Selam wendemy adis camera legetem neber ke selke gar lemagenagnet yanten vidio eyeteketelku neber .gen creat vidio almeta alegne yemimetaw password and phone number yelale ye enyn sasegeba Don't much yelegnal.selku kewchi neber yemetalegne kezih befit tekeftobet yehon? Or endet creat ladreg?
Bro ine electric zirigata iyeseralehuna ahuni iyeserahu yaalehuti vila beti newuna aserihe security camera mesimeri sialigni bilognalina bemin ayineti gemedi newu masikemeti alebigni please
እናመሰግናለን ብሮ ጥያቄዬ ከአንድ ቀን በዃላ በስልኬ ሳየው ኦፍላይን እያለ አስቸገረኝ
እና የተቀመጠበት ቦታ ብቻ ነው የሚቀርፀው
እኔስ ተሳቅቄ ልሞት ነው የዚ አይነት አለ ግን
ይዞራል ምግብ ራሱ ይርበኛል እጭ እስክመቼ
እንደዚህ ብበላም ቃም አይለኝም ነፃነት የሌለው በጣም ክባድ ነው
😭😭
ካልተሰካች ትሰራለች እንዲ መልስልኝ
😂😂😂😂😂
እሚዞርበት ሁሉም ቦታ ታያለች
Hi, What happens if the plug is interrupted when the power goes out? And if we place it somewhere high do we need a extension socket?
Ke pc gar yelehim
Sorry wondem yezorebetin bicha new woym yalezorebetin yikertsal?
Selam ..tnx for making this video but...SD card ketetekemku wifi yasfelgegnal?
ጥያቄ አለኝ ወንድሜዋ ይቺ ካሜራ ቀይ ብቻ ስታበራ ትሰራለች ወይስ አሰራም በአላህ እንዳታልፈኝ
GNCC ካመራ እንዴት ከስልክ ጋር ማገናኘት እንችላለን ?
Selam wendemy adis camera legetem neber ke selke gar lemagenagnet yanten vidio eyeteketelku neber .gen creat vidio almeta alegne yemimetaw password and phone number yelale ye enyn sasegeba Don't much yelegnal.selku kewchi neber yemetalegne kezih befit tekeftobet yehon? Or endet creat ladreg?
እንዳልሽው create የሚለው አይመጣም ስለዚህ, create mi acount ብለሽ google አድርገሽ creat አድርጊ
Bro ine electric zirigata iyeseralehuna ahuni iyeserahu yaalehuti vila beti newuna aserihe security camera mesimeri sialigni bilognalina bemin ayineti gemedi newu masikemeti alebigni please
Min aynet security camera megtem yemifelgut?
yewifi
ጥያቄ አለኝ ወድም አለም እዳታልፈኝ ይች ካሜራ ቀርፃ ታስቀምጣለች ወይስ ከፉተዉ ሲያዩ ብቻ ነዉ ያለዉን ነገር እምታሳየዉ መልስልኝ በናትህ
ሪከርድ ማድረግ ስለሚቻል በማንኛውም ጊዜ ላይ መመልከት ይቻላል
እኔ መዳሜ ቤት ኣለኝ ሁሉ ነገር ድምፅሽን እንቅስቃሴሽን ሁሉም በግልፅ ነው ሚያሳየው😢❤
ኡወ እኔም ጋር አለ ወላሂ ኩሽና ለመብላት ራሱ ተሳቀቅኩኝ ወላሂ@@ፍቕሪእዩመንገደይ-ረ2ዸ
በፈለጉ ሳአት ይመለከቱታ ል ያለፈውም ወዳውም ከፈለጉ
አንድ ጥያቄ አለኝ ቪዲዮ ያደረገውን ለስንት ቀን ነው የሚቀመጠው ወይስ አይጠፍም
እንደ ሜሞሪ ካርድ size ነው ። 120gb ከወር በላይ ይቆያል ። መጀመርያ ጀምሮ እየደመሠሠ ነው
ያለ ዋይፋ በሚሞሪ ቀርፆ ማስቀመጥ አይችልም እንዴ?
egziyabher yibark wondme
Ere be mariyam connect hono yeseral nber denget alseram ale kezi video ayeche riset adrkut gen connect lihon alchalem ebakeh erdag mn laderg
Call 0941330333
እኔ በጣም እፍልግለሁ ሰልክ ቁጥር ካላችሁ ላልጋ ቤት የሚሆን ሰወር ካሜራ ካለ
ስውር የለም የሚታይ ነው ያለው
ሰላም ወንድሜ ከለሩ ተቀየረብኝ ቀይ ከለር ነዉ ሚሳይ እንዴት ማስተካከል እችላለሁ
call 0941330333
@@Mrshemsuዋጋው ስንት ነው
ከተደረከበት ክላስውጭ ይሰራል እደ በአላህ መልስልኝ
ayseram
አመሰግናለሁ
Share ካላረግን በተለያየ ስልክ መቆጣጠር እንችላለን??
አው
Amesegnalehu
Can we use data when we're outside
WiFi belelebet bota eyekeretse Menon almehonun indet mawok inchilalen tinish geletsa betareglgn amesginalew
በጣም ጎበዝ ነክ እኔ መማር እፈልጋለሁ የምማርበት ትምህርት ቤት ጠቁመኝ
TH-cam
endet adrge new share madreg yemchlew
Ke and silk belay magenagnet yichalal ena degmo ketechale endet new share mnaregew
እንዴት አርገን ነው ከኮፒውተር ወይም ከላብቶፕ ጋር የምናገናኘው
mrshemsu ቴሌግራም ላይ የpc software አለ አውርደ መጠቀም ይቻላል
@@Mrshemsu0:30
እባክህን ወንድሜ መልስልኝ የዚህ አይነት ካሜራ ካለበት ብቻ ነው እሚቀርጸው ወይስ በየክላሱ ይቀርጻል ማለቴ ሁሉንም አከበባቢ መልስልኝ እምሰራበት ቤት ስላለ ጨነቀኝ 😢😢😢😢
አይ ካለበት ቦታ ብቻ ነው የሚስራው
አኔ መግዛት አስቤያለሁ ዋጋውን ንገረኝ ስልክ ቁጥርህን ንገረኝ
ሰላም
1.login ካደረግሁ በኋላ እስካን አድርጓ device not found ይለኛል
2.wifi ኔትወርክ ኔም ሲቀየር አይሰራም
call 0941330333
እባክህን ካሜራ እቤት ካለ ሁሉም ቦታ ድምፅ ይሰማል ማለት ነው በፈጠረህ መለስለኚ
አወ ክፍት ከሆነ
እናመሰግናለን ወንድም ስላየዉክ ድስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
Selam yene yetgtem nw be swew selk nber yemitkmw ahun wedrase ladergw bey ebii aleg edat nw madrg yemichlw please
እንደ አዲስ reset አድርጉ ይሰራል
እምቢ ካለ call 0941330333
ዋጋው
ዋጋው ስንት ነው የትም ሆንነን ማየት እንችላለን ?
betam arif astemari program naw maberat sitefa ayiseram
አይሰራም
ከዚህ ቀደም የተከፈተ ግን ፓስዎርዱ ከጠፋብንስ??
Mr.shemisu "am not robot"eyale mekfet alchalnm
i am not robot የሚለውን 3 ተመሳሳይ ስእሎችን በመንካት ማለፍ አለብህ
10q bro
ድምፅ ሊያስቀምጥ ይችላል ውይስ አይችልም ፕሊስ መልስልኝ ውይም ይታውቁ መልሱልኝ
መብራት ከጠፋ በኋለ እንደገና አገናኝ ይላል ለምንድ ነው?
አይልም , ማለት የለበትም
thank you bro where is salse shop and price
Addis ababa , atena tera
ኔትወርክ ያለሁበት አካባቢ ተቁዎርጥዋል በሚሞሪ ብቻ የለ ዋይፋይ ቀርፆ አያስቀምጥልኝም ?
ይቻላል እኔ በሚሞሪ ብቻ ነው የምጠቀመው
ሚሞሪው ስልክ ውስጥ ባስገባው ይሰራል??@@meserettesemamessi338
Be 2 sew mobil lay meketatel yochalal malete abat and enat lay
Yechalal share madreg nwe
Charg bemin yahil liyunet ,yifeligal
አድራሻክ የት ነው እኔ አኘሌኬሽን መጫን ፈልጌ
ነበር
ዋይፋ ለማአገናአኘት እንዴት ላአድርግ በእናአት ወንድሜ ንገረኝ መውረድ አለበት የግድ ከተሰቀለበት እንዴ
Hotspot ይቻላል
የካሜራውን ጥራት እንዴት ማስተካከል እችላለው በፊት ጥራት ነበረው
Awo
Dear Bro, can you tell me Prolynx PL-WC0820 installation please?
እንዴት እናገገናኝው
Ere account alkeft alegn meftew mindenw
መብራት ብቻ ሲኖር ነው የሚሰራው ወይስ እንደ ስልክ ቻርጅ ያጠራቅማል
መብራት ብቻ ሲኖር የሚሰራው
አመሰግናለሁ ወንድሜዋ
Thanks a lot Bro
አድራሻ የት ነዉ
0941330333
Hy የካሜራው wifi ሲቅዋረጥ በ ሚሞርይ የቀፅልኛ ል አና አሁን አለ የሸጣል አንተ ጋ
አው ይቀርፃል አው ይሸጣል
Ok adress
@@seidzekaryas3772 0941330333 አጠናተራ by building no44 first floor
ብሮ ማንዋሊ ኮኔክት አድርግ ነዉ እሚለኝ ምን ላድርግ
ማንዋል ኮኔክት ይቻላል ከከበደ ደውል
ሰላም እንዴት ናቹ ጠቅላላ ስልጠናውን የትማግኘት እችላለሁ
ሰላም
ስልጠና አያስፈልገውም ቪድዮዎችን ካየህ ቀላል ነው
ፍጂስተር ካሜራ ነበረኝ
እና የምጠቀመው አኘ ተመሳሳይ ነው
እባክህ አብራራልኝ።
bravo brief
እስኪ ጥያቄ አለኝ ከቤት ውጪ ያለ ካሜራ ወደውስጥ ያሳያል?
አያሳይም
ከ ካሜራው ጋር ያለው WiFi የማይሰራ ከሆነ ይስራል ካሜራው
ዋጋ ስንት ነዉ??
በስንት ስልክ መቆጣጠር እንችላለን?
እስከ 10
Selka betfea endet new sign out yemelaw
እንደ አዲስ አድ ማድረግ
SD memory ketiche hule selku online mehone albet
እረ ይሄ ካለመብራት የሚሰራ አያስፈልግም ምክንያቱም በየደቂቃ መብራት ይጠፋል
ጥያቄ አልኝ
eshi
አንድ ክፍል ብቻ ነው ወይስ ሁሉ ቤት ላይ ይስራል አንድ ካሜራ 🤔
yehe le and kifel new
@@Mrshemsu thanks 🥰🥰
tankyu@@Mrshemsu
tnx betammmmmmmmmmm
how to be silent the sound
Setting ውስጥ voice prompt የሚለውን off ይደረግ
Thank you
የት ነው አድራሻቹህ?
0941330333
Thanks brother
thank you
where do you buy
0941330333
ወድሜ ኤባክህ መልስልኝ ድምፅም የቀዳልደ እኔ እምሰራበት አለ
አዎ በደምብ
Hi
❤
ዋጋው ስት ነው
ድምፅ ይቀርጻል ወይ
አው
ይተረጉማል ያሉት እዉነትነዉ እደ
ሀይ ብሮ ስልክ የት አለ ለምግዛት
ስልክ የለም
የመዳምን ማድረግ እችላለሁ እዴ እራሴን ለማየት😂😂😂😂
Ayvhalem
እረ ያንችስ ከፋ 😂😂😂
የመጨረሻ ትንሿን ካሜራ አሳየኝ ሰው ሊያያት የማይችል ካለህ
ያለ ገመድ መሠራት የችላል
Aycjelem
ለካሜራው ለብቻ ነው ዋይፋይ የሚያስፈልገው
ከ 32gb በላይ አይቀበልም
ይቀበላል ።ምናልባት የማይሰራ ከሆነ ነው
where i got
0941330333
እኔ ላይ አዲሱ app ነው የመጣልኝ
How much is it?
6500 birr
Lela bota hugni mayet enbi alegn
Be data
ፓስ ወድ ላይ ደርሼ እምቢ አለኝ ልትረዳኝ ትችላለህ
ሚሴጅ አልከልኝ አል አፕልኬሽን
ካሜራ ሴቲንግ ውስጥ home moniter ፣ ኦን ታደርገዋለክ
ያለ ዋይፋይ የሚሰራ አለወይ ካለ ቢዲዬ ብሰራልን
አለ እሺ
ካሜራ ይህ ነው ግን የምናይበት ቤቢ ሞኒተር በሚባለው ነው ግን የምንከፍተው ልጅ ስናስተኛ ብቻ ነው ለመከታተል እሱ ቀድቶ ያስቀምጣል
አው
ካሜሬ ዋይሩ ተነቅሎ ይቀርፃል እንዴ
be mobile data yseral aba
ሞባይል ዳታ wireless ይሰራል ።
ሁለተኛ ደሞ አድ ክላስ ከተቀመጥ አድክላስ ብቻ ነዉ አደል እሚያሳየዉ
ኢትዮጵያ ካልኩ በኋላ ካንትሪ የሚል አልመጣ አለኝ
call 0941330333
I want to know the price. Thanks
ተመሳሳይ ካሜራ ግዝች ነበር
Selka bitefas
Thank u bro
how much is the 2k
6500
Prompt yemilew alegebagnem
Mberat setfa yeqersal edzew
መብራት ሲጠፋ አይቀርፅም ። እንደዛ ሌላ ካሜራ በባትሪ የሚሰራ 120 ቀን ባትሪው የሚቆይ አለ
Thank you