"የኪሩቤል የዕንቁ ፅዋ ማርያም ያለአንቺ የሚያርግ ልመናም ምልጃም የለም።"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @HanaFkrLove
    @HanaFkrLove 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን የእመቤታችን ጸሎቷ ልመናዋ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ለእመቤታችን እደመሰከርህ በአባታችን በእግዚአብሔር ፊት ትመስክርልህ በምልጀዋ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነቱ ዲያቆን ዘማርያም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን❤❤❤❤

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ እመ አምላከ ጥላ ከለላ ትሁንልህ በጸሎትህ አሰበን

  • @mikiyasgirma-s9m
    @mikiyasgirma-s9m 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhirachin 😊❤

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ...በሚገባ እየመለስክ ነው ...እመቤታችንን ለማመስገን ተፈጠሩ ሚለውንም ብታብራራልን.

  • @መጻኢለዘይመጽእ
    @መጻኢለዘይመጽእ 2 หลายเดือนก่อน

    የሕይወትን ቃል ያሰማህ፡፡ መዘንጋት በሌለው ጸሎቷ ኪዳነ ምሕረት ፥ አትለይህ፡፡ ልጆቿ የሆኑ ቅዱሳኑ በሙሉ ፥ የሚሻሙህ ታድርግህ፡፡ እኛንም ስለእናቱ ርህራሄ ፥ ይራራልን፡፡ አሜን፡፡

  • @Erakeb
    @Erakeb 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዳቆን 🙏🥰

  • @ElsaHailu-sc7nr
    @ElsaHailu-sc7nr 2 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆ ቴድ ዘለቀ ቃለህወት ያሰማል ቴድዬ በረታ አግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይጨምራ በአባት ሰም ነው ያለው ከሰርግ እለት ጀምሮነዉ አሰተካክለዉ ኤልሳ ነኝ ሻሻመኔ

  • @zebibatasew6340
    @zebibatasew6340 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwote yasemalen

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @beasts543
    @beasts543 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks for the sermon.😊😊😊

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 หลายเดือนก่อน

    ስብስክራይ ላይክ ሼር እያደረግን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 2 หลายเดือนก่อน

    Slemayineger Stotaw Egziabhar Yimesgen Amen Qale hiyiwet yasemaln bedime betsega yitebqln wendmachin des yemil timhrt new

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 2 หลายเดือนก่อน

    Amen! Memher kalehiweten yasemalen ❤

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን። ❤❤❤

  • @mercyruhama2577
    @mercyruhama2577 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yestligne

  • @TGBo-x3b
    @TGBo-x3b 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 2 หลายเดือนก่อน

    tsegawin yabizalin diyakon

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MusaAmanuale
    @MusaAmanuale 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልቦ ፀሎት ወረቡ እራሱ እንዴት ደስ እንደምትል

    • @MusaAmanuale
      @MusaAmanuale 2 หลายเดือนก่อน +1

      አልቦ ፀሎት ወአልቦ ትንባሌ እንበሌኪ ማርያም
      ማዕጠንተ ሱራፊ ዘወርቅ ወጽዋዐ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ ወጽዋ ኪሩብ

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንን🙏🙏

  • @beasts543
    @beasts543 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyoelwoldearegay7124
    @eyoelwoldearegay7124 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @eyobfetene5585
    @eyobfetene5585 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @firehowtnigatu6039
    @firehowtnigatu6039 2 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalin

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @astroplayz8440
    @astroplayz8440 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን