በድርቆሽ የኮሪያ ኪምቺ ሰራች ... መወለድ ቋንቋ ነው ያስባሉን እህትማማቾች /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 147

  • @sisaybalcha6588
    @sisaybalcha6588 2 ปีที่แล้ว +69

    ይህ ውድድር ልጆቻችሁን ጨዋ አድርጋችሁ ለምታሳድጉ ቤተሰብ ሁሉ ማስታወሽያ ይሁን!!

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 ปีที่แล้ว +12

    ክብረት ይስጥልን ለቤተሰብ ! big respect for all family !

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጡ ገበታ የእውነት ሁሌም የምወደው ፕሮግራም ነው። የዛሬው ግን ይለያል።
    የእውነት የአቶ መኮንን ቤተሰቦች አስደምማችሁኛል ፡ ይቅርታ እንግዲህ ማሚዬ ( የእነ ባስልኤል እናት) በሀገራችን እንግዲህ ከልጅ ቀጥሎ የአባት ስም ስለሚጠራ ነው ትልቁ ድርሻ የአንቺ ነውና ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስሽ፡
    ባስልኤል፡ አቢጌልና ህዝባለም የምር ስታምሩ፡ ፍቅራችሁ፡ መከባበራችሁ፡ መደማመጣችሁ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል፡ ከዛ ደግሞ ምግብ ለመስራት ያላችሁ መሰጠት የሚገርም ነው፡። በተተለይ አቢጌልዬ የኔ ቆንጆና ባስልኤል ጎበዞች ናችሁ በርቱ ፡
    የምር ጥቅል ጎምን አለሟን ነው ያየችው፡ አጋጥሞኝ አያውቅመ፡ እረ ድርቆሽ ራሱ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን፡።
    እረ በጣም ቀልጣፎች፡ ፈጣኖች። ለታዲጊዎችና ለወላጆች ያስተላለፋችሁት መልዕክት ትልቅ ነው፡፡
    ሼፍ አንተሀን ድፋባቸው እንደሁልጊዜም በጣም ትሁት ነህ፡ አንኳን ደህና መጣህ፡ በጀርመን ሀገር ለሰራኸው ስራም ክብር አለኝ እነኳን ደስ አለህ፡
    ሼፍ ፍሰሀም ትህትናህ ይምጣብኝ፡
    ሼፍ ዮናስ እንደዛሬ ተማርኮ አይቼ አላውቅም እና ባስልኤል እጅሽ ይባረክ፡
    ሼፍ ዚ ባስልኤል ድክመቷን ስትናገር ዝም በይ ያልክበት መንገድ ወድጄዋለሁ፡ የምር ፡ ሁሌ"ኮ እንደዛ ነው የሚደረገው፡ ግን እንደ ባስልኤል ሽልማቱ ሳያጓጓን፡ መደነቅ ፡ እንዲጨበጨብልን ሳይሆን የምር እኔ ይሄ ስህተት አለኝ ማለት ልንለምደው የሚገባ ትልቅ ትምህርት ነው፡።
    ሌላው ትልቁ ከዚህ ቤተሰብ የወደድኩት ነገር ከአጋዣቸው ህዝብአለም ከልጆቹ ጋር ያላት ቅርበት ፡ ተግባቦትና ፍቅር ልዩ ነው፡፡ የምር ህዝባለምዬ በርቺ ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያለሽው፡ ራስሽን የበለጠ ለመለወጥ የሚረዱሽ ይመሰለኛል፡
    ባስልኤልና አቢጌል የአማርኛ ቋንቋ ክህሎታችሁ ትንሽ መጨመር ያለበት ይመስለኛል፡፡ የምር ከአየርጤና ዘነበወርቅ ነው ወይስ ከሌላ ሀገር መጥተው ነው የተወዳደሩት ብዬ እንድጠይቅ ሁሉ አድርጎኛል፡፡ ምክንዯቱም ራሳችሁን በእንግሊዝኛ መግለጽ በጣም ሲቀላችሁ ስላየሁ ማለት ነው፡፡
    በመጨረሻም እኔም የእውነትም ምርጥ ገበታ ብያለሁ ውዶቼ/Best Plate Ever/

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 2 ปีที่แล้ว +29

    የቤተሰብ ትልቅነት ነው ያየነው ምርጥ አጋዥ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว +24

    ልጆቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ምንድነው እንግሊዝኛው አይወቁ አይድለም ግን በትክክል ቢያወሩ ልጆች አሜሪካ ላይ እያሳደግን እንኳን በጣም ነው አማርኛውን የሚያወሩት ተወልደው አድገው
    በተረፈ ደስ ትላላችሁ

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 2 ปีที่แล้ว +1

      Seltane eyemeselachew identity atfetewal

    • @kalebyalew2641
      @kalebyalew2641 2 ปีที่แล้ว +5

      @@kokobtemelso5204bruv what's the problem of speaking English.

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 ปีที่แล้ว +19

    ሁሉም ቢሸለሙ ውስጤ ነበር አጋዣቸውም መሸለም ነበረባት ትንሿም እንደዛው በ13 አመት ይሄን ያክል ብቃት አሀን ላይ የሀገራችን ሴቶች የሚታወቅ ነው በ30 አመታቸው እንጀራ ማዞርኳ አይችሉም ስለዚህ ሁሉም መሸለም ነበረባችው በዛ ላይ አጋዥና ልጅን ባንድ ላይ የላኩት ቤተሰቦች የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸው ።

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
    @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏሕ ያሳደጉዋቸው ወላጆች ሚደነቁ ናቸው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ቤተሰብ
    ሕዝባለም ደስ ስትል
    በአጠቃላይ ቤተሰብ ይደነቃል።
    ምርጡ ገበታ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚሉ ተወዳዳሪዎች ናቸው ኡፍ ለነዚህ ልጆች ሼፍ ካብራክ ቢኖርላቸው ኖሮ የበለጠ ይደምቅ ነበር ሼፍ ፍሰሃ ከሼፍ ካብራክ ጋር ሆነው ሲዳኙ ደስ ሲለኝ ምርጥ አስተማሪ እና ፍትሃዊ ዳኝነት ነው የሚዳኙት ሼፍ ካብራክ አንተ አትጥፋብን ስትዳኝ የምትናገረውን ሁሉ እኮ ነው የምንፅፈው ምርጥ አስተማሪ ነህ ሁሌም ልናይህ እንወዳለን፡፡

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +1

      ሼፍ መክብብ ቢኖር አሪፍ ነበር

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ግርም ልጆች ናቸው ትክክል በተስብ ነው ዋናው

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 2 ปีที่แล้ว +3

    ባስሊዬ፣አቢጉዬ ጎበዞች እንደዚ አድጋችሁ ሚገርም ነው አሁንም በጥበብ ፣በሞገስ፣በማስተዋል፣ እግዚአብሔርን በመፍራት ያሳድጋችሁ ደግሞ በስርዓት ላሳደጓችሁ ቤተሰቦቻችሁ ምስጋና ይገባቸዋል ሕዝብዓለም ጎበዝ ነሽ በርቺ
    (አስቱ አጎ ዳኒ)

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 2 ปีที่แล้ว +14

    Tbe most entertaining sisters love u all ..Confidence Disciplines Hard work ❤

  • @mahikonjo3682
    @mahikonjo3682 2 ปีที่แล้ว +20

    መስከረም 1 ልደቴ ነው እንኳንም ተወለድኩ ልደት በስደት

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 2 ปีที่แล้ว

      Yene demo zare pagume 3

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

      @@kokobtemelso5204 እንኳን ተወልዳቹ ሁለታቹሁም የሰላም የፍቅር የጤና ዘመን ይሁንላቹ

    • @9876maram
      @9876maram ปีที่แล้ว

      እንኳን ተወለድሽ

  • @Lily-hr5hb
    @Lily-hr5hb ปีที่แล้ว

    Lots of respect to the family! How well raised they are!

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶልጆች እንኳን ለአዲስአመት ይሁንላቹ

  • @ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ
    @ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናየወለደውደስይላልማሻአላህ💯💯💯👌👌

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነዉ የምታምሩት መልካም ልደት ከመልካም አዲስ አመት ጋር ይሁንልሽ ባሲሊኤል

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዞች ናቸው በዚ እድሜቸው💕💕

  • @bisrattadele5194
    @bisrattadele5194 2 ปีที่แล้ว

    A testament of good parenting!

  • @rukiguragawatoyube5401
    @rukiguragawatoyube5401 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአ#ቀጥሉበት#✅🇪🇹

  • @amanotube427
    @amanotube427 2 ปีที่แล้ว +1

    ሕዝብአለም ታሳዝናለች ምርጥ የቤት ሰራተኛ ናት

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለመጣችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል ዳኞቹ ሲፈልጉት የነበረው የተለየ ክህሎት ፈጠራ ነበር ዛሬ አግኝተዋል ደስ ትላላችሁ

  • @selamawitabrham4805
    @selamawitabrham4805 2 ปีที่แล้ว +2

    Am proud of these girls

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወደ ሁለትኛ ዙር ማሳለፍችሁ ትንሻን ጉበዞች ናችሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +3

    ስንቴ አየውትበጣም የወደድኩት ውድድር❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 ปีที่แล้ว

    gobez gobez gobez lij betam perfect belawem yegbatal!!!!👏👏👏👏👏

  • @9876maram
    @9876maram ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ናቸው የምር❤❤❤

  • @jsdgdgd4711
    @jsdgdgd4711 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ፣ምስኪን ሰራተኛዋ

  • @fatimaksa
    @fatimaksa ปีที่แล้ว

    አተ ነህ ግን ድምፁም ኮመቱም በጣም ይመስላል በአጠቃላይ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal 2 ปีที่แล้ว

    This is one of the most interesting vedios of this program.
    Happy birthday beautiful!! Setamru!!! Keep it up!!

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 2 ปีที่แล้ว +1

    They so sweet 😘😘😘

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!!! ታዳጊዎች በርቱልን

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝናቹሁ ግን አማርኛ ዳኞቹ እያወሩሽ እናተ በግሊዘኛ የኛ ሀገር ነገር ግርም ይለኛል ጌታን ወይ

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 2 ปีที่แล้ว +1

    አንትዬ እንኩዋን በሰላም መጣክ

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 2 ปีที่แล้ว +10

    ባስልኢል never comment on your self when the judge are saying everything is perfect at least until you get the trophy 🏆 you almost ruin it!
    Any way good job በርቺ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 2 ปีที่แล้ว +2

    Congrats Antish

  • @senait689
    @senait689 2 ปีที่แล้ว

    Wow 👏🏿 very nice!

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 ปีที่แล้ว

    Masha allhe barte

  • @redi.a9172
    @redi.a9172 2 ปีที่แล้ว +2

    One of my favourite episodes of the show kemir kelel yale entertaining neber. Arif family 👍🏾👍🏾.

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ እንኳን ሰላም መጣህ ሼፍ አቴ በጣም ተናፍቀህ ነበር ዋው እደዚ መልካም የቤት አጋዥም አለ በጣም ሚደነቅ ቤተሰብ ነው

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 ปีที่แล้ว

      የናዝሬቷ ሽቅርቅር ሀዲድ በላይ ነሽ ጮሬ በር ወይም ቦሌ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 ปีที่แล้ว +3

    ሼፍ ዮሃንስ ተመስገን ዛሬ ጥሩ ነህ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      አወ ክክክክክክክክክለዛባሁኗል ዳኞቹ ይመቹኛል

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
    @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    የዳኞቹ ስነስርአት ፈገግታ ማሻ አሏሕ በርቱ

  • @martimarti688
    @martimarti688 2 ปีที่แล้ว

    Are betam gerim new tebareku

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 ปีที่แล้ว +1

    betam new mtamrut melkam Edil

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @jsdgdgd4711
    @jsdgdgd4711 2 ปีที่แล้ว +1

    የእናት ምግብ ነው የሰጠሺን ሲላት እንደት እኔን ደስስስስስስስ እንዳለኝ ይመችህ

  • @mekaagneche8026
    @mekaagneche8026 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧር ሰወችየ ተባበሩኝ የዚህን ሰውየ መጽሀፍ እፈልገው አለሁ እኔ ያለሁት United Kingdom new በፖስታ ይልክልኝ ነበር ሰውየውን የምታውቁ ተባበሩኝ

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ!
    እኔ በ13 አመቴ ፍሪጅ ሲዘጋ መብራቱ ይጠፋል አይጠፋም እያልኩ ነበር 😂

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዞች በርቱ

  • @yordanosmogos2914
    @yordanosmogos2914 2 ปีที่แล้ว +3

    The background music is so bothering

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 2 ปีที่แล้ว +4

    አቶ መኮንን ሊመሰገኑ ይገባል ጨዋ ቤተሰብ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobezoch maryamn

  • @helens3677
    @helens3677 2 ปีที่แล้ว

    Where is chef Mekbeb. He’s my favorite 😍

  • @fatoye123
    @fatoye123 2 ปีที่แล้ว

    ሳውንድ ትራኩ የሼፉችን አስተያየት ለመስማት የስቸግራል ትንሽ ቀነስ ብታደርጉት

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄንን ፕሮግራም ሳይ የሚርበኝኝኝ ነገርስ ክክክ የዛሬው ግባአት ቀላል ነው

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ሸፍዲፍባቸው

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ያደጉት ግማሽ ቋንቋቸው ተለየብኝ አልሰማሗቸውም😂😂😂😂😂😂

    • @sewdaawel3130
      @sewdaawel3130 2 ปีที่แล้ว

      ስትቀብጥ ነው ሀሀሀሀ

    • @add9654
      @add9654 2 ปีที่แล้ว

      @@sewdaawel3130 ክክክክክክክ

    • @sus2475
      @sus2475 2 ปีที่แล้ว

      ግዴለሽም ስሚያቸውማ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 2 ปีที่แล้ว

    Wow +++++ ቃል የለኚም 👍🏿

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 ปีที่แล้ว

    just wow !

  • @deginetbute8358
    @deginetbute8358 2 ปีที่แล้ว

    እጀግ ፡ ጥሩ ፡ነው ፡ ፕሮግራማችሁ ፡

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ ሰራተኛን የሚያከብር ሰው ደስ ይለኛል ልጆቹ ግን ምነው አሜሪካ ነው ተወልደን ያደግነው አላችሁ ከአማርኛ ፕሮግራም ላይ እንግሊዝኛ አይከብድም😌

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว

    Dase Melu Lejoch Sereatachwe Becha Yebakil

  • @wesensileshi8854
    @wesensileshi8854 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጆቹ ደሜን አፈሉት ኢትዬጵያ ውስጥ ለብቻ እንግሊዝኛ የምነገርባት state አለ?

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว +1

      የዛሬ ልጆች አይምሯቸው ፈጣን ነው የኔ ይህቴ ልጅ በሰባት አመቷ እምታወራው እንጊለዘኛ ግራ ያገባል በቃ እሺ አትልም በአማርኛ ማውራት እንጊለዘኛ ማውራታቸው ሳይሆን ጨዋነታቸውን ነው ማድንቅ

    • @abigailyalew1304
      @abigailyalew1304 2 ปีที่แล้ว

      @@asterzenebe847 እግዜር ይስጥሽ። ምንድን ነው የሰዉ ምቾት መንፈግ። ሰው በተመቸው ነው ማውራት ያለበት።

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 ปีที่แล้ว

      @@abigailyalew1304 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ Shut up idiot የነጭ ሽንት ቤቶች😂😂😂😂

    • @abigailyalew1304
      @abigailyalew1304 2 ปีที่แล้ว

      @@zeusapollo1576 የአስተሳሰብ ደሀ 😂

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 2 ปีที่แล้ว

      ምን አስጨነቀሽ ታወቁ ያውሩ

  • @meraft7587
    @meraft7587 2 ปีที่แล้ว +1

    Chef Fesh (Feseha) it's nice to see you bro after two decades. As always humble guy with lots of knowledge in the profession I'm proud of you and Chef Kabrak my genius friend.
    I have to say something to Chef Anteneh, I have tried to not to comment for a long time when I see you making this mistakes on national TV. If you earned the title Chef you must by default know almost all the terms that you mentioned and made yourself look like a trainee. Where did you eat a food called Kimchi? You need to do your research before you say something like that, just for your knowledge Kimchi is a Korean fermented vegetable you can make it with pickle or with napa cabbage ginger garlic, red chili paper. It's used as an ingredient or as a condiment to a dish, but by itself there is not such a thing Kimchi dish. I only mentioned one mistake the list goes on and on, please don't focus on a specific term just because your fellow judges mentioned it. Stick to the things that you know or do your research before you talk about it.

  • @1EthiopiaTikdem.
    @1EthiopiaTikdem. 2 ปีที่แล้ว

    እረ እነ እንቦቅላ እንግሊዘኛዉን ትዉት አርጎት እስቲ እሰቲ ቋንቋያ ኩራቴ በሉ ።

  • @hanibalalem5058
    @hanibalalem5058 9 หลายเดือนก่อน

    ቢላ ይገባታል ነበር ባለፈው ኮመንት እንዳደረጉት ቢላ ለ ማይገባው ሰው እየሰጣቹ ለነዚ ታዳጊ ተረከብቲ ይገባቸዋል ርግጸኛ ነን የተሻለ ነው ስራቾው የነበረው

  • @lee-8500
    @lee-8500 2 ปีที่แล้ว

    ASiteyayetuna wutetu (yemejemeriyaw zure) ayigenagnim.

  • @sosoyoutube4537
    @sosoyoutube4537 ปีที่แล้ว

    ትንሿ ግን እንዴት ነው አማርኛ እምትችል አይመስለኝም

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 2 ปีที่แล้ว

    Wow!!!

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 2 ปีที่แล้ว

    አዝናኝ ዉድድር አሪፍ

  • @minnina6985
    @minnina6985 2 ปีที่แล้ว

    ፓስታው ራሱ ለመብሰል 30 ደቂቃ ይፈጃል

  • @awettesfay7870
    @awettesfay7870 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👍👌

  • @eyrusabara2608
    @eyrusabara2608 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላሉ

  • @selamfeleke1286
    @selamfeleke1286 8 หลายเดือนก่อน

    Ye pastry lmn atgemerum gen

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    yhe new sewgan

  • @omesmail563
    @omesmail563 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🙏👌👌👌👌

  • @okok7108
    @okok7108 2 ปีที่แล้ว

    Selamtay ydresach bmalet btam adnkacho negn keykirtaw ga bilawa btam yemaster shef bila nat ena lesew stseto btam eyetskakyacho new mtsetot slzi bilawa sefr btadrglat tro hna esemayal le seyfti amesgnalew amrgna bdem slemalch ykirta.. ⛪️⛪️⛪️

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍ እህቶቸን ያየው መሰለኝ

  • @alfiyaahmed744
    @alfiyaahmed744 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰርዲን ምንድነው

  • @lielaetopia6687
    @lielaetopia6687 2 ปีที่แล้ว +2

    ምናለበት ለሰራተኛዋ ብታካፍሉዋት

  • @hanuhanu7181
    @hanuhanu7181 2 ปีที่แล้ว

    👋👋👋👋👋

  • @merontangu4927
    @merontangu4927 2 ปีที่แล้ว

    @basG where are you

  • @sellu9648
    @sellu9648 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዞች፡ ነገር ግን ሁለቱ ትንንሾቹ በተለይ ትንሹዋ አቢጌል እትዮጵያዊ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን የምትኖሩትም እትዮጵያ ውስጥ ነው፡ አፋችሁንም without Any Doubt በእንጊልዘኛ አይደለም የፈተችሁት ስለዚህ በሰው ቁዋንቁዋ ከምትቀብጡ በራሳችሁ ቁዋንቁዋ ብትኮሩና ብትጠቀሙ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ይህ ለእነዚህ ልጆች ብቻ ሳይሆን ብዙ ሐበሻዎች ኑሩሮዓቸው እትዮጵያ የሆነ አጉል በእንጊሊዘኛ ስትጠቀሙ ስልጣኔ ሳይሆን በማንነታችሁ፣ በራሳችሁ የማትኮሩ መሆናችሁን ነው የምታሳዩት፡፡ ለስራ ግድ ከሆነ መጠቀሙ ግዴለም ከዛ ውጪ ግን አጉል ቅብጠት ነው፡፡ የአገራችሁ ከ50 በላይ ቁዋንቁዋ እያለ most Of you እንደዚህ በሰው ቁዋንቁዋ የምትቀብጡት፡ ያለ ምንም ጥርጥር ከአገራችሁ ከአንድ ቁዋንቁዋ በላይ የማትናገሩ ናችሁ እና በእውነት በጣም ያሳዝናል፡፡ ግን ቁዋንቁዋቸውን የምትጠቀሙባቸው፡ ስል እናንተ ቁዋንቁዋ ቦታ እንደማይሰጡት፣ ማንም እንደማይጠቀምበትም ሊጠቀሙበትም እንደማይፈልጉ ታውቃላችሁ?? ታድያ የራሳችሁን ቁዋንቁዋ ለምን በስርዓቱ ኮርታችሁ አትጠቀሙም?? ሞልቃቃዎች፡፡

    • @abigailyalew1304
      @abigailyalew1304 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ከሀገርሽ ስንት ቋንቋ ተናግረሽ ነው ለመሆኑ? እንግሊዝኛስ የቅብጠት ቋንቋ ያረገው ማነው? የፈለገ አፍ መፍቻቸው ባይሆን ቋንቋ ለምንድን ነው የምትማረው አውቀሽው ፀጥ ለማለት? በፈለጉበት ቦታ መተግበር ይችላሉ። ቋንቋ መማርም እውቀት ነው። እንደዚ እያለ ነው ሀበሻ እውቀት shame እያረገ ስንት ቦታ የሚደርስ ሰው ላይ እያሾፈ ያጨነገፈው። የቋንቋ ደሀ ባንሆን የአስተሳሰብ ደሀነታችን ስለበዛ 2 የማይገናኝ ነገርን። ቋንቋ እና ቅብጠትን አያያዛቹ። አማርኛ አልችልም ያስጠላል አላሉማ። ስለዚ ቋንቋን ናቀች ብሎ የሚያስለፈልፍሽ ምንድን ነዉ። አይ ችግር 😂

    • @abigailyalew1304
      @abigailyalew1304 2 ปีที่แล้ว

      ለማንኛውም ቋንቋ እና ቅብጠት፣ ቋንቋ እና living status፣ ቋንቋ እና ማንነት ማያያዝ ያለፈበት አስተሳሰብ ነው። ቋንቋ is የመግባቢያ መሳሪያ 😉

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

      @@abigailyalew1304 ቢያወሩ ምድነው ችግሩ ዳኞቹ ይችላሉ አለቀ

    • @abigailyalew1304
      @abigailyalew1304 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ እኮ እኔም እኮ እነሱን ደግፌ ነው የተከራከሩት ደግመህ አንብበው 👀

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

      @@abigailyalew1304 ለኛዋ ልፅፍ ብዬነው ላንቺ የሆነው ይቅርታ እኔም እንጊሊዘኛ አወራለሁ የቻልነውን ቋንቋ ማውራት ደስይላል እሄኔኮ ብትችል እዲህ የፃፈችው ትላላጥብነበር

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia4587 2 ปีที่แล้ว

    The music is too loud , stop it.

  • @momenadershi4563
    @momenadershi4563 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🌹🌹🌹👈

  • @hanamistre6060
    @hanamistre6060 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @berrytadeese21
    @berrytadeese21 2 ปีที่แล้ว +2

    በትንሿ ነፈርኩ ጌታን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    mertu gebta beta

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    abow mechet ybelachu

  • @onelovexx5882
    @onelovexx5882 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ሀገር ስገባ ምንም አላቅም ማለት በቃ ሽሮ እጀራ ብቻ ነው ስሙ ያልተቀየርው

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂እኔ ከሹሮውጪነጪሩዝ እቺላለሁ😂ባለሙያነኝመሰል ልወዳደርድ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      የዛሬው ይለያልቅመሞችናቸው 👌 ዳኞቹ👌
      የፈረጂ ዶለትታቂያለሺደ ሲላት ክክክክክክክደነገጠች መሸለምነበረባት💐👍

  • @yohannesmeles6838
    @yohannesmeles6838 2 ปีที่แล้ว +1

    Er wogene.gobeze.betesebe.atebelu.bahelena.kukachene.betame.yasetezazebale.betelaye.betesebena.temeheretebete.azeigalehu.tewuludune.eyabelashachehu.nawu.

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 ปีที่แล้ว

    dagnochim cometachu betam des yilal

  • @zinet4736
    @zinet4736 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ጎሽ አለ ሼፍ ዚ ሻዉን አፍላላት

  • @edina8167
    @edina8167 2 ปีที่แล้ว

    Ebakacho MERET GEBETAWOCH estiiiiiiiiiiiiiiiii erasacho bemetesetoot gebeat BEYANSE dagnochoo megeb eyeserachoo asayoon mechereshaa lay egnam enemar enatem eweketachehoon share argoo programomoo more interesting yehoonal beye asteyayeten legeshalew. AMESEGNALEW.

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 2 ปีที่แล้ว

    ሳየሚራ ወወወወወወ

  • @richobiruk1398
    @richobiruk1398 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ምነው አማርኛ መናገር እንደ ቁምጣ አጠራቹ ሁለታቹ

    • @abigailyalew1304
      @abigailyalew1304 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰው የፈለገው ያውራበት እስኪ። አይ ሀበሻ 😂

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      እግዳ እኔስለማላቀውነውመሰል ባወሩትቁጥር ተናደድኩሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀምሮጦችናቸው ባለሙያ👌

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 2 ปีที่แล้ว

    ደሞኮ ሶስቱም ይመሳሰላሉ

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 2 ปีที่แล้ว

    Menem bihon lejin keseru mekotekot lerasem le lejochem yebekal. Welajoch lejoch lay seru.!!!!!!!

  • @zaynatz3070
    @zaynatz3070 2 ปีที่แล้ว +4

    ሻይ ይምጣልሽ አላለም ክክክክክ