244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 643

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +32

    ከሰባኪዎች ይልቅ በአንተ ትምህርት ስንቱ ነቅቶ አጋንትን ቀጠቀጠው መምህር በርታ ወደኋላ እዳትልብን አደራ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +124

    በቅዱስ መርቆሪወስ ቀን ብፁዕ አባታችን አረፉ በረከታቸው ትድረሰን 😭😭ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ሰላም ለስደተኞች ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለምድራችን ሰላም ለእስረኞች ምህረት ለህመምተኞች አውርድልን ቸሩ መድኃንያለም ሆይ🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር 🙏🏿

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን በረከታቼው ይደርብን ከደጋጎቹጉን ይሳርፍልን

    • @hhxhjd9215
      @hhxhjd9215 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ጥለውን እየሂዱ ነው ፆለቶኞች😭😭በረከታቸው ይደርብን

    • @ghjjjhhjjj6563
      @ghjjjhhjjj6563 2 ปีที่แล้ว +1

      amene yeabatachen bereket yedereben

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 ปีที่แล้ว

      AMEN

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +81

    ወይኔ መምህራችን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው በእንባ ነው የጨረሰኩት😥😥😥
    እህህህ አምላኬ ሆይ እዚህ ክፉ ሰራ የሚሰሩ ደብተራዎች ልቦና ሰጣቸው

    • @samstwentyone5268
      @samstwentyone5268 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እሰከመቸ እደዝ የሰዉን ሂወት ማበላሸት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +42

    ብፁዕ አባታችን የኛ ዝምተኛ ወደ ፈጣሪ ሄዱ በአብርሃም በይስሐቅ ጎን ያሳርፍልን ልኡል እግዚአብሔር 😭😭
    መምህር የኛስ ድካም አይመስልክም ይሄ ሁሉ እስራት ሰው ቤት ገብቶ መፀለይና ማምለክ የተለያየ ነገር ሲታይ ከዛ ሰው ለምን ቶሎ አይራቅም አቤቱ ማረን😭😭😭 ጠፍተናል አድነን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +70

    እንደው ጉድ ነው የምንሰማው የምናየው ሁሉ ነገር እኛ ግን አሁንም ማስተዋል ተስኖናል እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን መምህራችን በርታልን ስለሁሉ

  • @yalemmizantilahun8178
    @yalemmizantilahun8178 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እፁብ ድንቅ አስተምሮ ነው በጣም ይገርማ እንደ መንፈስ ህይወት የሚያበላሽ የለም ደብተራ፣ጠንቋዩ በጣም የሠው ልጅ እያሰቃዩ ነው የሚገኙት በዚህ አስተምሩ ይቀጥልልን ተስፋ ስላሴ ስላሴ ይጠብቅ በፀሎትህ አስበኝ ወለተመድህን ነኝ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህርተስፉዬ እበራ የእግዝእብሄር ቤተስብ እንደምንእለህልን ??? የሴት ደብተራ ሲባል ለመጀመሪይጊዜ መስማቴነው በጣምምነው የገረመኝ ግን እሄ ሁሉ እንተየምታስተምረንን ሁሉነገር በመንግስቱሀይለማርይምግዜ መማር የተጀመረቢሆን ኖሮ ማንምመናፍቅም እይሆንም ደብተራም እጋንትም የሚባለው ነገር ሁሉ ስው ነቅቶ ይመለስ ነበር ልክ እንዳሁኑ ስው እደነቃ የነቃሆኖ ነበር እሁን እለም ፍፆሜ ከመጣበሃላ ማወቃችን ለንስሀ እንደርስናል እጂ ዘመኑ እልቆል ለቁርባንም ይዘጋጃል 🙏🙏🙏

  • @hayelomkahsay4118
    @hayelomkahsay4118 2 ปีที่แล้ว +22

    መምህር ብዙ ስብከቶች ሰምቻለሁ አንዱም ስብከት አይረዳኝም ነበር አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ልቤ ተከፈተ አመሰግናለሁ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ እስራኤል!!! ምን ጉድ ነው እንዴት ነው ልቦናችን ማስተዋላችን የተነጠቀው። መምህር ልፋትህን ቅዱስ አማኑኤል ይክፈልህ የስንቱን ቁስል እያከምክነው ቅንነትህን በጎ ስራህን በልጆችህ ይክፈልህ። ቃላት የለኝም

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሳዛኝ ዜና ,,😭😭 😭😭😭😭ሰማው ዛሬ 😭😭😭😭😭
    አራተኛ ፓትርያሊክ የሆኑት
    ብፁ ወቅዱስ አቡነመርቆርዮስ ከዚህ አለም በህይወት አርፈዋል ,,
    ለአባታችን ነብስ ይማር አይባልም
    በረከታቸዉ ይደርብን ነዉ ሚባለዉ
    በረከታቸዉ ይደርብን ,, እንኳን ደና መጣልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ወደ ልቦናዎ ይመልሳት በፆሉት አሰቦት በእውነት ጠፍተናል ሙተናል እኮ የለንም ጌታ ሆይ ምህረትን ላክልን

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ላንተ ይሁን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት መምህራን ያስፈልጋል በጣም ያልነቃን በዙወች ነን እግዚአብሔር ይርዳን መምህር በርታልን

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ገና ላዳምጠው ነው እግዚአብሔር ልቦናየን ይክፈትልኝ ስልክህ አልሰራልኝ አለ እባክህ ብዙ ጭንቀት አለብኝ ወለተ ዮሐንስ ብለህ ከነቤተሰቤ በፀሎት አስበኝ እንዳትረሳኝ ሰሞኑን አንተን ማናገር በጣም ፈልጌ ነበር በህልሜ አገኘውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ በአል አገኝሀለሁ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +27

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ እለት እለት የኛን ህይወት ወደንስሀ ህይወት የሚመሩ ትምህርቶችን ስለምታስተምረን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እኛም ሁላችን ተምረን በንስሀ ህይወት ለመኖር ድንግል ማርያም ትርዳን

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ ሰውነቴን ነው የወረረኝ መጽዋት መስጠት እየፈለኩኝ እጄ አይታዘዝልኝም መጾም እየፈለኩኝ ያስበላኛል መስገድ ስፈልግ ጉልበቴ ወገቤን ሰውነቴን ሁሉ ያመኛል አባታችን ሆይ ብዩ ተኛለው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፅሎት አስቡኝ ወገኖቼ መምህር እናመሰግናለን

    • @tirsitdebebe5075
      @tirsitdebebe5075 2 ปีที่แล้ว

      መጠንከር ነው ካንቺ ወዲያ ላንቺ የሚሆንሽ የለም አጋንንት እንዳትለየው ወደኻላ የሚጎትተው ሰለዚህ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @mogeshailu2188
    @mogeshailu2188 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ስለታመመ ኃይለጊዮርጊስን በጸሎት አስቡልን እባካችሁን የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናዬዬዬ አተዉ ብቻ ነህ የህዝብ ህመም ያወከልን,,,አጋንተ የለም ማለት ተረት ነዉ ,,,ማነዉ በቁመናዬ የቀበረኝ በየቤቱ ተኮረትሞ,,,,ቤት ይቁጠረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ በስመአብ በጣም ነው የሚገርመው እዳው ከደዝህ አይነት ማህበር መደሀኒአለም ይሰውረን የእውነት ሁለቱ እትማማሾች አጀቴን ነው የበሉት እመቤታችንን ቅድስት ድግል ማርያምን ያገለገሉ መስሏቸው ሰባት አመት ሙሉ በቅድሳን ስም ሰይጣንን ማገልገል በዛላ እድሚያቸው መባከኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል ሆኖም ግን ከዛ ስለወጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ከናተጋር ይሁን
    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว

      kebetekrstiyan wochi yehone neger mechem aytekmm

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሁሉ ነገር ያሰፈራኞል ብዙ አሰባለሁ ሰውን ማመን ፍቅር መሰጠት ይጨንቀኞል ድብት ይለኞል ላንተ ግን እረጅም እድሜን ጌታ ይሰጥህ ተባረክ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +76

    መምህራችን እንኳን ደመጡሉን
    በብፁኡአባታችን እረፍት በጠዋት ሰምቼ ልቤ ተሰበረ በረከታቸውን ይደርብን ውድ የተዋህዶልጆች።

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አንተ ባታወራማ ኖሮው አኝ እራሳችንን አናቅም ነበር ገጠመኝ የሚያዳምጥ ሰው የተጠራነው እግዚአብሔር ሊመልስን ሲፈልግ ያስተምረናል

  • @michaelatsedewoin8059
    @michaelatsedewoin8059 2 ปีที่แล้ว +3

    በጽኑ ምህላ በአርምሞ እንዳልኖረ
    ትልቁን ትንሣኤ፣ ሞቶ ተናገረ።
    ከእስትንፋሱ ነስተን
    ለእኛም ቢሆን ፋታ
    ስጋ ነፍስ ቢፈታ
    በነበር ለፍጥረት፥
    በምድር እፎይታ
    የሰማይ እልልታ
    ጻድቅ ሰው አረፈ፣ ዛሬ ድምጽ አወጣ
    ለቅሶ እንዳለመደ
    እንግዲህ መቃብር በአርምሞ ይቀጣ።
    /ዮሐንስ ሞላ/
    በረከታቸው ይደርብን 🙏🏿 💙

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም የሚአሳዝን ገጠመኝ ነው ደብተራወች ልቦና ይስጣቹ የሰውን ህወት እያመሰቃቀለቹ የአገኛቹት ሀብት ይቅርባቹ እባካቹ ደብተራወች ወደ ልቦናቹ ተመለሱ እግዚአብሔርን ፍሩ ?

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዜኦ ምናይነት ዘመን ላይ ደረስን ህዝብን አጠፉት እነኝህ ደብተራዎች ደሞ የሴት ደብተራ ሆይ የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኳንም ታደጋችሁ እታችን እና ወድሞቻችን በስመአም መምህር ይከንን ነገር ለማጋለጥ እግዚአብሔር ምክነያት ስላረገህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተስብህ

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 2 ปีที่แล้ว +1

    አጋእዝተ አለም ስላሴ ሲያዋርዱ እንዲህ ነው እግዚአብሄር ሲቆጣ ጅራፍ አይቆርጥም አይደል የሚባለው ብዙ ያሳየናል መምህር ተባረክልን

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y
    @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🙏🙏🙏😢😢😢

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +2

    🎚 መምህር ተሥፋ ሥላሴ ! አንተ አባታችን መልአከ መንክራት በአለት ላይ የሰሩህ ቤት ነህ ስለዚህ አንተ በተረዳኸው ልክ የመናፍስትን ሴራ የሚረዱ እጅግ ብዙዙዙዙዙ ምዕመናን አሉ :: ስለዚህ ትልልቅ የሚባሉ መምህራን የሚያስተምሩትን የሚጠቅመንን ብቻ እየለየን ማዳመጥ ብቻ ነው :: ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ሥላሴ ይጠብቅልን 🙏 በቤቱ ያፅናን😭በጎቹን በተኩላ እንዳይበሉ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅ 🙏 አሜን🤲

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ቆመሱ ትምርታቸዉን በጣም እወደዋለሁ ነገር ግን አንዳንዴ የሚናገሩት ቅር የሰኘኛልና የልቤን ስላወጣሕልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 ปีที่แล้ว +8

    ስላም መምህር በክርስቶስ ስላምህ ይብዛልህ በእውነት መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ ሁሌየም የሂወት ትምህርት ስለሚታስተምረን እንመስግናለን መምህርዬ ጉድ እኮ ነው ጭራሽ የሴት ደብተራ አቤቱ ጌታችን ሆይ ከዚህ ሪኩስ መንፈስ ኣንተ ፈውስን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ውይይይይይይይይይ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ያስባችሁ አጋንንት የለም እና የወደቀው ሰይጣን ምን ላርግ ነው በሰው ላይ ካልሰራ ዲንካይ ሊፈልጥ ነው ወይስ ወይስ ምንድን ነው እረተውን ያለፈው የስቃይ ዘመናችን ይበቃናን ያንቀላፋንበት ያሳዝናል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ኣባታችን ሆይ ኣቤቱ ይቅር በለን ከዚህ ክፉ ዘመንና ከሰይጣን ተንኮል ጠብቀን ሃገር ቤት መጥቶ ለመኖር እጅግ ያስፈራል:: ያ ደጉ ህዝብ ያ የዋሁ ህዝብ ምን ሆነ እመብርሃን ህዝባችን ውስጥጠልቆ የገባውን ርኩስ መንፈስ በልጅሽ መስቀል ሰንጥቀሽ ጣይው:: ልጅሽን በሙሉ ልባችንና በሙሉ ነፍሳችን እናመልከውና እንንበረከክለት ዘንድ እርጅን ኣሜን!!! መምህርተስፋዬንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከፈተናም ይጠብቅህ ኣሜን!!!

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ትምህሮትችህ ነፍሳችንን እንዴት እንደሚያድሱት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን ወንድሞቼ እህቶቼ 🙌 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን 😭 #ኦሮቶዷክስ_ተዋህዷ_መምህራን_የበለጡ_ሊነቁ_ይገባል_የእውነት_መምህር_በርታ_እግዚአብሔር_ሀይል_ይሁን_🙌

  • @tsehaydemirew5625
    @tsehaydemirew5625 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሐን የአማኑኤል እናት እደሐጢያተችን ሳይሆን እንደቸርቱ ይቅር እነዲለን ለምኚልንመምህር እመብረሐን ትጠብቅህ
    ያለንን ለመረዳዳት የተ
    በመናፍስት ሴራ የተገዱትን ለመርዳት አካውንት ብናገኝ

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ
    @ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ጥያቄ የሆነብኝ ንግር ነው ዛሬ ያነሳሄው መምር የቡዙ ሂዎት በፈተና የተሞላ ነው ቡሆቹ ስለ መናፍስት ዉቀቱን የላቸውም ደስምል ትምርት አስተምሮ በማሃል እንዲህ አይነት ያመጣሉ አንተ ትምርትህን ቀጥልበት እንደ እኔ ያሉ ቡዙ የተኛዉን እያነቃህ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እንጅ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ማስተዋልን ስጠን እኔም ኮተቤ ኪዳነምህረት የሆነች ሴት ግንባር እየመታች ዛር አለብህ መተት አለብህ እያለች በስልፍ ነበር ስው የሚጠብቃት ይች ሴት ምንድናት ስል ልጇ ታሞ ድኖላት ኪዳነምህረት ጸበል ተባለ መንፈሳዊ ለመምሰል ምንም አይነት ስረአት እንኳን የላትም ጉልበቷ ድረስ ነው የምትለብስው አስባስባ ካህናቶችን ምእመናን ትመግብ ነበር አባቶችም ጥንቃቄ ቢያደርጉ ይሄ ጥንቁልና በቤተክርስቲያን ለማሳሳት የተላከች ናት በዙህም ልክ እማይቀበሉ አባቶችም አሉ

  • @samarr1112
    @samarr1112 ปีที่แล้ว

    መምህር ያተ ተማሪ ነኝ ብዙ ነገር ተምሬ ተለውጫለው ቤተሰቤም እደዛው ግን አይከብድም አባ ገብረ ኪዳንን መናገር እሳቸውም እውነት አላቸው

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ልብ ይሰብራል 😢😢መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እናቶቼ አዛኝቱ ድንግል ከእናንተ ጋር ይሁን የኔ እናቶች 😢

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube9091 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን መድኃንዓለም የእማፍቅር ጥበቃ አይለይህ

  • @hiruttube1
    @hiruttube1 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እናመስግናለን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +2

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የሚገርም ነዉ በስመሀብ ይከብዳል

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት መምህርየ በአርብ ሀገር ያለን በመሀበር በዋሳብ ጉርብ የሚማሩትን አጋንት የለባችሁ ስይጣን እናተን አይ ዝም መቸበቅታችሁ እያሉ ምመናኑን ገደሏቸው በጣምነው የሚያሳዝኑት ኑተማሩ ሲባሉ ያተትምህርት እነየወርዳኖስ መምህር አባገብርኪዳን እርእዳለ አወቅን የሚሉ መምህራን ስብከት ብቻ ወጌልብቻ አስተማርን እያሉ ምመናኑን እዳይነቁ አደርጓቸው እራሱ ያተትምህርት የሚማሩትን እራሱ ጥርጣሬ ውስጥ አስገብተው እደገና ልክ አፍዝ አደግዝበለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ብየ ነው የምለው

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይርዳ በርታ የተማረው ስንል በአለማዊና በቤተክርስቲያን ያሉ በብዛት ስለሃይማኖት (እምነት) አልገባቸውም በተለይ የርኩስ መንፈስ አካሄድ እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው አሜን።

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 ปีที่แล้ว +30

    በቃሉ ስህተት በስጦታው ንፍገት በመንግስቱ ሺረት በዘመኑ እልፈት የሌለበት አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል በመፃፍ ቅዱስ ጌታ ስንት ቦታ ከስዎች መናፍስትን አስወጥቱል።የሚገርመኝ ወንጌል የሚስተምሩ እንዲ አይነት መነኩሴ እራስሽ እምቢ ብለሽ ጊዜሽ ሲልፍ ይላሉ ?በሀዲስ ኪዳን እኮ ነው ይህስ በኢቡል ዘቡል ያወጣል አላሉም ፈርሲያውን ጌታ ሲመጣ ምን ስርተው የትኛውን ነብስ አድነው ይሆን መልስ ሚመልሱት እንዴ ልቦና ይስጦት መድሀኒለም ችግሩን የተረዱልንን አባቶች ያኑርልን መድሀኒለም !!!!

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም የሚገርም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እንኳን የዋህ ምመናን አምላክ አጋዝተ ስላሴ እንኳን ደብተራን መንፈሱን አጋለጠላቸው ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
    ውድ መምህራን በጣም እናመሰግናልን ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ እስር ብዙ የዋህ መ

    • @yeqidusemikayeleliji5545
      @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว

      መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ ብዙ የዋህ ምመናን እየዳነ የተማረ እየተለውጥን ነው ውድ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንየማቱላን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @yeqidusemikayeleliji5545
      @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว

      @@Athanasiustube አሜን አሜን አሜን እሺ

  • @ቲጂየተዋሂዶልጂ993
    @ቲጂየተዋሂዶልጂ993 2 ปีที่แล้ว

    መህምራችን በጣም ያሳዝንን ገጠመኝ ነወ አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦና ለሁላችን አድለን መህምራችን እህት ወንድሞቻችን እግዚብሔር ያክብርል የናንተን ልቦና የቀየረ አምላክ እኛን ከነጣቂ ቶክላዎች ካስመሳይ ሰዎች ከፀረ ቤተ ክርስቲያን ይጠብቀን ለመከሩን ላስተማሩን መህምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅል እመብርሃን ፀጋዎት ታብዛልን አሜን

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር. ደና. አመሸ🙏🙏🙏
    እህተ. አታልቅሽ. ሁሉም. የስራቸውን. ያገኛሉ
    እንድ. አይነት. ሰዎች. ናቸው. እነንም. ፈንቅሎ. በልጅነተ. አገንረ. ሳልጠግብ. በመተ. ት. ከአገረ. ያወጡኝ.
    ርቀም. ብሆን. ፈጣር. አባታችን. መምህር. ግርማ. እድምና. ጠና. ይስጣቸው. እየነርኩኝ. ነው.
    ይመስገን. ለፈጣር.

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ምሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው በጣም ይገርማን እንኳንም ደህና ተመለሳችሁ መምህርየ አይዞኝ በርታ የኛ ጀግና እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ያሳዝናን አየ ስው መሆን ይከብዳን በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ አቤት ሉእል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አየ ህይወት በጣም ያማል አተንም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 2 ปีที่แล้ว +2

    እደት ዋላችሁ አመሻችሁ የመምህር ተማሪወች እኔስ ዛሬ አልገባሁም አሁን ብቻየን ላደምጥ ነዉ እወዳችሁዋለሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ዉለተ ገብርኤል እያላችሁ መምህራችን እንወድሀለን ጨርሸ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +8

    🤲🤲🤲
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐👐❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫👐❤❤💒🌿🕊🌻የሚገርም እና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው እህህ እህቶቸ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹህ አዞቹህ 😥💔👐እሺ መምህራችን የተቻለነን እንሳተፋለን❤❤❤

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታየ ሆይ ማረን ምን አይነት ጉድ ነው ማነን ነው የምናምነው የሰውልጅ በሙሉ የፀላይ ፈረስ ሆን እግዚአብሔር ኤፍታህ በለን አይዞአቹ እህቶቸ አታልቅሱ እግዚአብሔር ያበርታቹ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውይኔ መምህራችን ያሚያሳዝን ገጠሙኛ ነውበእንባንየጨርስትክእህህ አምልበፅ አባታችን በርከታችው ይደርብንአሜን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 ปีที่แล้ว +2

    የስውልጂ የክፈት ጥግ በጣም በዛ የውነያት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችው እደዚ የምታደርጉ ስወች

  • @zelalemweldamriam1781
    @zelalemweldamriam1781 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እፀ በለስ ጥንቁልና በቴሊግራም እየተሰራጨ ነዉ አንድ እንበል

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም የምገረም ገጠመኝ ነው መምህር

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አድነን ከደዚህ አይነቱ አሳሳች እግዚአብሔር ያውጣን ለተጨነቁትም እግዚአብሔር ይድረስላቸው 😭😭😭መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራን ሁሉ እንዳተ እዲነቁ የዘወትር ምኞቴ ነው🙏

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚዮ ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ኤፍታህ በለኝ ወለተ ሚካኤል መምህር እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +4

    _በጣም ያሳዝናል እህታችን ያደረገችውን ነገር እኔ ቢሆንም የማደርገው ነገር ነው ያደረገችው ማለትም ከእመቤቴና ከእህትሽ ምረጭ ስትባል እመቤቴን እመርጣለሁ ብላ መምረጧ አይፈርድባትም እኔም አደርጋለሁ በእሷ ቦታ ላይ ቢሆን ግን አሁን አሁን ይህንን ገጠመኞችን ከ1 እስከዚህ ድረስ ያለውን ገጠመኞችን የሰማ ሰው ይነቃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ይገርማል ለማንኛውም ክፍል 2 እንጠብቃለን ቸር ያገናኝን ውድ መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን በእውነት እናመሰገናለን_

  • @salamcenter8088
    @salamcenter8088 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ትምህርትህን እሰማለሁ ለሰውምሼር አረጋለሁ ግን እኔ መለወጥ አቃተኝ የ ሲጋራ ሱስ አለብኝ ገጠመኝህን ስሰማ ልቤ ይሰበርና ወዲያው እረሳለሁ ብዙም በልቦናዬ አይቀመጥም ያለሁት አረብ ሀገር ነው እባካችሁ ፀሎት አርጉልኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว

    መምህር የኔ አባት ይጠጣል ግን ብዙ ሆነው ነው የሚጠጡት እና ቤት ውስጥ አምልኮትአለ በጸሎት አስብኝ መምህር ምእመናን😢😢😢

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን መምራችን ቃለ ህይውት ያስማል እርር ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የማንስማው የለም😥😥😥እቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን እግዚእብሔር እንካን ክዚ ክፉ ቦታ መለሳችሁ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ መሐረነ ክርሰቶስ እግዞኦ የመጨረሳ ግዜ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ክርሰቲያን የተዋህዶ ህዝብ ክርስቲያኖች እንንቃ እናስተውል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว +9

    እህቶቼ አይዧቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ ጤና ና ሰላም እድሜ ከፀጋጋ ይስጣቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ መምህር አንተንም ከነሙሉ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ አሜን

  • @tigestmaru9643
    @tigestmaru9643 2 ปีที่แล้ว +3

    ብፁዕ አባታችን በረከታቸወ ይደርብን በአብርሀም በይስሐቅ በያይቆብ በነዳዊት ጥግ ያስቀምጥዎት እግዜአብሔር አሜን አሜን አሜን በጣም ይገርማል ፈጣሬ ሆይ ማረንይቅር በለን

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ነው መምህር አይዞህ በርታ እኛ ችግራችንን ስለምናውቀው የኛን ችግር ማን እንዳወቀልንና ማን እንድንነቃ እየረዳን ያለውን እናውቃለን እና በርታ የእኛ እንቁ የስደት አባታችን 🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +1

    በሥላሴ ስም በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው እመቤቴ ትርዳቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ ምንያሰማናል ይማረን ምህረቱ የበዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ይማረን

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን ❤🌹
    እንኳን አደረሳችሁ ከቅዱስ መርቆርዮስ ወርሓዊ ክብረ ባዓል ⛪❤
    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኦ አባት ሆይ የሚሰሩት አያውቁትምና ይቅር በላቸው ብለሃልና ይቅር በለን አቤቱ ማረን ስንት አሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መስሎ ውስጣቸው በርኩስ መንፈስ ተመልቶ ተዋህዶ ለማፍረስ የተዘጋጁ እማ ፍቅር ሆይ ይቅር ብይን🙏😭

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት,ነው,መምህር,እግዚአብሔር,በአባታችን,መላከ,መንከራት,መምህር,ግርማ,ላይ,አድሮ,አንቅቶናል,አንተንም,እግዚአብሔር,ከነ,ቤተሰብህ,ይጠብቅልን,መምህር

  • @user-ec21
    @user-ec21 2 ปีที่แล้ว +2

    እኒህን አባት ስጠላቸው በመድሀኒዓለም የእውነት በአባታችን አባ ግርማ በአባታችን መምህር ግርማ የሚነገሩ አባቶች በጣም ይገርመኛል እኔ ሀጥያተኛ ትቢያ ቆሻሻነኝ ግን አባታችንን ሲነቅፉ ስብከታቸው ላይ ስሰማ በጣም ከበድኝ ለዛነው

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት እንደዚህ አይነት ክፉ ከሚሠሩ ቅዱስ መርቆሬዎስ ይጠብቀን በእውነት ግን የት እየሔድን ነው አቤቱ ይቅር በለን መምህር ግን ሁሌም በምታቀርባቸው ነገሮች ብዙ እማራለሁ በተለይ ይህ ወደኔ ና የሚሉት ነገር እናቴ ስንታመም ትላበሠን ነበር ማለቴ እኛ ተኝተን መራመድ ሌላው ደግሞ ዋገምት የሚሉት አለ እሱ ደግሞ ከራስ ላይ የሚላጩት ነው እና ደም ማፍሰስ ሌላው ደግሞ የግንቦት ልደታ ይቅር ይበለንና ንፍሮ መንገድ ላይ እንደፋለን ኧረ ስንቱ ይህ ሁሉ ለካ የእርኩስ የተዋረደው የዳቢሎስ ስራ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እዝቤም ንቃ እንዴት ከቤተክርስቲያን ቀርታችሁ ለዛውም ሴት አገልጋይ ቤት ውስጥ ትሰበሰባላችሁ ካህን ቢሆን መቼም እንሸወዳለን ምክንያቱም ደብተራ እንኳን ቤት ውስጥ ቤተመቅደስም ይዳፈራል በእውነት ልንነቃ ይገባል

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ወይኔ እርእሱ ያስፈራል ይኸን ያህል ድፍረት አቤቱ በምህረትህ ተመልከተን ማረን አባት ሆይ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    _እውነትም ጉድ ነው እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ጉድ ገጠመኝ እንሰማለን ማለት ነው ገበረች የሚለው አባባል አልገባ ሰላቢም ምንድነው ለማንኛውም እኔ ከዚህ ገጠመኝ ምን ትማርሽው ብትሉኝ በየተኛው ማህበር ላይ ብሳተብ ማስተዋል እንዳለብኝ ነገሮችን መመርመር እንዳለብኝ ተረዳሁት እኔ በማርያም ስም ካለ ከልቤ ሰውን አምናለሁ የፈለገውንም ነገር ብሆን በማርያም ስም ካሉ አልጠራጠርም ግን እመብርሀን አሳልፋ አትሰጠኝም ከልቤ ስለ ማምናት ትረዳኛለች ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ዝማሬ እና ስግደት ለእናታችን ይሁን በሰውነት ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ውድ መምህራችን ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሀን በምልጃዋ አትለየን አሜን 💚💛❤️_

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 2 ปีที่แล้ว +1

      አስራተ ማርያም ጊዜው አስደንጋጭ ነው ተጠንቀቁ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eftahtesfasilase4230 እሽ የእኛ እንቁ መምህራችን እመብርሀን ረዥም እድሜ ትስጥልን ለእርሶ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እርሶ እንደ አላችሁ ምስጋናውን እግዚአብሔር ይውሰድ ትሉ የለም እናም እመብርሀን ትጠብቃችሁ መምህሬ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የባንኩን ስም ፃፍልን ቅርንጫፉን እግዛቤር የበረከቱ ተካፉይ ያድርገን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 6 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ነዉ መምህርዬ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ሰላም መጣችሁ #ልዑል_እግዚአብሔር ከገጠመኙ የምንማር የምናስተውል ያድርገን 👏መምህራችን #እግዚአብሔር ኃይል ብርታት ጉልበት ይሁንህ👏

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 2 ปีที่แล้ว +10

    እኳን ሰላም መጣህልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የአባታችን ብፁአት በረከት ይደርብን🙏🙌

  • @selfiemobile9389
    @selfiemobile9389 2 ปีที่แล้ว +1

    መ መምህር እረ የት ነው ያለንው ?ወዴት እየሄድን ነው የሰው ልጅ ወደ ዳቢሎስ ተቀየረ እመብርሃን እማምላክ አትለየን

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም
    @ፅጌማርያምፅጌማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አቤት አምላኬ ምን ጉድነው በፈጣሪስም አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ በጣም ጥሩነው ይዋረድ እደዚህ

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 2 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል ፈጣሪ በኪነጥበቡ ከነአማላጅ እናቱ ይጠብቁን እንጂ የምንሰማው ነገር ከባድ ነው።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @መቅደስከበደ-ጐ8ዘ
    @መቅደስከበደ-ጐ8ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምነዉ መምህር

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችን ቃል ህይዉት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን የዛሬ ገጠመኝ አስትማሪም የሚያሳዝን ነዉ አቤት ይቅር በልን😭😭😭 ወንድሙቻችን በጣም አስተማሪ ነዉ እናምስግናልን እግዚብሔር ያክብርልን አሜን3

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን ታዲያ ይህ ሁሉ ግፍ ነው አገራችን ላይ የመጣው መአበል እንንቃ በርታ እውነት እውነት ናት

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +41

    ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን የመንፈሱ ውግያ ከባድ ነው ሁላችንም በፀሎት እንበርታ

    • @aynabebazenaw7580
      @aynabebazenaw7580 2 ปีที่แล้ว

      መምህር እጅግ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሄር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ትጠብቀን አንተንም ይጠብቅህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata ปีที่แล้ว

      tekekel😊

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 2 ปีที่แล้ว +4

    አብዛኞቹ ሰበክያን ስለመንፈስ እውቀት የላቸውም ስለዚህ ይህን ቸግራቸውን አውቀው እራሳቸውን ቢፈትሹ ጥሩ ነው እየተሳደቡ የሚያስተምሩ ብዙ ናቸው ግን አያስተውሉም እናም እራሳቸውን ቢፈትሹ ጥሩ ነው።

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ስንት አይነት መከራ አለ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን የነሱ ከባድ ህይወት ለኛ ትምህርት ነው በእውነት ብዙ ከባድ ነገር አይተዋል እግዚአብሔር ይርዳቸው🙏🙏🙏

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይሶጥህ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው

  • @ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
    @ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል እውነት ነው መንፈስ መሳብ በጣም ይጎዳል እኔ በአንድ ፀበል ቦታ ላይ በ 2006 የአንድ ልጅ መንፈስ አጥማቂው በሌሉበት ቦታ ይስብ ነበር ከዛ መንፈሱን ተገዝቶ ነው እንዲሸኝ የሚደረገው እንጂ ፓወር አንሶኛል እያለ ሰራዊት እየሰበሰበ ልጁ ላይ ያስቀራል::እና አንድ ግዜ በተከታታይ ከእናቷ ላይ የምታስብ ልጅ ነበረች እናቷ ይታመሙ እና እንደተለመደው የልጁን መንፈስ እያሳበች አሮጊቷ አረፉ::

  • @martadesalegin7821
    @martadesalegin7821 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኩዋን ደህና መጡ የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @tigistzeleke8964
    @tigistzeleke8964 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ልቦናችንን ክፈትልን አንዳንድ የማልጠብቃቸው አባቶች እንደዚህ አይነት ነገሮችን ጣል እያደረጉ ሲያስተምሩ በጣም ያናድዱኛል በግልፅ በአጋንንት የታሰሩት ሲፈቱ እያዩ አጋንንት የለም መምህራችነመምህር ተስፋዬ አንተ እነሱን ተዋቸው እኛ ሁሉም ነገር ገብቶናል ማስተማርህን ብቻ ቀጥል እነሱም ቁስሉ ሲደርስባቸው ወይ ደሞ እግዚአብሔር ሲገልጥላቸው ይነቃሉ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
    እንግዶች ህዝቡን ለማስተማር መጣችሁ እውነታው ስለተናገራችሁ የጠፍት ይመለሳሉ ለመሄድ ያሰቡትም ቆም ብለው ያስተውላሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን 👏👏
    የሰማነውን መልካም ፍሬ የምናፈራበት የምንቀየርበት ያድርግልን 👏👏
    ተመልካቾች አንዳንዶች ትገርሙኛላችሁ 🤔🤔 ሳታዳምጡ አስተያየት ለመፃፍ እንዴት እንደምትደፍሩ አይገባኝም አንዳንዶች እያሳለፋችሁ የ1:58 ሰአቱን በ 5 ደቂቃ ጨርሳችሁ አስተያየት ትፅፋላችሁ ፣ አንዳንዶች ጭራሽ ሳትከፍቱት በቃ እንዲሁ ትፅፋላችሁ የምትሰሙበትን ሳታስተካክሉ "አይሰማም፣ለምን አንተ አታቀርበውም ?፣ ጥራት የለውም " ግራ የገባ ነገርኮ 🤔🤔 ቦታው ላይ ያሉ ሰዎች መጠው እውነታውን ሲናገሩ በዛ ሂዎት ላሉት ለመመለስ መደፋፈሪያ ይሆናል ለተመልካች ደግሞ በሚያሳዝን መልኩ መምህርን "እሸት ነው አንተ እየፈጠርህ" የሚሉ ስላሉ እንደ አንድ ማሳመኛ ስለሚሆን አልፎ አልፎ እራሳቸው መምጣታቸው ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም መምህርም በመጠኑ ያርፋል 15 ደቂቃ በወጉ የማናወራ ነንኮ መምህርን ብርታቱን ማድነቅ ይኖርብናል።
    ሌሎቻችሁ ደግሞ ከመሰረቱ ስለማትሰሙት" ለምን ይሄዳሉ "የመሳሰሉትን ትፅፋላችሁ ግንኮ በደንብ ብናዳምጥ ከመፍረድ እናስተውል ነበር። አንዳንዶች ሰላምታ ሰጥታችሁ " ገና ልሰማ ነው በሉ አብረን እንስማ ፣ሰላም "የምትሉ ስላላችሁ እናንተን አይመለከትም ፅሁፌ ።።
    ግን ምን ይሻለናል ትላላችሁ ወይም ትምህርት ሲለቀት ለምሳሌ ለ1:58:35 ሰአት ድረስ ኮመንቱ ይዘጋ 🤔 በደንብ አዳምጠን እንድንፅፍ ???
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ