ላይ አማራ የሚባል ማህበረሰብ የለም ያለ ሰው እንዴት ሀሳቡን በዚህ ሚዲያ ታቀርባላቹ ለእኛ ጠላታችን ነው በምንም ሁኔታ እርሱን እና አማራን ጠል መሰሎቹን ፀረ አማራ ሰዎችን በዚህ ሚዲያ አታቅርቡ 🙏

  • @ShuHussen
    @ShuHussen 10 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 6 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ እግዚያ ብሔር ቀኙን ይስጣችሁ እንደምታርበደብዱት አንጠራጠርም❤❤❤❤❤❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 11 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ💚💛❤ ኤሬ ከደቡብም ወጣት እየጨረሰ ነዉ ትላንት ብቻ ከወላይታ ተመልምለው የሄዱት በጣም ብዙ ናቸዉ ትምህርት ጨርሰዉ ሥራ በማጣት ተስፋ የቆረጠ ወጣት ከዚህ ኑሮ ሞት በመምረጥ መንግስት እንደፈለገዉ እየሆኑለት ነዉ ያሉት በነገራችን ከ 18 አመት በታች እድሜ ያላቸዉም አሉ😭😭😭

    • @fasiszm
      @fasiszm 10 วันที่ผ่านมา

      ሊገሉሽ ና ሊደፍሩሽ መምጣታቸው ያሳሰበሽ አትመስይም:: አድጊ

    • @userasnakech
      @userasnakech 10 วันที่ผ่านมา +1

      @fasiszm በደንብ ያሳስበኛል ግን ሰዉ ነኝ የማንም ሞት አያስደስተኝም ችግርና ርሃብን ሽሽት ነዉ ሳይፈልጉ ወንድሞቻቸዉን ልዋጉ የምሄዱት ምንም መረጃ የላቸዉም ለምን እንደምዋጉ እንኳን አያዉቁም !!!

    • @fasiszm
      @fasiszm 9 วันที่ผ่านมา

      @@userasnakech አማራን ሂዶ እንደ ናዚ መግደል ወንጀል ነው ። ድህነትን ሽሽት አይደለም። እኔ ልልሽ የምቺለው ድህነትን ሊሽሸ የመረጠ ቤተሰብሽን ሲረሽንልሽ እንደዛ ብለሽ ተረጂው። ምኖ ደደብ እንደሆንሽ ... ብቻ ይማርሽ ያደደበሽ ጌታ።

    • @userasnakech
      @userasnakech 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@fasiszm አመሰግናለሁ ስለስድቡ ለማንም ሞት አልመኝም ይህም ያልፋል ለሁሉም ተጠያቂው መንግስት እንጂ ህዝብ አይደለም

    • @fasiszm
      @fasiszm 9 วันที่ผ่านมา

      @@userasnakech አትላገጊ ባክሽ ድንጋይ። እኔ ለገዳይ አዉሬ ሞት እመኛለሁ። እርቦኛል መጥቼ ልገደልህ ለሚለኝ፤ እህቴን እናቴን ለመግደል የሚሚጣ አዉሬ ይራበው አይራበው፡ ሞት እመኛለሁ። አንቺ አጉል እዚህ እምትለፋጀጀው ዉሸት እና ማስመሰል ያደግሸበት ስለሆነ ነው። እዛው ትላገጊ። ምኖ አህያ ናት በፈጣሪ

  • @AbrisheFker
    @AbrisheFker 11 วันที่ผ่านมา +6

    የኤርትራ ተወላጆች መታሰር እና ብር የማስከፈል ሒደት ቆይቷል ። ከኔ ጋ የዛሬ አመት አካባቢ በአሰርሺ እሰከ ሀያ ሺ ብር ተጠይቀናል

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el 11 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ

  • @aaassss-n1w
    @aaassss-n1w 11 วันที่ผ่านมา

    ድል ለተበደለው ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 8 วันที่ผ่านมา

    ሮሃ በርቱ!! እንበርታ!!

  • @belawe9768
    @belawe9768 11 วันที่ผ่านมา +3

    😎❤😎😁😁
    አማራ ፋኖ አንድነት መመሥረት አዋጪ ነው
    መሪው ለሁለት አመት ብቻ
    መሪው በጋራ ምክር ቤት ሚወሠንን መተግበር ነው
    መሪው ከ25-68አመት እድሜ ትልቅ አደረጃጀት ሢመራ ብቃቱ ጎልቶ ሚታወቅ አሁንም ተግቶ ለመታገል ሚጓጓ መሆን አለበት

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 11 วันที่ผ่านมา

    ይእየሠራተኝቅነሣ
    ከተደረገየአማራተወላጅች
    ላይነውስለዝእወደትግሉ
    ፍኖመቀላቀልነው
    ድልለአማራፍኖ

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 11 วันที่ผ่านมา +5

    መዓዛ መሀመድ የፋኖ ከፋፋይ ዋነኛ ተዋናይ እና የምዕራባዊያን ተላላክ ከድርግትሽ ተጠበቂ!

    • @JERRTUBE-k3y
      @JERRTUBE-k3y 11 วันที่ผ่านมา

      ጅል ይሕ የአማራዊያን ሚዲያ ነዉ ምን ትሠራለህ እዚህ ቤት??

  • @RuurFu
    @RuurFu 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @TheYou2050
    @TheYou2050 10 วันที่ผ่านมา

    (ቤርሙዳ በሚል ይስተካከል) ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ፣ ድል ለፋኖ፣ ቀን ይውጣለት ለሚጋለበው ሚስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ!

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገራችን ሲዖል ሆናለች እግዚአብሔር አምላክ እረሳት😢😢😢😢😢

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 11 วันที่ผ่านมา +1

    እ ሳ ት --እንደሚያቃጥል ለማወቅ እጅን በእሳት ወስጥ መክተት ሳይሆን ሌላውን ሲያቃጥል ማየት ከበቂ በላይ ነው።(ብልጥ በሌላ ሲማር ሞኝ በራሱም አይማርም)

  • @ZingoRingo-z2b
    @ZingoRingo-z2b 11 วันที่ผ่านมา +2

    Dil la amahra fano ❤❤❤❤

  • @YaserFahadAlkenmbeshi
    @YaserFahadAlkenmbeshi 11 วันที่ผ่านมา +3

    አደርጋቸውእና ብረሀኑ ነጋ ተመሳሳይ ናቸው

  • @davidson5423
    @davidson5423 11 วันที่ผ่านมา +2

    🦁💚💛❤💪💪💪

  • @RahelDebesay
    @RahelDebesay 11 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና ናችሁ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ተናግረና አደለም አማራ ማንኛውንም ወጣታ እደያ ያድምበት ገና ኢትዮጵያን ያደርጋታ እመኑ የሱልጆችን አይመለጀት

  • @AsheberMesele
    @AsheberMesele 10 วันที่ผ่านมา

  • @onelove6356
    @onelove6356 11 วันที่ผ่านมา +2

    አብይ አህመድ
    1ኛ አዲስ አበቤን በኮሪደር ስም እየበተነ እና እያጎረ ወደፊት የተደራጀ አዲስ አበቤ እንዳይኖርና ወደፊት አዲስ አበባ ውስጥ የከተማ ውጊያን በመፍራት በኮሪደር ስም፣ምሽግ እንጅ ኮሪደር አብይ አህመድ እየሰራ አይደለም።
    2ኛ አብይ ወደፊት ኤርትራውያን አአ ከቆዮ ሊተባበሩብኝ ይችላሉ በማለት አዋክቦ ወደ አፋር ዘወር የማድረግ ስራ እየሰራ ነው ያለው።
    3ኛ በውትድርና ስም ተተኝ የአማራ ወጣትን እያፈሰ በጅምላ የመጨፍጨፍ ስራ ነው የጀመረው።
    ይህ ሁሉ ግን አያድነውም አማራ የሆንክ ቀሪው ተረኛ ህዝብ ለዚ ዘንዶ መንግስት ጊዜ መስጠት አያስፈልግም።

  • @Haile-d8f
    @Haile-d8f 11 วันที่ผ่านมา

    መቼም ቢሆን በዚህ የውጊያ ስልት ማሸነፍ አትችሉም። የጎጥ አሰሊለፋቹህን ትታቹህ በአንድ ላይ ያላቹህን ሀይል በማሰባሰብ አንድ የአማራ ሀይል እስካልፈጠራቹህ ድረስ እንዲሁ ስትጫጫሩ መኖር ነው የሚሆነው።

  • @kiduish21
    @kiduish21 11 วันที่ผ่านมา +4

    የእነ ዘመነ አስቸኳይ መልእክት? መሳቢያ መሆኗ ነው?

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 11 วันที่ผ่านมา

    Wowwww

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 11 วันที่ผ่านมา

    ይልቅ ወደአንድ አደረጃጀት ኑ!

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 11 วันที่ผ่านมา

    የችርቻሮ ትግል የትም አይደርስም! የፋኖ ትግል ባለበት ቆሟል

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው አዙረው ይተኩስለታል!

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 7 วันที่ผ่านมา

    The report about the war in the Amahara region has to be specific, like how many soldiers and rifles are captured and how many wounded .

  • @wdesenWende
    @wdesenWende 11 วันที่ผ่านมา

    ደገ

  • @helinamelise9417
    @helinamelise9417 11 วันที่ผ่านมา

    Weschtame beyew be amhara laye yaderegewene weyeme mesehaf yesafewene aneresaweme.ahune esune mane yamenewale.

  • @Tamehabesura74
    @Tamehabesura74 11 วันที่ผ่านมา +3

    ፒፒ በርቺ ቤንዝን አርከፍክፊ ህዝቡ ነው እንጂ አልነሳ ያለሽ

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 11 วันที่ผ่านมา +3

    አንድነት ከሌሉህ እድሜ ልክህን ስትዋጋ ትኖራለሕ አታሸንፍም! ጦርነቱን ማሸነፍ ከፈለክ ከጎንደር፣ ሸዋና ወሎ ወንድሞችህ ጋር አንድ ሁን።

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትነሳለ ዝም ብለህ ትደቆሳል

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 11 วันที่ผ่านมา

    አማራ የሚባል የለም ያሉ ሰዉ አይደሉም እንዴ?እኝህ ሰዉአንዳርጋቸዉ😂😂😂

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 11 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን የፍኖ መሬወቾ አንደ አይሁኖም?

  • @abelcherent5477
    @abelcherent5477 11 วันที่ผ่านมา +1

    Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence let us finally live in peace ✌🏿

  • @AbnetJember-uc6rt
    @AbnetJember-uc6rt 11 วันที่ผ่านมา

    Belew fano

  • @seay2550
    @seay2550 11 วันที่ผ่านมา

    ስለ አንዳርጋቸው ስታወሩ አታፍሩም? ስለ አማራ ምን ሲል ነበር? ሲፈልግ ይደፋ!

  • @TesfayeMeskel
    @TesfayeMeskel 11 วันที่ผ่านมา

    ከሀዲው አንድ እርጋችው

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet 11 วันที่ผ่านมา +1

    ማአዛ መሐመድ አሁን ምንጩ የማይታወቅ ዜና እያመጣሽ ናላችን አታዙሪ ትናንት ውሃ ያልቀመሰ ውሸት የኢህአዴግ ስም ጥላሸት እየቀባቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ጨለማ አስገብታቹ ንፁህ የትግራይ ህዝብ አስጨፍጭፋቹ አሁን የአማራ ህዝብ በኦሮሞ እግር ስር እንዲረገጥ አርጋቹሁታል።

  • @fisshadesta
    @fisshadesta 11 วันที่ผ่านมา +1

    ከመንግስት ሰራተኛነት የትግራይ ተወላች ተቀንሰዋል አሁንስ የመቀነስ ተረኛ ማን ይሆን???

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 11 วันที่ผ่านมา

    Dont say "Permuda"...say it " Bermuda"...it's A triangle shape deep Oceanic areas between Florida and porto rico..brazil..ጎጃም is የአማራዉ Bermuda for sinking of Zbiy's stupied soldiers

  • @whyalwaysme8347
    @whyalwaysme8347 11 วันที่ผ่านมา +2

    በትግራይ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ጦርነት ሲደረግበት አንተ ቀንደኛ ጦረኛ አልነበርክም እንዴ አቶ አንዳርጋቸው ?መጥፎ ዘረኛ

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 11 วันที่ผ่านมา

    አፈሳውን መከላከል አይቻልም ነበር? ወጣቱ ለምን ቤቱ ይቀመጣል ? አሰልቺ ጦርነት እንዳይሆን ያሰጋል።

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 11 วันที่ผ่านมา

    ዘመነ እንደ በዳሺ እናዉቃለን አንድም ቀን ግን አማሀራ አሳሰቦሺ በሁሉም ቦታ መርጃ አሰባሰበሺ አታዉቂም ቦርኮ ነሺ ድል ለመከላከያ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 11 วันที่ผ่านมา

      አንተ ቆሻሻ እናትህ ትበዳልህ አንተን ደግሞ በቂጥህ እስክንደር በድቶሀል በሱሪህ ነው ሁሌ ሸርተቴ የሚሄድህ አንተ ቆሻሻ ዘሜ ማለት የአማራ እንቁ ልጅ ነው እንዳንተ ቤቱ ቁጭ ብሎ ታጋዮችን አይሳደብም አንተ የሴት ሌጅ አሁንማ ፌስታላችሁን ይዛችሁ እዛው ብልፅግናን ተቀላቀሉ በቅርቡ ጠብቅ አዲስ ነገር ትሰማለህ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 11 วันที่ผ่านมา

      አንተ ቆሼ አንተን ደግሞ እስኪንጥር በቂጥህ እንደበዳህ እናቃለን ሁሌ በሱሪህ ሸርተቴ ነው የሚሄድህ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 11 วันที่ผ่านมา +3

      አንተን ደግሞ በቂጥህ እስኪንጥር እንደ በዳህ እናቃለን

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 11 วันที่ผ่านมา +3

      አንተን ደግሞ በቂጥህ እስኪንጥር እንደ በዳህ እናቃለን

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Debteraw2024
    @Debteraw2024 11 วันที่ผ่านมา +4

    መዐዛ ለምትባል የብአድን ሰላይ ቃል በሰጣችሑ ቄጥር አካባቢዎቻችሑን ያላችሑበትን እያጋለጣችሑ ለቦንብና ድሮን ጥቃት እየተጋለጣችሑ እንደሖነ እወቄ. ይሔን ትግል በብልጠት ምሩት በመዐዛ አትጃጃሉ.

  • @AbeniMoll
    @AbeniMoll 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ ሮሃዎች ጠና ቲቪ ብለው መጠው የሚያወሩት ነገር እንዴት አንጀቴን ፍልት እንደሚያደርገኝ እሚገርመኝ እነሱን የሚከተሉ ሁለት እግር አህዮች ናቸው

    • @HsAh-u6p
      @HsAh-u6p 11 วันที่ผ่านมา +1

      አረ እኔም በጣም ነዉ የገረመኝ ወላሂ😏

  • @MelGet
    @MelGet 11 วันที่ผ่านมา

    ፔርሙዳ ሳይሆን ቤርሙዳ ነው።

  • @yeshiwasgebeyehu-js2lb
    @yeshiwasgebeyehu-js2lb 11 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!