በጣም ቀላል የድንች ዳቦ በመጥበሻ ለቁርስ ለመክሰስ ሞክሩት በጣም ነው የምትወዱት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ውድ ተመልኳቾቼ እንኳን ደና መጣቹ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @meskitube16
    @meskitube16 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ነው በጣም አሪፍ ለየት ያለ ነው እሰራዋለው ዛሬ እጅሽ ይባረክ በርቺ ይሄ ናይላም ትወደዋለች❤️❤️

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ መስኪዬ ሞክሪው ትወደዋለች❤️❤️🙏

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 ปีที่แล้ว

      የናይላየ እናት ስላስተዋወቅሽን እናመስግናለን ድሮም የድንች ነገር ኣይሆንልኝም በቃ ጉድህ ፈላ ድንች 😍

    • @estertektel5987
      @estertektel5987 2 ปีที่แล้ว

      @@lovehelinarecipe9932 ዋው በጣም ቆጆ እና ጤናማ ስራ ነው እጂ ይባርክ በርቸ💚💛❤👍

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว

      @@estertektel5987 አሜን አመሰግናለሁ🙏

    • @selam21558
      @selam21558 2 ปีที่แล้ว

      ህሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺልኝ

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ሄሉ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የድንች ዳቦ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ሼር የኔ ውድ👍👌

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ሂሉዬ

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +1

    ሂሉዬ ዋዉ ምርጥ አሰራር መልኩም በጣም ያምራል 💯😍

  • @እኔማነኝ-ፐ7አ
    @እኔማነኝ-ፐ7አ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሲያምር እጅሽ ይባረክ መሲኪዬ ይኸን የመሰለ ምግብ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በሷጋ ነው የመጣሁት አላውቀውም ነበር ይሆን ቤጅ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ሂሉዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    ዋዉዉ! በጣም ቆንጆና ለየት አድርገሽ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌😘

  • @easycookingwithDas
    @easycookingwithDas 2 ปีที่แล้ว

    24 Like. Wow what a wonderful recipe. Look so delicious. Very beautiful presentation. Thank you so much for sharing. Have a nice day. 👌💐

  • @adem6433
    @adem6433 ปีที่แล้ว

    Nice vigan bread

  • @martamarta5209
    @martamarta5209 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ጢቢኛ👍👍👍

  • @kg2121tube
    @kg2121tube 2 ปีที่แล้ว

    Wow አንደኛ ነው1️⃣

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    ስላምሽ ይበዛ ህሉዬ በጣም የሚአምሩ የድንች ዳቦ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን share ውዴ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    ህሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️

  • @Solzna
    @Solzna 2 ปีที่แล้ว

    I love potato bread! ምርጥ አርገሽ ነዉ የጋገርሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን 😘🤤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሂሉዬ በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ👍👍👍❤🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉዬ የኔ ዉድ ምርጥ የድንች ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ እጅሽ ይባረክ 💕👌👍🙏ሼር

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 2 ปีที่แล้ว

    good job helue leyete yale newe ejeshe yebareke weda briche

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የመጥበሻ ዳቦ ነው እጂሺ ይባረክ👌😍

  • @እኔማነኝ-ፐ7አ
    @እኔማነኝ-ፐ7አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ሰርቸው መጣም ነው ሚጣፍጠው በእውነት ስላካፍልሽን እግዚአብሔር ያክብርልሽ የኔ ውድ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว

      እንኳንም ወደድሽው በጣም ነው ማመሰግነው🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 ปีที่แล้ว

    ሂሉዬዬ ዋዉ እንዴት ያምራል ከለሩ ለጤና ጠቃሚ እና እንደዚህ እንደሚሰራ አላቅም ነበር እሞክራለሁ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌👏😍❤💓

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว

    ህሉዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከለሩ ሲያምር እናመሰግናለን👌👌🥰❤️

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว

    ህሉዬ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የጋገርሽው የኔ ውድ ድንች እንደዚህ ሲስራ አይቸ አላውቅም እናመስግናለን በጣም 👌🏾👍🏾💯💝

  • @ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ
    @ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ዋዉ ምርጥ ነዉ😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    watching 👀

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว

    በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +1

    Shared

  • @netsanetmamo4564
    @netsanetmamo4564 2 ปีที่แล้ว

    betam konjo new ejesh yebarek.

  • @birhanshow2456
    @birhanshow2456 2 ปีที่แล้ว

    Welcome xebqtiii www 😋😋😋😋😋

  • @FgdDhg
    @FgdDhg 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    👌👍👌 ሼር

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ጤናማና ልዩ የሆነ ዳቦ እንደዚህ በድንች የተሠራ ዳቦ ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ልጆችም በጣም ይወዱታል ይህንን ጣእሙ ልዩ ነው በርግጠኝነት
    ህሉዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ሞክረዋለሁ😍😍😍😘👌👌👌

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ካሉዲዬ አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ❤️🙏

  • @ethio-sweet3982
    @ethio-sweet3982 2 ปีที่แล้ว

    ህሉየ በጣም ጎበዝ ባለሞያ በርችልኝ 👍💖

  • @samrialex6127
    @samrialex6127 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ካንድ አንድ ነው የሞከርኩት በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ🙏❤️❤️❤️

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም ❤️❤️🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    Watching ❤️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 ปีที่แล้ว

    ሔሉዩ ቆንጆ ልዩ ፈጤራ ነወ ለየት ያለ ነገር ጀሰ ይለኛልናልና በጤም ወድጄዋሐሂ ሰሮቼ ሰለማላውቅ እሞክራዌለሁ የሰሩት እጆቾሸ ብርክ ይበሊ

  • @messiemaru4623
    @messiemaru4623 2 ปีที่แล้ว

    I love this recipe 😋Exodus family

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว

    👀ህሉዬ🥰

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 2 ปีที่แล้ว

    Barche eheta betam aref nw

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 ปีที่แล้ว +1

    Wuy siyasegomj huluye balemuya nesh tadlsh. Mokerww be Instagram photo likalew

  • @annhorrocks6177
    @annhorrocks6177 2 ปีที่แล้ว

    I love it 💖

  • @АлишерПарпиев-ы5л
    @АлишерПарпиев-ы5л 2 ปีที่แล้ว

    Ассалму алекум ижодизга омад тилаеман Аллохим панохида болинг🤲

  • @emebetyemane669
    @emebetyemane669 ปีที่แล้ว

    ለምን መጥበሻ ሳይግል ዳቦ

  • @-addismeraftube2157
    @-addismeraftube2157 2 ปีที่แล้ว

    ህሉየ ገና ዛሬ አየሁ የድንች ዳቦ😁 እኔ ችብስ እየበላሁ 🤓😍😍👍

  • @zineteakele
    @zineteakele ปีที่แล้ว

    ካሜራ አያስፈልግም

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 ปีที่แล้ว

    Ke mdame gar new kuch bye yayewt Asgrmuatal Amsgnalew nge Endseraw ferdabgnalech😂😂😂

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  2 ปีที่แล้ว

      😁ሞክሪው ትወጂዋለሽ አመሰግናለሁ❤️🙏