Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 84|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    Yesamintuche...
    Ii 📌Join our facebook group!
    groups/30806...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuonFanaTV
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs TH-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ
  • ตลก

ความคิดเห็น • 62

  • @woine123
    @woine123 หลายเดือนก่อน +3

    ደግሞስ "የድርጅታችን 10 ኛ አመት "
    ተብሎ ለበአሉ ድምቀት የተጋበዙት በሙሉ ሀበሾች የበአሉ አዘጋጆችም አስተናጋጆችም ቦታውም ሀበሻ !!
    ንግግር የሚያደርጉት በእንግሊዝኛ
    በጣም ይገርማል !

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በጣም የማዝነው ኢትዮጵያውያን ማለት ስልጡን የተከበረ ህዝብ የተከበረች ሀገር ነው ያስረከቡን። ምን ሆነን ነው የደነዘዝነው? ያ ስልጣኔ የት ሂደ? ብዙ ሀገሮች ጥለውን ሂደዋል እያደረግነው ያለነው በጣም ኃላ ቀር ነገር ነው ያሳፍራል።

  • @user-fm6hz7cs4f
    @user-fm6hz7cs4f หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ሠዉ እደት መሠላቺዉ የሚያሥቀይ

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሁዋላ ቀርነታችንን አልተቀበልን ወይ አልተለወጥን ምን ይሻለናል🤔 ጎበዝ አታሰድቡን🙏እባካችው አመሰግናለው ሰሜ❤

  • @alebachewzewude4838
    @alebachewzewude4838 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለ ሀገራችን እንደአንተ አይነት ሰዎች ቢበዙ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact หลายเดือนก่อน +7

    ሰሜ Thank you so much my brother.
    you have no idea how much you inspired me.
    Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እውነት ትውልድ እየሞተ ነው አር ንቁ😢

  • @sarakassa1077
    @sarakassa1077 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመረ ሁሉ ሰላም እኔ የሚኖረው ውጪ ነው ;;የቀበሌ ጉዳይ በጣም ነው የሚያናድደው..እናቶች በጣም ነው. የሚሰቃዮት

  • @beamengetahun5489
    @beamengetahun5489 หลายเดือนก่อน +2

    ሰምዬ አመሰግናለሁ።እየተዝናናን ነው የምንማረው፣በእርግጠኝነት የተነቆረው አካል እንኳን እየሳቀ ነው ችግሩን የሚረዳው

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያም ትርዳት አላለም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይ ሰሜ ወዴት እንሂድ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @wondimuessayas8460
    @wondimuessayas8460 หลายเดือนก่อน +1

    I like your views, funny and educative

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 28 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ሰላም ብያለሁ
    ግን አንዳንዴ ዛሬ እንዳደረከዉ ደካማ ጎናችን ብቻ ሳይሆን የተሰሩትን መልካም ስራወች ጠቀስ እያደረክ

  • @Tefelucky
    @Tefelucky หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ የሰው ማኛ .....ሰንብትልን አቦ

  • @GebreslassieHishe
    @GebreslassieHishe หลายเดือนก่อน +2

    ኣይ....ሰሜ

  • @YosepheAregga
    @YosepheAregga หลายเดือนก่อน +1

    Your so maturd bro keep this job we like you ❤😅

  • @Israel.London
    @Israel.London หลายเดือนก่อน +1

    በእንግሊዝኛ መጠቀሙ የበታችነት ምልክት ነው:: ማንም ሰው አማሪኛ መረዳት ይችላል::

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b 29 วันที่ผ่านมา

    አክባሪህ ነኝ ሰመረ ።ሰላመረህን ያብዛልኝ ከመላው ቤተሰብህ ጋራ አላለሁ ።ዘውድነሽ ነኝ ።ከአደጋው ስ አበባ ከገጃ ሰፈር ነወ።ሁልጊዜ የምታቀርበውን የምናየውን የሰነምግባር ግድፈት ትተቻለህ መታረም ከተቻለ ብለህ ትጥራለህ ትደክማለህ ።እጅግየሀሳብህ ደጋፊነኝ ።ስነምግባር በማጣታችን ለምን ?የሚለው ጥያቄ ከአእምሮዬ ከገባ ሁለት አስር አመታት አልፈዋል ።ምክንያቱም የውጪ በር አንኳክቶ የሚሳደብ ህ ፃናት በበሬ ያስደናገድኩበትን ጊዜ ስቆጥረው በተደጋጋሚ መልኩን አየለዋወጠ የመናናቅ የመሰዳደብ መጠኑ አድጎ ወደሰርአት አልባነት ተለውጠን ብዙ የሕግ ማስተግርሪያዎቻችን ስማቸውን መጥራት በማንችልበት ደረጃላይ መድረሳችንን በተግባር ካየነው ሰዎች መካከል የመጀመሪያ የሚያደርገኝ ከነልጆቼ በገዛ አባታቸው ሕግን በሚያስከብር የፖሊስ አባላት በመሣሪያ የተደገፈ የመደብደብ ጥቃትን ያስተናገዱት ልጆቼ በመታመሜ ምክንያት ፍ/ቤት መሄድ አትችልም በማለታቸው እና ጥያቄው የፍ/ብሔር የንብረት ጉዳይ ነው ባለመምጣቷ መብቷን ታጣለች እንጂ ወጥታ መታሰር አለብሽ ብሎ የማስገደድ የሕግ አግባብ የለም ።በማለታቸው ምክንያት 7ቀን በላይ ልጆቼ ታስረው የዋስትና 1000 ብር ከፍለው የተለቀቁበትና በቀላሉ እናስርና ቤቱ ተሽጧል ብለን መግቢያእናሳጣታለን የተባለውና የታቀደው ሲከሽፍባቸው ።በአንፃሩ ግን ፍ/ቤት ብዬ ስወጣ ቤቱን ነጥቆ ተሽጧል የሚባልበትን ሀሳብ ሲያከሽፍ በቀጣይ የሆነው ግን ፖሊሶቹ አጥር ዘለው በመግባት ልጆቼን በመደብደብ ፖሊስ ጣቢያ ወስዶ በማሰር ሙሉ ቀን ያለምግብና ውሀ የታሰሩበት ማታ ከሁለት ሰአት በኋላ የተለቀቁበት ከዚያም በኋላ የተሸጠበትን ወረቀት ያምጣ ወጥተን ሜዳላይ እንወድቅለታለን ብለን የወሰንንበት በላፍቶ ክ/ ከውስጥ ነው በሰራነው ቤት የደረሰብን ግፍ ይሄንንይመስላል እናት ከ3 ልጆቼ የወለጃቸው አባታቸው በዚህ መንገድ ሲያሳድድ።ሁለተኛም በፍ/ ቤት የተረጋገጠ የጋራ ሀብት የሆነ ቤት አፈር ቤት አፈራርሶ አሁንም ባዶ ሜዳ ማድረግ ምን ይሆን ? እንደገና የውርስቤት ከእናታችንየወረስነው ቤት ክፍሎቹ ብዙ ብለው ይሻላል ።ሱቆችም አለው የሚከራይ እኔግን የመጨረሻ መዳረሻዬ አንዱ ክፍል ውስጥ ተጠግቻለሁ ቤቱ ከስሩ የመደፈን አደጋ የገጠመው በመሆኑ ዝናብ በመጣቁጥር እየቀዳሁ በመውጣት ነው የምኖርበት ።የሚሰበሰብ የኪራይ ገንዘብ በእህቴና ወንድሞቼ ብትጠይቂ ወየውልሽ ተብዬ የምኖር ለልጆቼ እናት በዙሪያዬ ላለ ሰው ደግሞ መቼነውየምትወገደው ተብዬ መሞቴን ቢናፍቁትም ሊሳካላቸው ባለመቻሉ አለሁ ።በሕግ አምላክ አልክ? ቃሉ እራሱ መጠራት አቁሞ ዘመናት አስቆጥሯል።ስለምን ቀበሌ ጉዳይ ማስፈፀም።የሌለውን ሀገር በአንባ ወላድ በእንባ የምታኖረውንየኑሮ ስልት ።ይብቃኝእስቲ በእንባ ሰለተፃፈ ግድፈት ይኖረው ይሆን አላውቅም ።እንባ እንባ እንባ ።በቃ ።አመሠግናለሁ ጊዜ ለኩሉ ።

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn หลายเดือนก่อน

    እኔ አልስቅም ሰምዬ የሀገሬ ሁኔታ ምን ጉድ ነው ካልተማሩ ለሚችለው አያፅፉም ወይ ንቀት😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k หลายเดือนก่อน +1

    መቸም ወቀሳ ሊያስተካክላቸዉ ስላልቻለ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @ayutii
    @ayutii 28 วันที่ผ่านมา

    ሰሜ ይመችህ😂😂😂

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሻጊዎቹ የማንበብና ለይቶ የማወቅ የእውቅት ማነስ ስላለባቸው አትፍረድባቸው

  • @user-vs2pk3vn4g
    @user-vs2pk3vn4g หลายเดือนก่อน +1

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት
    Seme endih teredaw

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እኮ እንዴት ደሰ እንደሜለኝ በቃ ነጭ ነጩን ሲነግረን እኮ እያሳቀ በምን ያሰረዳን እኛ እውነት እኮ አገታችን ላይ እንሰረው ውይ ፊደሎች በቃ ብቻ እንዴት ያሰረዳን ካካካካካካካካ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @demekealemayehubedada1445
    @demekealemayehubedada1445 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ይመችህ ንገርልን ፣ይህም ያል
    ፋል ሻይ ቤት ልከፍት ነው ፣ስሙ አ ንዴት ነው ?

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @wudufenta3611
    @wudufenta3611 หลายเดือนก่อน

    እሽ ሀሳቡ ሁሉም አሪፍ ነው ግን ሰውየው የት ሄዶ ይሽና

  • @butubuta
    @butubuta หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @ethio_eger_kuwas
    @ethio_eger_kuwas หลายเดือนก่อน +2

    #1 comment

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @ashenafikassaye3767
    @ashenafikassaye3767 หลายเดือนก่อน

    You speak my mind in a better and creative way!! Respect!

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ መብራትን በተመለከተ አንጀቴን አራስከው ስራዬ ብለው እያጠፉብን ነው

  • @dr.abdulazizibrahim6496
    @dr.abdulazizibrahim6496 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተሽከርካሪ ፈቃድህ ቁጥጥር ባለስልጣን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት። መሰለኝ ሰሜ

  • @tsigetadess5622
    @tsigetadess5622 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @samsonaddis7983
    @samsonaddis7983 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አጋጣሚ ስለነ ሶልያና አንድ ነገር በል ተሰሚነት ስላለህ አደራ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ አደራ

  • @JoNary-yp5ww
    @JoNary-yp5ww หลายเดือนก่อน

    እመጣው እኔ
    እምበላው እኔ
    ፈረንጅ አይመጣ
    ፈረንጅ ቅቅል አይበላ
    ፈረንጅ ዱለት አይበላ 😂😂😂😂
    ጌታን የተመቸኝ አገላለፅ

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 หลายเดือนก่อน

    ቦሌ መድሀኒአለም አደባባዩ የሽንት ሽታ ማለፍ አይቻልም

  • @samsonaddis7983
    @samsonaddis7983 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ወድሀለው ግን በጣም ምልከታህን ወድልሀለው

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ንገርልኝ እማ ከሰሙ ❤

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 หลายเดือนก่อน

    Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 หลายเดือนก่อน

    ሰው ሁሉ እንደ ሰሜ እውነቱን ቢያወራ ብዬ ተመኘሁ ግን አብዛኙ ሰው የሰውን አፍ ፈርቶ ወይም አንዳንዱ ከርሳም ለሆዱ ሲል አለባብሶ ያልፋል ከዛም ሞተ የሚል አደጋ እንሰማለን 😢

  • @benatemohammed8716
    @benatemohammed8716 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @barok6127
    @barok6127 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @surefiel
    @surefiel หลายเดือนก่อน

    የቴሬግራም አካውንትህ አልሰራም አለኝ።

  • @senaytabrha7639
    @senaytabrha7639 หลายเดือนก่อน

    you are hilarious 😂😂😂

  • @hana.6956
    @hana.6956 หลายเดือนก่อน

    ቅጀት እኮ ቆየ።የሽንት ቤቱ ነገር ግርም ይላል።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ዋናዎቹ ጠላታችን አማራና የኦርቶደክስ ቤት ክርሲቲያን ናቸው! (መለስ ዜናዊ)

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 หลายเดือนก่อน +1

    🔼👉አጋዜ ቱዮብ አንተ እና ሰመረ ባሪው በውነት የራሳቹህ መልክ እና ቀለም ያላቸሁ በራሳቹሁ "ቀልም" ወገንን ሕዝብን የማንቃት እና የማስተማር የራሳቹህን ጠቃሚ እና ብርቱ ሀይል ያለው የትግል መንገድ ይዛቹህ ለአገር እየታገላቹህነው እና በማንም በምንም እንዳትጠለፍ በመጠንቀቅ እንደምታውቁት ችግሩ ገና ብዙ እና የሚቆይ ስለሆነ ታይቶ መጥፋት የብዙወች ልክፍት እንዳይለክፋቹህ በመጠንቀቅ?ለረጅም ጊዜ ለፕሮግራማቹህ ቀጣይነት እንድትተጉ አደራ እያልኩ ክብር አልኝ በርቱ

  • @MekdelawitFiseha
    @MekdelawitFiseha หลายเดือนก่อน

    ሰመረአልተቀየረም10018

  • @robelwaktola4710
    @robelwaktola4710 หลายเดือนก่อน

    I really doubt that the small booth you mentioned in your reaction video is for selling train tickets. Originally, there were two both in every round about for gate controllers for the trains. However, i have never seen being used, rather they are being used to keep jakets of the trafic polices working in the area.

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 29 วันที่ผ่านมา

    😀😀

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r หลายเดือนก่อน

    ድሮ ነው አሉ በኛ ግዜ የመንግስቱ ሀይለማርያምን የስም መአረጉ ከመርዘሙ የተነሳ ጛደኛው ቡና ሳይጠራው ቀረና ግን መንግስቱ እግር ጥሎት ደረሰ አሉ ምነው ሳትጠራኝ ሲለው መአረጉን እስክደረድር ድረስ ሶስተኛው ይፈላል ለዛ ነው አለው አሉ 😳😂😂 .... ወንድሜ ያኛው እንድ ስኒ ቡና ነው ይኸኛው እኮ ገንዘብ ጣሉበት ነው..????😳😂😂 አንተ ሰው ተባረክ 👍

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 หลายเดือนก่อน

    What a hake is "TseYone Kitfo" anyway on that poorly translated menu. It also
    seems to be one of the most expensive($500) item on the menu. Wechew gud ! 🤣

  • @woine123
    @woine123 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሰመረ ኢትዮጵያ ውስጥ እንግሊዝኛ ቃላት መናገር እኮ በጣም ከሰው የተሻለ ዘመናዊ ሰው የመሆን ምልክትብ ነው እኮ::

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 28 วันที่ผ่านมา

    ይህ ፕሮግራም በትንሹ 10 ሚሊየን ስብስክራይበሮች ማለትም ተከታታዮችን ያለማግኘቱ ምን ይባላል? ቀላል ነው መልሱን ለሌላ ጊዜ
    ቢያንስ 1 ሚሊየን ለማድረስ ተባበሩ ?
    ይኽን ስል በምክነያት ነው።

  • @azizaahmed680
    @azizaahmed680 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkk

  • @YosepheAregga
    @YosepheAregga หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @ekrammuktar-hg4sp
    @ekrammuktar-hg4sp หลายเดือนก่อน

    Semishiyeee

  • @thehaykebede6471
    @thehaykebede6471 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @HindHind-vk8dv
    @HindHind-vk8dv หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰውዬ ክክክክክክክ ምን እንበልህ kkkkkkkkkkkk

  • @robat8719
    @robat8719 หลายเดือนก่อน

    ይልቅ አፍህን እንዳያሽጉልህ ::