ይሄንን ሳታይ OVEN ለማጸዳት አትታገይ-how to deep clean OVEN-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 3 ปีที่แล้ว +19

    ጎበዝ እናት ምርጥ ሚስት እና ባለሞያ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ!!

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 ปีที่แล้ว

    Le video betam tnx ģen setaseji oveneshi bertual ayezeshim ?????

  • @zedassefa7836
    @zedassefa7836 4 หลายเดือนก่อน

    ቤኪንግ ፓውደር መጠቀም ይቻላል?

  • @eyorrusalem509
    @eyorrusalem509 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እና እባክሽ ቲቪ እንዴት እንደሚፀዳ ስሪለን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +8

    መአዚየ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽኝ በምን እንደማጥበው ግራ ገብቶኝ ተቸግሬ ነበር በጣም አመሰግናለሁ።

    • @elsabethkoji3394
      @elsabethkoji3394 3 ปีที่แล้ว

      q

    • @siaw5419
      @siaw5419 3 ปีที่แล้ว

      Anichi demo dedeb

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว

      @@siaw5419 አፍሽ ሲከፈት ማንነትሽን ይናገራል መንደሬ

    • @siaw5419
      @siaw5419 3 ปีที่แล้ว

      @@selamawitghebre3118 yehonish kerfafa senf🤣🤣

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 ปีที่แล้ว

      weyee sedeben men ametaw wegnochie!!!

  • @AtnafuamuluyeEtif
    @AtnafuamuluyeEtif 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው አመስህናለሁ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት አጣሁ አችን የምገልፀበት መአዝዬ ተባርኪ👍👍👍👍👍

  • @gaga320
    @gaga320 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን።!!!!!!

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 7 หลายเดือนก่อน

    የምር ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ!!!❤

  • @romangezu2694
    @romangezu2694 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ኦቨን ስቶታ ተሰጥቶኝ ነውና አጠቃቀሙንም ብትነግሪኝ ማሚዬ። ቤኪንግ ሶዳስ ምንድነው? አላወኩትም

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 3 ปีที่แล้ว

    Gobez Egziabher ybarkish

  • @directeroffice
    @directeroffice ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ጎበዝ የኔ እህት❤❤

  • @romangezu2694
    @romangezu2694 2 ปีที่แล้ว

    ከአጠቃቀሙ ጋር መደረግ ያለበትን ጥንቃቄም ብትነግረን ማሚዬ

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው መአዚ አንበሳ ነሽ ፅዳት ለራስ ነው።

  • @hannapetros4307
    @hannapetros4307 2 ปีที่แล้ว

    Good job I like it to cline with out chemicals thank u for sharing.

  • @tsigeredabratu7094
    @tsigeredabratu7094 3 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek, gobez astemari nesh!!!!!

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው የፀዳው ስላካፈልሽኝ አመሠግናለሁ 🙏💚💛❤

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ተባረኪ

  • @romangezu2694
    @romangezu2694 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ቤክሶዳ እና አቼቶ ፌሪ በደንብ ነው የሚያስለቅ ቀው የማዳምን እንዲ ነው የምንፈትገው በርቺ

  • @selamYilkal
    @selamYilkal 3 ปีที่แล้ว +2

    ያለድካም ፅድት ነው ያረግሽው 👏👏👍

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 10 หลายเดือนก่อน

    የኔማር. ጨዋ ደርባባ. ተባረኪ

  • @kalkidanandarge8864
    @kalkidanandarge8864 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ መአዚ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ደስ ብሎኛል

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      ቃልዬ አመሰግናለሁ ዛሬ ከየት ተገኜሽ

    • @genetteshome5245
      @genetteshome5245 3 ปีที่แล้ว

      meazi mert new tebareki betesh moke ademamkeshew👧👧👧👧💜👍👍👍👍👍

    • @genetteshome5245
      @genetteshome5245 3 ปีที่แล้ว

      meazi

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ የአፀዳድ ዘዴ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @melatgetachew2264
    @melatgetachew2264 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ እህት!!!! ተባረኪ!!!!

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 3 ปีที่แล้ว

    Oven self wash aydelem endie

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ 💐💐💐💐😘😘😘 tebaraki

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 ปีที่แล้ว

    Hi.....Metebesha bemne entebewe

  • @fardusaibraahim4009
    @fardusaibraahim4009 3 ปีที่แล้ว +1

    My sister use Easy off oven cleaners

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      Don’t use chemical spray it’s dangerous to respiratory symptoms

    • @fardusaibraahim4009
      @fardusaibraahim4009 3 ปีที่แล้ว

      Thanks for the tip

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ፋአ አረግሽው እናመሰግናለን

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው በጣም ጠቃሚ ነው እስቲ እሞክረዋለሁ እኔም ከኬሚካል ነፃ የሆነነገር ጥሩ ነው

  • @samidan9613
    @samidan9613 2 ปีที่แล้ว

    Meazi ovnu mestawetu debil new yene endet lathidaw pls answer

  • @eyedoctor9934
    @eyedoctor9934 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @sinduzeleke6430
    @sinduzeleke6430 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ብረቱን ማፅጃ ተቸግሬ ነበር የዘፈዘፍሽው ዘዴው ጥሩ ይመስላል እሞክረዋለሁ::

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ!

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 3 ปีที่แล้ว

    የእቃ ማፅጃ አዛየንም በፈላ ውሀ መዘፍዘፍ ጥሩ መፍትሄ ነው ያፀዳዋል፨😉👍

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋንስ በፈረንጅ ሀገር በእኛም ማዕድ ቤት እና የማብሰያ እቃችንን በደንብ እናጸዳለን።ባለሞያ ነሽ ጥሩ የተግባር ትምህርትና ምክር ነው የሰጠሽን።እጅሽ ቁርጥማት አይንካው የኔ ባለሞያ። በነገራችን ላይ ሴቶች የጽዳት ሥራ አዘውትሮ መስራት ሸንቀጥ ለማለትም ይጠቅማል ልክ እንደ መዐዛ፣ተጠቀሙበት። Thank you for sharing this skill.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @haben5084
      @haben5084 3 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 i notice you loose weight please share us your secret ❤❤❤

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 3 ปีที่แล้ว

    Thnak you !!

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

    Use it for bathroom as well it’s good

  • @wordofaabraham6468
    @wordofaabraham6468 2 ปีที่แล้ว

    Yeoven atekakemun asayin

  • @lidiyagebreyesus6184
    @lidiyagebreyesus6184 3 ปีที่แล้ว

    Lekeneshe meazi ename betam new yemiyamegne

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 ปีที่แล้ว

    Wow good job 👏

  • @fortunatesfaslase8156
    @fortunatesfaslase8156 3 ปีที่แล้ว

    Thank you meazye

  • @kijanayele7067
    @kijanayele7067 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว +2

    ሴትልጅ እዲ ንፁስትሆን👏👏👏👏👍👍👍👈

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን: መአዚ: መልእክቱን: ለሴቶች: ብቻ: እንደሚመለከት: አትፃፊ: ወንዶችም: በፅዳቱ: ስራ: ሊያግዙን: ይገባል!!! መአዚ: የ: ቤኪንግ: ሶዳን: ነገር: ግን:ጥንቃቄ :ማድረግ: ይገናል:: ምክንያቱም: እቃው: ሊበላሽ: ይችላል!!!

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

    Uff Habesha eko betame nexu new ❤️❤️❤️

  • @almaztadesse3962
    @almaztadesse3962 3 ปีที่แล้ว

    Meazea ure the best.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏

    • @zuzumulug8340
      @zuzumulug8340 3 ปีที่แล้ว

      መአዚ እናመሠግናለን የኦቨንኑን ሽቦ ምን በጥብጠሽ ነው የለቀቀልሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว

    Wow looks brand new!!!👏🏽👍🏽

    • @ዳአምቴመሸሻ
      @ዳአምቴመሸሻ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዝ ነሽ እድሜ ጤና ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ

  • @haben5084
    @haben5084 3 ปีที่แล้ว

    ንጽህና የራስ ተነሻሽነት ነው ሚፈልገው። ጥፍፍ ያልሽ እመቤት ነሽ ተባረኪ ❤❤❤

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 3 ปีที่แล้ว +1

    የአብዛኞቹ የኦቭን በሮች ይነቀላሉ ከተነቀለ ደሞ ስራ ያቀላል ነቅለሽ ለማጠብ ሞክሪ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 ปีที่แล้ว

    Tekekel mazy enme endcy nge gobze barech

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ንፁህ ሴት ነሽ እኔ ግን. ኦቨንን ብቻ. የሚያፅዳው. ኬሚካል ነው ምጠቀመው በጣም. ያፀዳል እንዳልሺው. አንድ. ነገር. ወዲያው. ካልፀዳ በጣም. ከቆሽሽ. እኛን. ነው. ሚያድክመው.

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም አፀዳለሁ ግን እኔ አስፅድቸ ዘወር ስል እናጂሪ የመዳም ልጆች ድፍት በጣም ነው እምናደደው

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow btame gobzi neshi

  • @senaittegbaru6929
    @senaittegbaru6929 3 ปีที่แล้ว

    Easy Off Oven Cleaner is very easy to clean you don't need to scrap or wait for 6 hours, just spry and leave for 15 min and wipe it.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      Chemical sprays are dangerous for respiratory system

  • @abdallab-mg5zl
    @abdallab-mg5zl 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን ያህል ሰትለፊ የረሱ የፊሮን መፅጃ አለ ስሙ cetras ይበለል በተረፈ በርች

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      Chemical spray ለመተንፈሻ አካላት በጣም አደገኛ ናቸው ተጠንቀቂ እኔ በደንብ አውቀዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @abdallab-mg5zl
      @abdallab-mg5zl 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ነገር ግን ከሌለ ነገር ሳትቀለቅይ ብቻውን ከረጨሽው ቦሃለ ለትንሽ ደቂቃ ዞር ትያለሽ ወደው ነው የሚስለቅቀው እኔ ሁሌ በሱ ነው ያሚያፃደው ዋነው አጠቃቃማችን ነው

  • @esayasseifu705
    @esayasseifu705 3 ปีที่แล้ว +1

    meaziye deneche sitebese yemantefetefebete wenfite endete latsedaw

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      ሞክሪው baking soda ከVinegar ጋር

  • @ikrammohammed6349
    @ikrammohammed6349 3 ปีที่แล้ว +3

    In any grocery stores you can find yourself a oven spray which works really good
    I really think you should have a try 😅

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 3 ปีที่แล้ว +1

      This is more natural, just to avoid chemichals 😊

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +2

      አወ እንዳለ አውቃለሁ ግን አልመክርም ለመተንፈሻ ክፍል እና ለአይን ጥሩ አይደልም ህፃናት ካሉ በተለይ አደገኛ ነው

    • @asmarina1
      @asmarina1 3 ปีที่แล้ว

      She's trying to avoid inhaling those nasty chemicals.. this is a healthier alternative.

    • @ikrammohammed6349
      @ikrammohammed6349 3 ปีที่แล้ว +1

      O yeh I get it now

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 ปีที่แล้ว

    ረዥም:ቡሩሽ: እና: በጥርስ: ቡሩሽ:ደግሞ: ለመድረስ: የምያቸግሩ: ቦታዎች: ጋር: ለማፅዳት: በጣም: ይረዳሉ::

  • @ethio125
    @ethio125 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ስፈገፈገው ነው የምውለው

  • @selamawitnegassi1516
    @selamawitnegassi1516 3 ปีที่แล้ว

    Welld

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ግን ምንም ሳትዘፈዝፊ እሚረጭ ቶሎ እሚያስለቅቅ አለ ስሙ ከፈለግችሽ እፅፍልሻለው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ spray chemicals ለመተንፈሻ ክፍል ለአይን ጉዳት አለው እህቴ

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 3 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 ነው እንዴ እኔ በጣም ያመኛል ሳይንስ እሱ ነው ይሆናል ስለማይሸተኝ ብዙም አላስተውለውም በጣም አመሰግናለው እኔስ ፅድት ስለሚያረግልኝ ክችን ካብኔቱም ሳይቀር በሱ ነው ማፀዳው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      ተጠንቀቂ ሽንት ቤት ሳጥብ ማስክ አደርጋለሁ ፈሳሽ ቢሆንም ይሸታል

  • @senait689
    @senait689 3 ปีที่แล้ว

    Ereeee??? It is 21st century what about self cleaning oven? You might need to check the manuals.

  • @rutatseada5990
    @rutatseada5990 3 ปีที่แล้ว +1

    Yeoben mekdenu ako ywetal

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አወ ይወጣል ከፈለግን

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 3 ปีที่แล้ว +1

    መስታወቱ ይነሳል እኰ እንደዛ ብዙ አያስቸግርም እና ከማድረቅ ክፍት መተው ይቻላል ያዉ ሼር ለማድረግ ያህል ነው

  • @atsedefikr2326
    @atsedefikr2326 ปีที่แล้ว

    ላውንደሪ አጠቃቀም

  • @zegola7325
    @zegola7325 3 ปีที่แล้ว

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @leliyl9401
    @leliyl9401 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሁኖቹ ስቶቮች እኮ ኦቨኑን እራሱ ነው የሚያፀዳው እስቲ ቼክ አድርጊው self clean (steam clean) የሚል ምርጫ ካለው እይው

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

    Good job that’s my secret for my cleaning business 😂

  • @hiwotbetekle8794
    @hiwotbetekle8794 3 ปีที่แล้ว

    Gobez!!!!

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 3 ปีที่แล้ว

    Wwwwwww. Wow

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 3 ปีที่แล้ว

    👍❤

  • @judiseid7888
    @judiseid7888 3 ปีที่แล้ว

    💖💖💖

  • @selamawitnegassi1516
    @selamawitnegassi1516 3 ปีที่แล้ว

    👌❤️

  • @sg631
    @sg631 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏🥰🥰🥰

  • @የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ
    @የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ 3 ปีที่แล้ว

    Wow😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bekekongo6797
    @bekekongo6797 3 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 ปีที่แล้ว

    ከስሩ ፎይል ብታነጥፊ ለሌላ ጊዜ ቀላል ይሆናል

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 ปีที่แล้ว

    ሳቆሽሽ ነው የሚበላሽ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว

    ❤👏❤👏❤👏❤👏🌹

  • @dblove339
    @dblove339 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን በርቱ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አንችን ያሳደገች እናት የተባረከች ሁሉ ስራሽ ቅመም ትምህርት ሠጪ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 ጂግና ሴት ነስ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ አመሠጌናለሁ እድሜ ጤና ይስጥስ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      mmm sss አሜን ውዴ አመሰግናለሁ

  • @SamrawitYalew-x4m
    @SamrawitYalew-x4m 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን