🛑ያልተፈታው ሌባና ፖሊስ ጨዋታ - Ethiopian TikTok Videos Reaction

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 3 หลายเดือนก่อน +4

    🎉Welcome Back My Brother!🔥
    ❤ፈጣሪ ደግ እና ቸሩን ብቻ ያሰማን❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

  • @zafuazaech497
    @zafuazaech497 3 หลายเดือนก่อน +7

    አጣና ይዞ መሄድ ነው መላው 🤔

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @Dior768
    @Dior768 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ በጣም ጥሩ ትቆማ ነው ሳላደንቅህ አላልፍም thank you❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks SEMERE BAREYAW GOOD MESSAGE.

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ ስብስብ የዚ ሀገር ፍቃድማ ገና መተንፈሳችሁን ሁሉ በፈቃድ ይሆናል😅😅😅

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዱየ እዉነትህን ነዉ

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቀበሌ ማለት ሲተነተን ቀ ቀማኛ 😅 በ በላተኛ 😅 ሌ ሌባ 😅ማለት ነዉ ቢመርህም ዋጠዉ

    • @NbsGtub
      @NbsGtub 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 3 หลายเดือนก่อน +4

    በእጅህ ና ብሎኝ!!!! ተመችቶኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @fikadukiflu7437
    @fikadukiflu7437 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ቀበሌ የልቤን አገኘህልኝ ተባረክ!!!!!

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 3 หลายเดือนก่อน +2

    🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ልጁ ጉዳቸው ዘረገፈው አይ ውረድ ቀበሌ ምንግዜም አይስተካከልም ካልተዘጋ በቀር

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም፣ የወረዳ ሰራተኞች በተቀጠሩ ማግስት መኪናና ቤት የሚገዙ መኖራቸውን በአደባባይ ተናግረዋል። በጋራ እናርመው ማለታቸው ባይከፋም፣ ዋናው የማረሚያ አለንጋ እሳቸው እጅ የሚገኝ ስለሆነ መከሐናና ቤት የገዙበትን የሀብት ምንጭ እኔደኮሪደር ልማቱ በፍጥነት አጥርተው ብቁና ህዝብን በቅንነት ለማገልገል የሚጥሩ ሰራተኞችን ሊያስቀምጡ ይገባል።

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +1

    I don't understand this page political page or agerawe page?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      አገራዊ! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቀበሌ ስሄድ ያመኛል😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน +1

    የማዘጋጃ ቤቱንማ ብገጥምህ በዙረትና በመመላለስ መንግስቴ ሰማያት ትደርሳለህ።ክክክክክክ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር በርታ አሪፉ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ሰሰላም ብለናል ይመችህ።❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @JOSEPHAlemayhu
    @JOSEPHAlemayhu 3 หลายเดือนก่อน +5

    በአውነት ቀበሌ ለልደት ያየሁትን ፍዳ እግዚህር ይፈድ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጉሌ😂😂😂😂 ስቄ ልሞት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @AbebawwDemeke
    @AbebawwDemeke 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ያቀረብከው ትክክል ነው አበባዉ ከልደታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      አበባው ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @GirumErmias2024
    @GirumErmias2024 3 หลายเดือนก่อน +1

    i can't stop laughing

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነው የሚረጋቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትም ያለ ችግር ነው አ,አ ህዝብ ተመችቷቸዎል ተኝ ነገ ታለቅሳላችው ገና ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน +3

    የልቤን ነካችሁኝ ቀለም ለመቀባት ፈቃድ ያስፈልጋል ቶሎ ለመጨረስ በእጅ መሄድ አለበት ምን ይሻለናል ግን በቃ ሰው ኑሮ ስለጀገረው በምን ዘዴ ገንዘብ እንደማያገኙ ነው የሚያቅዱት ደሞ የሚጠይቁት ገንዘብ ብቻዬን አይደለሁም ትልና ከፍ ያለ ገንዘብ ትጠይቃለች የሚቆጣጠር የለም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልቸኝ መረርኝ አኔነ አንት አምላከ አንድምን ልሁነ❤ኪንግ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great reaction

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከንቲባዋ መኪና ያልገዛ ቤት ያልገዛ እያሉ እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ለምን እርምጃ አይወሱዱም

  • @MulatuEnquahone
    @MulatuEnquahone 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቀበሌ ነገር በጣም አሳዛኝ ደረጃ ላይ ደርሷል በተለይ ለሚ ኩራ በአጠቃላይ የሚኮራ ሰው የለም እንዲያው ሆድ ይፍጀው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @selamYena
    @selamYena 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሻይ ሰዓት ነው የወጣው ተብለህ አይመለሱም በራሴ አይቼዋለሁ

  • @NapollionJanot
    @NapollionJanot หลายเดือนก่อน +1

    እረ የኮሪደር ልማት የተባለውን ዞር ብሎ የሚፈትሸው አካል ቢኖር መልካም ነው, የእግረኛና የብሽክሌት መንገዱ በአብዛኛው ከየመንግስት መ/ቤቱና ከየሰፈሩ ጎርፍ ጠርጎ ያመጣው ደለል ተከማችቶበታል እኮ.

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 หลายเดือนก่อน +1

    አልገቡም ነው ለሻይ ወጥተዋል ነው ስብሰባ ላይ ናቸው ነው ወጣ ብለዋል ለስራ ጉዳይ ወዘተ እየተባለ ሕዝቡን ያንገላቱታል

  • @MulatuEnquahone
    @MulatuEnquahone 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ሰሞኑን ጀሞ ኮንዶሚኒየም የቤት ኪራይ ውል ለመዋዋል ሄጀ በስንት ፈተና ጉዳዩ ካለቀ በኋላ ወይ 3ሺ ብር አለዚያ ደግሞ 5ኪሎ ቆሎና 1ኪሎ ቡና ካላመጣችሁ ዶክሜንቱን አንሰጥም አሠራር ነው ብለውን ቁጭ...

    • @mebratmichael-bw9qq
      @mebratmichael-bw9qq 3 หลายเดือนก่อน

      አቤት ውሸት እኔ ዛሬ ተዋውያለሁ

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቀድሞው መረጃ: የጋብቻ: ልደት: ሙት እና ….. ወዘተ የህጋዊ ክፍያ ፈፅመህ:: 2-3 ወር ረየጠበኩ ነው።

  • @AsAz-t3d
    @AsAz-t3d 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮጵያ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 2 หลายเดือนก่อน

    አገሪቱን አወደሚት

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😂😂😂

  • @FaselJeneberu
    @FaselJeneberu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሚ ኩራ ወረዳ 9 የልጀን የልደት ካርድ ከለከሉኝ ያሳዝናል

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @YeshiharegHailu-x4l
    @YeshiharegHailu-x4l 3 หลายเดือนก่อน +2

    የልቤን የነገራችሁኝ የኔ መባለው በቀበሌ እንዲ እንዲህ አይነት ገጠመኝ እኔም ገጥሞኛል ቦታው ላይ የሚመጥን ሰው ስለሌለ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay 2 หลายเดือนก่อน

    መታወቂያ ለማውጣት ያየውት ፍዳ መጨረሻ ተውኩት

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz 3 หลายเดือนก่อน

    የግል አካውንት ሰቶህ የአገልግሎት እንድታስገባ የሚሰጥህ ኦፊሰር እንደኔ የገጠመው። like

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ወደድክም ጠላህም ጨጓራህን ከመላጥ ውጪ ለውጥ ወፍ የለምና የሰው ልጅ ያልታየ ቀ በ ሌ ልፋ ቢልህ ነው መፍትሄው ፀሎት ነው ወዳጄ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @tme251
    @tme251 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zena feta sayhone yanadedale

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝቡማጋለጥአለበትቀበሌየቆዩትንአባሮአዲሱንትውልድማስገባትነውወጣቱመስራትአለበት🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ene boll kefeleketem karetayen digital lemadereg 14 wer yawem egeren yaegnal yaledegaf alehadem yalefew wer alkesh tesetegn 14 wer behiwete enedezih ayech alawekem ena yasazenal gelemichaw enedal hono

  • @tsegawadane2932
    @tsegawadane2932 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yegna teklayi minsterem, mengistem abiy Ahmed sayihone kesir yalu ameraroch nachew, silezi kesir yaltesera mengist kelayi bichohi..wuha tenchacha becha new

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @abrahamhagos1161
    @abrahamhagos1161 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀበሌማ ስትመላለስ ሰው ቀበሌው የራስህ ይመስላቸውና ' ያ ቀበሌ ያላቸው ልጅ' ይሉሃል።

  • @EphiremTamirate
    @EphiremTamirate 2 หลายเดือนก่อน

    iwunet bilewale aba tseliyuna sira jemiru yalut aba ameseginalew bexam

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክሊራንስ ለመውሰድ ሄጄ ፌስ ቡክና ዩቲዩብ በማየት ላይ ናቸው

  • @gwudfre
    @gwudfre 3 หลายเดือนก่อน +1

    guys, system change is vital, looks that we are eating the fruits of the inept administration. We need to learn from the Kenyan people.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 หลายเดือนก่อน +3

    የቀበሌ ችግር ከድሮ የነበረ ነው በደርግ ግዜ ነው ቀበሌ የተጀመረው በብልጽግና ባሰ መፍቴው ጸሎት ብቻና ብቻ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

    • @tomk5529
      @tomk5529 3 หลายเดือนก่อน +1

      በሰው ሀገር በጥገኝነት እየኖርክ አስተያየት ለመስጠት ትሞክራለክ? ካልተመቸክ ወደ ሀገርክ ጥርግ

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀበሌ፡የዝናብ፡ሳይሆን፡ከፀሀይ፡የወጣ፡መብረቅ፡ይውረድበት።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    መኪና ውስጥ ሆኖ የሚናገው ልጅ የአዲስ አበባን ችግር ሁሉ የሚናገር አድርጌ ነው የማዳምጠው እረ እግዚአብሔር ይሁነን የአዲስ አበባ ወጣት መሮታል እረ መላ ስጡን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀበሌ በጠም በችግር ፈጣሪዎች የተሞላ ነው መንግስት ቢያየው

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 3 หลายเดือนก่อน

    ቀበሌና ክፍለ ከተማ መሬት ይዞታ ያአሉትን የሰው ቆሻሾች መንግስት ያአጥራልን

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው የምታስጠላኝ ሼባው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      እውነቷን ስለምነግርህ! ገና ያምሀል

    • @NejaSani
      @NejaSani 2 หลายเดือนก่อน

      አረ አይባልም ወንድሜ !! ምናልባት ፈጣሪ ብሎ አንተ በሱ እድሜ ብትደርስ ምን ልትሆን እንደምትችል መገመት ይቻላል ልንገርህ ፍራሽአዳሽ ነው ምትሆነው።ረጃጅም 3ሽቦዎችን ይዘህ ፍራሽ አዳሽ ነው ምትሆነው።

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 2 หลายเดือนก่อน

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የቀበሌ ነገር ን ሆድ ይፍጀው በክፍለሀገርማ ወጣ ብላችሁ ብታዩት በተለይ ባሌ ጎባ ከተማ አስተዳደርን በየቢሮው ሲገባ የሚሰጥ ገንዘብ ካልተያዘ ጉዳይህ ን ዞር ብሎ የሚያይ የለም ብቻ እዛ አገር ላይ ባለጉዳይ አያድርጋችሁ

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 3 หลายเดือนก่อน +1

    10q

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @GabrielSaint-cm1tf
    @GabrielSaint-cm1tf 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ልማድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሹማምንተን ሲያማርር ብዙ ዘመናት ኣልፈዋል። መፍትሄው እሱ እራስ መሆኑን ግን ግንዛቤ ያለው አይመስልም።።መቼም ቢሆን ዩቲውብ ላይ ስሞታ ማቅረቡ መፍትሄ ሆኖ አይውቅም ።ተወደደም ተጠላም ሕዝብ ተደራጅቶ መሠረታዊ ለውጥ ማምጣት አለበት። የወደቀ የመንግሥት ስርዓት ተገዢ እስከሆነ ድረስ፣በባርነት የቢሮክራሲው ተገልጋይ ከመሆን፣ለሰዓታት ፀሐይ ንዳድ ላይ እየተሰጡ በፈቃደኝነት የግፍ ቢሮክራሲ አገልጋይ መሆኑን ሕዝብ እስከተቀበለው ድረስ፣ ቀበሌ ብቻ አይደለም ተራ ዘበኛ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ይነግሳል።
    ለወራት ቀበሌ መመላለስን እንደ ባሕል ፣ እንደ ልማድ አድርጎ መቀበል ወንጀልን ሕጋዊ አድርጎ መቀበል ነው። ምናለ ከዚህ ወር ጥበቃና መመላለስ አንደኛው ቀን ሰልፈኛው ሁሉ በኣንድነት ወደ ቢሮ ዘልቆ፣የአንዳዱን ሹማምንት ሱሪ ቢያስፈታ ቢያንስ መደንገጥን ሊያስከትል ይችላል።እድልንና እግዚአብሄሩን እያማረሩ ከመኖር ፣የዜግነት መብትና ግዴታን ያለመጠቀም፣ ቀላልና ቀልጣፋ እርምጃዎችን ቢሮክራሲው ላይ ያለመውሰድ ከወንጀል ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው።

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ቀበሌ አንድ ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የአርከበ እቁባይ ጊዜ ትዝ አለኝ በየቢሮዉ ባለስልጥጣን ሳይሆን ህዝቡን መስሎ እየገባ ስንቱን ነዉ ከወንበሩ ላይ አንስቶ ቆሻሻ አንሺ ያደረገዉ 😂 አዳነችም ተመሳሳይ ጉበኛዉንና አላጋጩን ለመለየት ሲሲተም መጠቀም ትችላለች.

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ እሄን ፕሮግራም የምታቀርበው ሰው ሳሞራ ዮኒስን ነው የምትመስለው ጥርስህ እንደሱ አልወላለቀም እንጂ 😂 ወየጉድ ወይ መመሣሰል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ተቃጠል ገና ብዙ አስቀናሃለው መሃይም!

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 หลายเดือนก่อน

    አበሻ አለቅላቂና አጨብጫቢ አድርባይ አፈንዳጅ ስለሆንክ እሄም ሲያንስህ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጥላቻህ ከኦሮሞ ህዝብ ጋራ ነው እንዴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ዘር ምን አስቆጠረህ ኦሮሞ ነው እንዴ የሚሰርቀው?

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน +1

    የወር ደሞዝተኞች ስለሆኑ ሰሩ አልሰሩ ይከፈላቸዋል በሰአት ቢሆን እንደኛ ቁጥጥር ሊኖር ይችል ይሆን ምድረ ገገማ ሁላ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 3 หลายเดือนก่อน

      ሌላውም ሴክተር መስሪያ ቤትም ደሞዝተኛ ነውኮ በተለይ አስተማሪ ሀኪም ወ ዘ ተ እራስ ወዳድነት በዝቶ ነው

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንአንተ አተምራም ቀበሌወን ወረኛ ሁሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ሃሃ! ዋና ጉበኛ?

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም፣ የወረዳ ሰራተኞች በተቀጠሩ ማግስት መኪናና ቤት የሚገዙ መኖራቸውን በአደባባይ ተናግረዋል። በጋራ እናርመው ማለታቸው ባይከፋም፣ ዋናው የማረሚያ አለንጋ እሳቸው እጅ የሚገኝ ስለሆነ መከሐናና ቤት የገዙበትን የሀብት ምንጭ እኔደኮሪደር ልማቱ በፍጥነት አጥርተው ብቁና ህዝብን በቅንነት ለማገልገል የሚጥሩ ሰራተኞችን ሊያስቀምጡ ይገባል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 หลายเดือนก่อน

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤