እጅ የሚያስቆረጥም እንቁላል በስጋ አሰራር(ቀላል የምግብ አሰራር ለወንደላጤዎች) How to make Ethiopia food Egg with meat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንዴት ቆያቹ በዓል እንዴት ይዞአቹዋል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰውረን
    የእንጀራ አሰራር th-cam.com/video/qr7cAL0JTWY/w-d-xo.html
    የህብስት ዳቦ አሰራርamzn.to/34OfTk8

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 4 ปีที่แล้ว

      Lovely! Colourful, scrambled eggs with meat ...
      This looks really good!
      Great video.
      Thanks for sharing!
      Quick question for you?
      Where did you get your pan? And how many inches?

    • @zedbar7
      @zedbar7 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      Thanks, I got it from Macy's

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 4 ปีที่แล้ว

      @@AdotEthiopianfood
      Thank you I love it.
      Could you please, tell me the name and inches??
      I can order it from Amazon or Macy's.

  • @ሱሱቲዬብ
    @ሱሱቲዬብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ
    የኔቆንጆ ሴቱን ሁላ አይኑኑን ገለጥሺው እኔ በጣም ነው የምወድሽ

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 ปีที่แล้ว +28

    ዋው ልቅም ያልሽ ባለሙያ ነሽ አችን አለ ማድነቅ ንፋግነት ነው

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ዘዴ ነው ያለመደባለቅሽ እንቁላሉን ደስ የሚል ክብር ሰጠው

  • @jamlamuhommed593
    @jamlamuhommed593 4 ปีที่แล้ว +15

    ሁሌም ንፂህነሽ ይማችኛል

  • @meseretminalu4521
    @meseretminalu4521 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ቆጆ አሠራር እጆችሽ ይባረኩ ዉዴ

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 4 ปีที่แล้ว +2

    WOW በጣም አሪፍ ነው ነገ ለቁምሳ ሰርቼ እበላለው ከሻይ ላቴ ጋር Thanks አዶት አስጎመጀሽኝ በነገራችን ላይ ባለፈው በሳየሽን የአይብ አሠራር ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ሠርቼ ተሳክቶልኛል በጣም ቀላል ነበር ምስጋናዬ ይድረስሽ ።

  • @bona2318
    @bona2318 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ሁሌም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያለሽ

  • @tegeb4651
    @tegeb4651 4 ปีที่แล้ว

    Wow Betam Gobez Lij Neshe Tebarekiy

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam yameral . Thank you 🥰

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +5

    My mouth is watering. I feel hungry now. I need some food.

  • @lemihabesha9631
    @lemihabesha9631 4 ปีที่แล้ว

    Yikirta aditi ehite betam tiwedishalechi. Andanid migibochim kanchi ayta sertalech. Rekobotun wedaw benatish yet endegezashi bitinegrign. Amesegnalehu yene konjo

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 4 ปีที่แล้ว +13

    ቆንጆ ነው ይችን ከለመዱ አያገቡም:: አግቡ:: ትዳር ጥሩ ነው::

    • @hahabbbb
      @hahabbbb 4 ปีที่แล้ว

      Almaz Mengistu 😂😂😂😂

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣 አዶት ማሳሳሰቢያው ላንቺ ነው ፋትህ ባል ኤየጠበቁ ላሉ ባለሞያ ሴቶች

    • @ፍቅርመውደድ
      @ፍቅርመውደድ 4 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

    • @Ethio-France-media
      @Ethio-France-media 4 ปีที่แล้ว

      🤪😅😂😂

    • @hanageta3770
      @hanageta3770 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @amentadme449
    @amentadme449 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @lakachlakach3467
    @lakachlakach3467 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @migo175
    @migo175 4 ปีที่แล้ว

    The pots the pans ,the Ethiopian coffee cup sets ..muyash..i like everything konjye thank you

  • @zmzmhabashi4971
    @zmzmhabashi4971 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 ปีที่แล้ว

    የቡናው አይን ያምራል ተበረከላህ

  • @lomifamily
    @lomifamily 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የሚየምረዉ።

  • @dubaicity3361
    @dubaicity3361 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ያምራል

  • @tsehaye2294
    @tsehaye2294 4 ปีที่แล้ว

    Hulu negersh des ylal. Ejish ybarek.

  • @yenusuhail1498
    @yenusuhail1498 4 ปีที่แล้ว +1

    እጆችሽ ይባረኩ የኔ ጎበዝ ቅንነትሽና እርጋታሽ ሁሌም ይማርኩኛል ። ብዙ ሞያዋችንም በፍቅር ተማርኩብሽ😍🙏🙏🙏

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 4 ปีที่แล้ว

    Energy yemelew hulun amalto setoshal God bless you and your family 👪 betame balemuya!!!!!

  • @ET-hd3el
    @ET-hd3el 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi Adot selam new yeni konjo serashi hulu betam konjo Geta yebarkishi 💞💕💯

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን🙏

  • @mismodina9682
    @mismodina9682 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ በርች ውዴ ባለሙያነሺ

  • @sintunayehu8694
    @sintunayehu8694 3 ปีที่แล้ว

    Thank you!
    It helped me a lot.

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 4 ปีที่แล้ว +5

    Kimem neger nesh yene konjo....I like the way u clean and organize ur house...this is my favorite video if u can pls do more video on that area...it’s hard to see habesha youtuber

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 3 ปีที่แล้ว

    You are such a good cook and clean as well love all ur video’s 👍👍

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህጎበዝ

  • @okh69420
    @okh69420 4 ปีที่แล้ว

    የምትስሪው ሰራ ልክ እንደራስሽ ቆንጆ ነው👌

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 ปีที่แล้ว

    Wow Betam Des Yelal Akerarebeshe 👌
    Thank you Sister 💕⚘

  • @foziyaalemaz8636
    @foziyaalemaz8636 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት አደራችሑ በያላችሑበት ስላማችሑ ይብዛ በጣም ያምራል

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @hassenmelaku4558
    @hassenmelaku4558 4 ปีที่แล้ว

    Wawww thankw. I will do it right now...

  • @balemlaybiyazin8720
    @balemlaybiyazin8720 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ!!!!!

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 4 ปีที่แล้ว

    Ejesh yebarek soyamere gobez👌

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 ปีที่แล้ว

    That looks so yummy 😋 I’m going to try it thank you for sharing your recipe

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 4 ปีที่แล้ว

    መምር ስረቧቺ አዶት የቂቤ አነጣጠርሽ አነ የእንጀራ ቡኮ ማለቴ ጤፌ አና የገብስ ዱቄት በጣም አሪፊ ነዉ አመሰግናለሁ ቦሄ ቃር

  • @dawithadera1202
    @dawithadera1202 4 ปีที่แล้ว

    I love the way you say at the end

  • @seidwushu4232
    @seidwushu4232 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ይመስላል እስኪ ሰርቼ ልሞክረዉ አይደል?

  • @AmuraAmura-oe3dw
    @AmuraAmura-oe3dw 4 ปีที่แล้ว

    Are setelatem alen betam arif ena kelal aserar nw tnxs konjo

  • @hani5372
    @hani5372 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
    @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @saiiid2477
    @saiiid2477 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧጃኢ የትባረክ ንቃር ይተም

  • @natinati1714
    @natinati1714 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ቁርጥማን አይንካሽ ባለቤትሽ ታድሏል በቀን ሰወስቴ ይሆናል ገብቼ ሙያዎችሽን የምከታተለው እጅሽ ይባረክ እናት

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 4 ปีที่แล้ว

    Woww betam yamral Adotye legnas min yilenal bezalayi demo fetan 🙏🏼😍

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

    በጣምደስይላልእህትበርችልንእደትአባቱያምራል

  • @alga9406
    @alga9406 4 ปีที่แล้ว

    Super neat & I love the intro

  • @hiwotsisay9123
    @hiwotsisay9123 4 ปีที่แล้ว

    Wow..andegna new

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ያምርል።👌

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሰራሽ ሁሌ አይሻለሁ በጣም ጥራት አለው ጎበዝ ነሸ እጅሽ ይባረክ እኔም አዲሰ ጀመረ ነኝ እባክሸ ቻናሌን ጎብኝልኝና አሰተዋውቂልኝ

  • @ZPrimeTube
    @ZPrimeTube 4 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ እናሰግናለን
    እኛ ወንደላጤዎች ከምናሳዝን ለምን ሚስት አፈላላጊ አትሆኝም

    • @hyatmohammed5002
      @hyatmohammed5002 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @yenusuhail1498
      @yenusuhail1498 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂
      ጥንዶችንም እናገናኛለን ሰስክራይብ ብቻ ማረግ ነው

    • @htahta2186
      @htahta2186 4 ปีที่แล้ว

      አግባኝ

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 4 ปีที่แล้ว

      Hahahaha

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 3 ปีที่แล้ว

    HULU NEGERISH BETAM YEMIAMER BETAM NETUH , BALEMOYA NESH THANK YOU

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 4 ปีที่แล้ว

    Gebrnash setamer endat new yamosheshat pleas endat endememosh asayen

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 ปีที่แล้ว

    Betam Konjo sera new Egziabehare Yebarekeshe ❤💕🙏

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow

  • @ሮማንሮሚ
    @ሮማንሮሚ 4 ปีที่แล้ว

    አቡካዶ ዘይት ባይኖርንስ

  • @kedokedija5910
    @kedokedija5910 4 ปีที่แล้ว

    Enqulalu gn betam besele

  • @firyotfiryot397
    @firyotfiryot397 4 ปีที่แล้ว

    Egesh yebarek konego

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 ปีที่แล้ว +1

    Delicious food! 👍👍👍

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว

    Wow I love it 😻

  • @mahitube8862
    @mahitube8862 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤት ይሽር ሀማ

  • @hannielthegamer2616
    @hannielthegamer2616 4 ปีที่แล้ว

    Tebarke looks good 👍

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው👌እጅሽ ይባረክ!

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 4 ปีที่แล้ว

    እጀን አፉር እተምንኞ እቃሽ በጣም ያምራል እይዝም ክይት ንው የገዛሽው ቂጡ የማይዝ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 4 ปีที่แล้ว

    Sinise betame yamerale

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ቡናሽ ሀሉ ነገርሽ አገር ቤት ሀገር ቤት ይመስላል ተበረክ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

    የሚያየሽችግሩ ሴቶች ብቻናቸው ወዶች መች ይከታተሉና

  • @sinasina7999
    @sinasina7999 4 ปีที่แล้ว

    Betam ena mesegnale yene konjo 😘

  • @hanageta3770
    @hanageta3770 4 ปีที่แล้ว

    Betame. Gobezi. Balemuya. Neshi

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 ปีที่แล้ว

    Wow yummy yummy

  • @TheTiegstc
    @TheTiegstc 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እንዴት ያስጎመጃል አቀራረብሽ ሁሉም ነገር 😋 እኔማ ሀኪም እንደታዘዘለት ሰው በደንብ ነው የምከታተለው ቪዲዮሽን ሰላምሽ ይብዛ አዶት::
    እረከቦትና ተመሳሳይ ማጨሻሽን ከየት ነው የገዛሽው ከይቅርታ ጋር ልጠይቅሽ ሲኒ እና ጀበና እማዬ ይዛልኝ መታለች ማስቀመጫ እና ማጨሻ ነው ያጣሁት

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      😄😄 አመሰግናለው ማሬ ከሀበሻ ሱቅ

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Adot ❤

  • @bekanllc3742
    @bekanllc3742 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow so yummy 😋!

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ላንቺ ቻናል የወንድ ላጤ ምግብ የለም ብፈልግ ዶሮ ሁሉ መስራት እችላለሁ አንቺን እያየሁ ሃሃሃሃ መልካም በዓል ማር 😍🙏🏾

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว

    አጃይ የትረፍ መርካሞ

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 ปีที่แล้ว

    Wawu anchi tbrk i love you ummmmmmmmm

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว +4

    ለሴተ ላጤም ይሆናል

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 ปีที่แล้ว

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy 4 ปีที่แล้ว

    Wow Esekezare subscribe balemarege azegnalew... i will be ur always fan sweet heart

  • @eneyawgeteneh1002
    @eneyawgeteneh1002 2 ปีที่แล้ว

    waw

  • @sionsion2027
    @sionsion2027 4 ปีที่แล้ว

    Yamral

  • @bekenetibekenetfetarihooyk2920
    @bekenetibekenetfetarihooyk2920 4 ปีที่แล้ว

    Arif new qexayi leset laxee mihon sirilin

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta 4 ปีที่แล้ว

    Wow new konjo

  • @Rachel-dt7ej
    @Rachel-dt7ej 4 ปีที่แล้ว

    ሚሲት ይፈልጋሉ

  • @meseretaboneh2048
    @meseretaboneh2048 4 ปีที่แล้ว

    Sete latewochim alen! 😎😎😎

  • @helentube8543
    @helentube8543 4 ปีที่แล้ว

    Betam balmoy gobez

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 4 ปีที่แล้ว +1

    ንፃነትሽ ብች የጠግበል

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ በቆንጣም መስራት ይቻላል ?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      በቋንጣ ሞክሬው አላውቅም ግን የሚደርቅ ይመስለኛል

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma1452 4 ปีที่แล้ว

    Relebotish yamral ketnew yegezashew.

  • @leilaleila7549
    @leilaleila7549 4 ปีที่แล้ว

    ግረነሽ ወይ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ የምሰሪያቸው ስራዎች በጣም ከሚያደንቁሽ መሀል አንዷ ነኘ በቅንነት እኔንም አዲስ ጀማሪ ነኘ አስተዋውቂልኘ pls🙏

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው! እሺ

    • @be8cab
      @be8cab 4 ปีที่แล้ว

      I subscribed you also Tsion

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 4 ปีที่แล้ว

    Konjooo new 👍

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว

    እንደተለመደው፦፦ እጀን አፈር ጡሪ
    በ ትንሸ ሚጥሚጣ ያም ያም

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    የተንቢ፡አጅየት፡አቦጡር፡ንቃርይሽር፡ትሬፍ😍😍

  • @betibeti7092
    @betibeti7092 4 ปีที่แล้ว

    አዶትየ ብዙ ግዜ ጠይቄሽ መልስ አልሰጠሽኝም የቡና እቃዎችሽ ከየት ነዉ የገዛሻቸዉ?

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 4 ปีที่แล้ว

      የትኛውም የሀበሻ ሱቅ ውስጥ አለልሽ ቤቲ።

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ! የኔ ከሀገር ቤት ግን የሀበሻ ሱቅም አለ አማዞን ላይም ይሄው ሊንኩን amzn.to/3ciQjWO የመስታወት

  • @htahta2186
    @htahta2186 4 ปีที่แล้ว +1

    ለላጤ ሚሆን በሶ ብጥብጥ ነው ካለሆነ አግቡ