ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
ጎረቤት ሀገር ሲባል ህንድ አለ🤣🤣 //ጄሪ እና ዲንቢ በማን ያሸንፋል?//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 มี.ค. 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
አሜን አሜን አሜን ዘወትር ደስ ይበለን❤❤
የደሳለኝ አድናቂ👍👍👍👍እኔ ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤
ዲቢ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነዉ በእዚህ አጋጣሚ የሰፈሬልጅነወ❤❤
እሺ
@@MesayBergna 😘❤
Ar 04 akababi ayechewalew feta yale leji nw
Ena demo wondmu ng
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@@papibelete-pw4vq
አዱ ገነት የመጨረሻው 5 ነው ያመጡት ዘውትር ተው 🎉😅😂
ሁላችሁም ዘወትር ደስ ይበላችሁ።
ተሼ በጣም የምወድህና የማከብርህ
ደስ የሚል ፕሮግራም ዘና አረጋችሁኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለው ጄሪዬ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
ጠንክሩ
ዲንቢ ዘውትር ዘናአረጋችሁን ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
Wow wow alhani dase❤
Ene Jery 5 new bemecheresha zur yemelesut, Zwetir ene dinbi endeyashenfu yefelegik yimeslal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@ አካሉ ባንበታ
አህመድ ዲንቢ በጣም የምወደው እና የማከብረው አርቲስት❤❤❤ ገና ከመጀመርያው እሱ እንዲያሸንፍ እየፀለይኩለት ነበር። በጣም የዋህ እርግብ የሆነ ምርጥ ልጅ ነው ። እኔ ያለሁበት አረብ አገር ከአንዴም ሁለቴ መጥቶ አግኝቼዋለሁ❤❤❤ በጣም ነው ውድድድድድ የማደርግክ ወንድሜ❤ ጄሪሻ ደግሞ ዲንቢ ላይ ስታሟርቺ ይሄው ተሸነፍሽ😅😅😅😅 የጥንት የጠዋቷ እንወድሻለን ሃሎ አዲስ አበባ ❤❤
ዘወትረ እድሜና ጤና ድንግል ከነልጆ ትስጥክበጣም የማደቅክ የማከብረክ ችሎታክዋዉ👌👌👌👌
❤🎉
አህመድ ዲቢ እንደዚው ዝም ብሎ ያሰቃል ከከከከከ
I can't stop my Lough Jerry teleyalesh 🤗😅😅
ዲንቢ❤❤❤
ጀሪየ የኔ ውድ❤❤❤
ዘወትር ግን ይችን ዳንስ ታስተምረኛለህ እመለሁ
መቀሴ ውዝዋዜ ብንለውስ ፧ 🤔
Besmam amed minew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@ መስከረም ታደሰ
እረ እደዛሪ ስቄአላቅም😂😂😂😂😂
ዘወትር ምርጥ ሰው አረ ዳንሷን አታሳጥርብኝ እንዴት ደስ እንደምትል
ዋው ዘና ያደርጋል❤❤❤❤❤
Denbn& jhre big respect
❤❤❤❤❤❤❤
ጄሪዬ ምርጥ።
ዲንቢ እየቀለደ መሆን አለበት ከዶሮ እንዴት ይጠፋሀል
Zeweter enedena ene dembi asazenewehal kelal adelem for second language besekened west maseredat...seleteredahachew thank you!!
ዘወትር ይቺ ጭልፍ ጭልፍ እያልክ የምትደን ሳት ዳንስህን 👍 አርጌልሃለው ታሰቀኛለህ😀
😂😂😂😂
መቀሰኛ ውዝዋዜ ቢባልስ ፧ 🤔
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዘወትር አንተም ደስ ይበል
እኩልናቸው
ወው ❤❤❤❤❤❤
ዲንቢ🎉🎉🎉🎉
ዘወትርደስአለኝ❤❤
ቃላቶቹ ቢነጣጠሉ ይመረጣል።
☝🏾☝🏾
እንቅላል ኣያቅም እባክህ ሰው መርጠ ኣቅርብ ስህተቱ ደም ኣያምንም ደነዝ ኣዳማ ኣወክልሞ
You have idiot mind😏😏
ሙዝ
Ahmed Gin Minaw Denezeze A'uzubilah Saw Indet Aygebawum Cirash Inqulal?
5 eko new yemelesut
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@ ትግስት ምስጋናው
አረዲቢምነው ደነበርክ ጥያቄ ላይ አይዞክአባቴ ስብስብአርገሽ ትመልሻለሽ😅😅😅😅😅
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
That ዲነቢ የሚሉትhe he doesn’t know anything ወንበሩላይ መሽከርከር ነው የሚያውቀው ፈዛዛ ቢጤ 🤣🤣but they are lucky they win 🏅 😝
Dimbi beselam nwe
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@ ባባ የባባ
እረ አቻ ነበሩ ዘወትር
❤❤❤
ምድነው አጎብር ላይ ሆኖ ነው የመጣው ጀዝቦዋል አላጨሰም እዴ ወይ ድቢ
የዛሬ ዳኝነት ልክ አይደለም ምክንያቱም አጃ ስትል ነዉ 00 ያለው
seteyegnma hoda bar bar yelewal nafkota bezetual hallo addis abeba adu genet...... love you
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@ እስቲፍ ግርማ
5 new yemelesut jerry (last
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@boss
ምርጥ ነበር ዲንቢ, ጄሪ .. ዘወትር ሁላችሁም ደስ የምትሉ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ (mirt neber dinbi, jeri .. zewtir hulachihum des yemitlu nachihu selamachihu ybza)
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ ጌች ኬቲ
@@TruthEz ትክክል ነው በወቅቱ የተጠቀምኩት የአማርኛ ኪቦርድ ስላልነበረው ነው
❤
ዲንቢ እኮ ዝግ ሳህን ብሎ ነው ያነበበው
Ooh god This Dance Gona Kill Me Bro😂
Dancing makes you active and keeps you alive. 🕺🏽
የናህመድ ብድን ዘጉኘ በተለይ አህመደ ውይይይይይይይ
☝️🇪🇹🌎☝️🤲 amen3
አህመድ ተሾመ ውስጤ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ የልጅነት ዘፈናችን ዲቢ ለዲቢ 🎉
Weyene gudeye zere
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ idhdudga
Maferiya neh dimbi
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ ማሙሽ ቤቢ
አህመኛው❤❤❤
Don't changed your stlye jerry❤❤❤❤
Ýa
Yezewetir Dance😂
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ lul
😂😂😂😂😂❤❤❤
🎉😂
ወይኔ ቅናት ጄሪ ማልቀስ አለብሽ
ያራዳ ልጅ አልቃሻ ነው እንዴ ፧ 🤔
አይዘወትርየዛሬዋቹአቃጠሉኝብቻመልካምነበር
አይ ዲቢ ሳይቅም ቀርቦ ክክክክክ😂
betam yemwedew program new ketlubet
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ መድኀኔ ግደይ
ALULA ABA NEGA YESEMEN SEW YALKACHEW YETIGRAY SEW LALEMALET NEW ? GEGNAW YE TEGRAY/ TEMBEN SEW NACHEW
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ ሄለን ቶማስ
LEMASKEYES NEW AYDEL?@@TruthEz
🤔 ዳግም ስህተት ፦ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ ።
@@helenthomas5230
ዲንቢ የማይረባ በዚ ዝግጅት
እሱስ ቅሞ ገብቶ ነው ከሱጋር ያለችው ቅማነው ወይስ ተንፍሶባት ወይ ዲንቢ
Kuch michel jackson yesew memesasei
Ere ahmed😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጋዜጠኛዉ❤❤❤😂
Achisewu new inde liju yematawu kedoro,kebare...
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ mke
አብሌክስ ይመለስ በናታቹ😢😮😅😊
እያላገጠ ነዉ አህመደ ተብዬዉ💔
አይ ጉራጌ ❤
ለካ ሰው በገስ ነው ታዋቂ ሚሆነው
ደነዝነው በናታችሁ እንቅልፍ
ዲምቢ ለምን ትቆጣለህ? 😁
ዲንቢ እንደ ጉድ አዝናንቶናል። ኧረ ቴዲ አፍሮንም ጋብዙልን። ሰው ካልተጋበዘ በምን ቀማቴ መሆኑን እናውቃለን??? እጀበና
Ahmed tebiyew mindinew minchik minchik yemiyaregew? Teyikowat alsetechwim ende???😂😂😂
That guy with ጄሪ he knows. How to explain the game ዲንቢ the beginning of the game totally 💯 lost ዶሮ የምትጥለው ሰትለው 🤣🤣 that ዲንቢ he doesn’t nothing 🤣🤣🤣 ፈዛዛ በጤ ነው 🤣🤣
😊😊😂
Medre dedeboche 1 yemyaseb sew yetfa mukit mhayemoche nachew mhamed yemebalewem semun beteyekew ayawekewm kk
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ fn mk hj i
Ya nazerat lej enwadkalen
ስለዚ 8 vs 8 ነዉ ውጤቱ
አይደለም እነዚህኖቹ መጨረሻው ደቂቃ ላይ ይግይተዋል እነድንቢ ደግሞ ቀድመዋል ጨዋታህግ አለው የደቂቃ ሁለት ሰው አሸናፊ አይሆንም
😳😳😳😳😳 እነ ጀሪ 5 +3 = 8 ነበር የመለሱት 😳😳😳😳😳😳 እኩል ነበር የሚወጡት ኤዲት የሚያደርጉት ሳያጣሩ ነው የሚተላለፈው ማለት ነው????????????????????????????????????
የጨዋታው ህግ ምንም እንኳን እኩል ቢመልሱም ግን የማን ደቂቃ ይቀድማል የሚባል ነገር አለ ሰለዚህ ለማንም አላዳሉም
አህመድ ስላሸነፈ ደስ ብሎኛል
😂😂😂😂😂😂😂
ጦዞነው እንዴ የገባው አህመድ
😂😂 ይኼ ፕሮግራም ካልቆመ ማበዴ ነው
😂የማልሰድባቹ ስድብ የለም ብታዩኝ 😂ለምሳሌ ድራካም ደደብ 0 maids ....
Zewetir አታዳላ
አህመዲ ዳሽ ሙላዉ አወጣህ እጂ ጎደኛህ እራሱ ትወርዲበህ ነበር እቁላል የጠፋህ
ዘፋኝ። ደደብ መወናቸዉ ተረጋገጠ
aye zewotr libh lay yalew biebe silehone enkon ashenefelih gn enesu yemelesut 5 new mn alibatm degmeh aytehw yihonal videown..............andande yehonewn sayhon yetemegnenewn libachn lay yalewn new yemnkebatrew
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ።
@ ገነት