‘ህልም’ ነበር ከሀገሬ ያስወጣኝ! በ8 ዓመት የጀመረው የልብ ሩጫ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 92

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  ปีที่แล้ว +10

    ጆይፉል ላይፍ ኢትዮጵያን ማገዝ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያሉትን የድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ!
    1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000024782712
    2. አዋሽ ባንክ
    01308225287500

  • @yamali1018
    @yamali1018 ปีที่แล้ว +36

    ጋዜጠኛው ጠያቂ ባለሙያ ፣ የበሰለ ፣ አቀራረቡ ማራኪ ነውና ይህንን መመስከር ተገቢ ነው ። በርታ ቀጥል ልልህ እፈልጋለሁ ።

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የተረጋጋ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว +14

    የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ማህፀን ለምለም ናት እንደዚች ያለች ፅኑ ጥሩ እህት አለችን ለአላማዋ ፀንታ ለሚሰቃዩ እህቶች የምትደርስ እርሁሩህ ሌላ የምለው የለም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ያድርግልሽ ውድ እህቴ ከጎንሽ ረዳት አትጭ ለዚች ከንትራት አለም ብለህ ከወጣትነትሽ ተነስተሽ እዚህ መድረስሽ እግዚአብሔር መርጦሽ ነው እድል ይጠይቃል እንዳንች ፀንቶ ሰውን መርዳት በርች እህቴ ያሳብሽው ይሙላልሽ💚💛❤🌹🌺🌷🙏

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +29

    እኔም ህልሜን ለመኖር ስደት የወጣሁት አልሃምዱሊላህ 97%የሚሆነውን አሳክቻለሁ ከሶስት አመት ቡሀላ ላቀድኳት ህልም ነው አሁን እየለፋሁ ያለሁት ❤️❤️🥰

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      ያሳካልሽ እህቴ እኔስ አልሞላም አለኝ ደክመኝ 🥹😭 ልጅነተንም ወጣትነቴንም እሄው በስደት አለቀ 😭ያሰብሽውን አሳክቶ ላገርሽ ምድር በሰለም ያብቃሽ ውዴ 🙏🙏🙏🙏

    • @monabeyrots5590
      @monabeyrots5590 ปีที่แล้ว +1

      አሰብሽን እግዛብሄር ይሙላልሽ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว

      ብራቮ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ ውዴ የሁላችንንም ያሳካልን 🙏🙏

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว

      ​@@meseretrefera2664ዬኔ እናት አይዞን አንች እደኔነሽ ይሄዉ ወይ አለሞላልኘ ስንት አመት ሙሉ በስደት እለፍለዉ ወጣትነቴን እንኳን ሳላቀዉ እድሜዬን ጨረስኩት አሁን ግን ነራሱ ጉዳይ ወስኘ ባለኘ ነገር ከሀገሬ ለመኖር ወስኛለዉ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      @@selame3757 አሪፍ አደረግሽ እህቴ ሞልቶ laymola ነገር በዚ ልክ ዋጋ ከፈልን እሱ እደሆነ አይሞላም እኮ የኛን ጉልበት ይቸርሳል እንጂ 🥰

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +7

    የኔም ህልም ያደገ ትልቅ ገንዘብ ያለዉ ሀገር ሄጄ ኢትዮጵያ ያሉትን ምስኪን ልብስ ጫማ የለላቸዉን መርዳታ ማስተማር ነበር;ባዶ እግራቸዉን ሚሄዱ ህፃናት ሳይ አለቅስ ነበር በልጅነቴ ፈጣሪ ህልሜን ሀሳቤን ያሳካልኝ

  • @temesgengebreyesus3726
    @temesgengebreyesus3726 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኣብሄር ይባርክሽ እንዳንቺ ይብዛ በጣም ትምህርት ነው ለኛ ጎቦዝ ተባረክ

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ተባረኪ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx ปีที่แล้ว +7

    በናትሽ የኔም ህልሜ ኣትዝም ያለባቸውን ልጆች መርዳትም ሆነ መስራት ነው . ኢትዮጵያ ስመጣ መጥቼ መጎብኘት እፈልጋለው .ከሰፈሬ ብዙ አይርቅም .

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትልቅ ስራ ነው የያዝሽው ሁሳብሽን ያሳካልሽ ካለሽ በላይ ይጨመራሽ ተባረኪ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 5 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ናት አገራዊ አስተሳሰብ ያላት❤❤❤

  • @alemb4972
    @alemb4972 ปีที่แล้ว

    የምገልጽበት ቃል አጣሁ እህቴ እግዚሀብሄር ምን አይነት ልብ ሰቶ ፈጠረሽ ዘበንሽ ይባረክ የአንድ ሰው እንባ ማበስእንኳን ምን ያህል ያረካል እረጅም እድሜ የስጥሽ

  • @netserehailemariam6113
    @netserehailemariam6113 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር:አብዝቶ:ይባርክሽ:

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว +1

    አንቼም እድሜና ጤና ይስጥሽ !ይህን የሚያደርጉ እግዚአቡሔር የ ባረካችዉ ናችዉ🙏🏽ኑሮሽን ትተሽ ይህን ማድረግ ሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ !!!

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab8837 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @wm72852
    @wm72852 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ግን አልገባኝም በ ሶስት አመት ምን አይነት ስራ ስርታ ነው ቤት የገዛችው ይቅርታ አርጉልኝ ስላልገባኝ ነው

    • @kalkidaneyasu3620
      @kalkidaneyasu3620 ปีที่แล้ว

      Yenem tiyake Esu new. Ena Sint amet serten yelewim 😅

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y ปีที่แล้ว +1

      በዛሬው አይደለም የናቴ ልጅ ድሮ 17 አመት ልጅ ሆኜ ነው ያለይው ድሮ ደህና አንተ የተባለ ቦታ 50ሺ 100 ሺ አይፈጅም

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 ปีที่แล้ว

      ሰው ግን ለምን ይዋሻል? በሶስት አመት እንኳን ቤት መኪናም አትገዛም ኢንሹራስ ታክስ የመኪና ማቆሚያ ከባድ ነው ምናልባት ማሳደጊያ ቤት ውስጥ ይሆናል የነበረችው under age ስለሆነች

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว +11

    እኔም አንድ ቀን ቀርቤ የስደት ኑሮየን ብናገር ደስስ ይለኝ ነበር ክክክክ

    • @user-le8mk5sb1r
      @user-le8mk5sb1r ปีที่แล้ว +3

      ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ እሙሻ ክክክ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም ምኞቴ ነው ብተነፍስ እኔስ ማውራት ሳይሆን ማልቀስ ይቀዲመኛል እረ ለማን ላውራው

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว

      ዩቱብ ልክፈትና ላውራ

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

      @@Ddfghjkuygbn አውሪን የኔውድ እናዳምጥሻል

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

      @@user-le8mk5sb1r እሽ ማማየ

  • @masreshamitiku7186
    @masreshamitiku7186 ปีที่แล้ว

    I'm proud of you. ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 ปีที่แล้ว

    Good heart bless you sis

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 ปีที่แล้ว +2

    ሰብሪና አባት የላትም!? ሰብሪና እባላለሁ ብላ ፀጥ!!

  • @tsgenatgetachewgetachew9487
    @tsgenatgetachewgetachew9487 3 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkish zamanish yibarek❤

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 ปีที่แล้ว

    Beten yemisera egziabher nw berchilin enem betselot yanchin ngerm egziabher endisera gogonish negn anchi yegna jegna nesh ❤❤❤❤❤

  • @yewbdarabibe3020
    @yewbdarabibe3020 ปีที่แล้ว +2

    አለም ሰገድ የምታቀርበር ነገር በጣም ትምህርት አለዉ በርታልን ወድማችን እኔ በጣም ነዉ እየተማርኩ ነው አተ ከምባታ ቀርበው ነገር ።

  • @wubalembitew2595
    @wubalembitew2595 ปีที่แล้ว

    Dink set nesh betam amsegnalehu tebareki

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 ปีที่แล้ว

    Egizeabhar yibarkish.

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 ปีที่แล้ว

    Bebzu Tebareki !!

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 ปีที่แล้ว

    God bless you sister and thanks journalist alemseged

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

    wow dinqi sati nese ena enme balene aqeme yhanene purgerame selsemawe yqemene sporti argalewe ethiopiawenti merdadati newe ema berci fxari ygezese😍😘

  • @meriyaxumawit9119
    @meriyaxumawit9119 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️🙏🙏 samrt girl

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y ปีที่แล้ว

    ተባረኪ🥰🥰🥰

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @nbbbhvfhvgcfkbx4955
    @nbbbhvfhvgcfkbx4955 ปีที่แล้ว

    Yechey nate Ethiopa kakat yelijem tbarky

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 ปีที่แล้ว +2

    ግን የት አገር ነው የነበርሽውበ 3 አመት ቤት መግዛት የቻልሽው?

    • @sarayedemekulije
      @sarayedemekulije ปีที่แล้ว

      ደንቁረሻል እንዴ ጣሊያን እና አሜሪካ አለችሽኮ

  • @zeinanagash2605
    @zeinanagash2605 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺልን የት ነው ቦታው???

  • @genetgemeda6206
    @genetgemeda6206 8 หลายเดือนก่อน

    😊😊

  • @avg4628
    @avg4628 ปีที่แล้ว +3

    ተዓድለሽ እኔም ህልሚ ኣለኝ የተፀገሙ ወገኔ መርዳት ግን መቸ ይሄን,,,,

  • @user-ei4qy7ut3f
    @user-ei4qy7ut3f ปีที่แล้ว

    Lege temeheret sayegeba 8 amet molaw hulum bota moltol yelalu

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Tabaraki ❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @FayizaDalil
    @FayizaDalil 11 หลายเดือนก่อน

    በናትሺ ቦታሺን ያላሺበት ንገርኝ እኔም ህልም አለኝ

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ያለፍሽውና የተቋቋምሽውን ስለማያውቁ የነሱን አመለካከትና አስተሳሰብ በስተጀርባሽ ጣይው ።
    አንቺ ግዙፍና ጠንካራ መሆንሽን ልብሽን አሳምኚው ::

  • @chemereemiru12
    @chemereemiru12 ปีที่แล้ว +1

    write your logo in amharic too.. it is an amharic media, afterall...

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว

    Jegna set anch nesh ke hulu eziy kekerebu anch brtu set

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይ ልብብብ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ ปีที่แล้ว

    አንድ ቀን ኢቲዮ ስገባ ኢንተርቪ ማረግ ፈልጋለው

  • @redwave4776
    @redwave4776 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSium
    @SelamSium ปีที่แล้ว

    Abet wushet Getan Feri Seble

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 ปีที่แล้ว +1

    በቤተክርስቲያን -በጾሎት ነው ያደግኩት ስትል የጴንጤውን ቤተክርስቲያን ነው?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว +3

      የካቶሊክ ሳይሆን አይቀርም። ጴንጤ የመርዳት culture የላቸውም።

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen ปีที่แล้ว

      ​@@rasayifat5726አስተያየት መስጠት ግዴታ አይደለም እኮ! የማታውቂውን ከማውራት ዝምታ መልካም ነው!

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen ปีที่แล้ว +1

      @ethiopiaafrica5008 ከጭፍን ጥላቻ እግዚያብሔር ይፈውስሽ! ይህ በሽታ ነው!

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว +1

      @@meskiyerosen
      ሌላ planet ላይ ነው እንዴ የምትኖሩት?
      ገንዘብ ባንካችሁ ላይ ገባላችሁ Kkkkkkk

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen ปีที่แล้ว

      @@rasayifat5726 የትኛውም ቤት እኮ በስሙ የሚነግዱ አሉ! ግለሰቦች እንጂ እምነቱን አይወክሉም! ምነው ባንቺም ቤት እኮ ታቦት እየተሸከሙ በሰው ላይ የሚጠነቁሉ፣ የሰው ትዳር የሚያፈርሱ፣ኮከብ የሚቆጥሩ.... አረ ስንቱ የምናውቀው እኮ ነው። በየጠበሉ አጋንት በሰው ላይ እየጨመሩ፣ በመቁጠሪያ የሚያስጮኹ አረ ስንቱ፣ ከብዙ በጥቂቱ ላስታውስሽ... ይህ ማለት ግን ሁሉም ናቸው አላልኩም! አንድ ጣት ወደ ሰው ስትጠነቁይ አራቱ ጣቶችሽ ወዳንቺ እንደሚሆኑ አትርሺ! ተናግሩ ካናጋሪ ይጠብቀን ማለት ይሄንጊዜ ነው።

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +4

    እኔ ህልሜ አረብ ሀገር መሄዲ ነበር ይህው 11አመት ስደት

    • @user-xs1yf3cq6t
      @user-xs1yf3cq6t ปีที่แล้ว

      አኔም እንዳችሁ አሏህ ሃሳባችንን ይሙላልን በሰላል ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +1

      @@user-xs1yf3cq6t አሚን እኔ ግን9አመት ሸቅየ ሀገር ገብቸ 2ልጆች ወልጀ አሁን 2አመቴ ዱባይ

    • @user-xs1yf3cq6t
      @user-xs1yf3cq6t ปีที่แล้ว

      @@Ddfghjkuygbn ጎበዝነሽ ከምንም በላይ ልጅነው እንኳን አላህ ወፈቀሽ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว

      @@user-xs1yf3cq6t አልሀምዱሊላህ ብዙ ፈተና አልፎብኛል ወልጄ እምበላው አጥቸ አቃለሁ ለራሴ ብስለት የለኝም

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌷❤️❤️❤️❤️❤️

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 ปีที่แล้ว +5

    I mean why you are lying you are not going to buy a house when you turn 17th if you said you're leaving your family when you turn fifteen how come all of the sudden after two years you're buying a house that's a huge lie

    • @addishode1541
      @addishode1541 ปีที่แล้ว +2

      That's not the whole point here
      wht is that matter..whtever age she bought a house to her family really????
      The point is her heart 🙏🏾
      Her accomplishment 🙏🏾
      Wht she done 🙏🏾
      Why u point out that only???
      How many of us have heart to do wht she does??
      Pls pls people stop seeing only negative on people..
      Anyway
      God bless you more
      U definitely have the heart 🙏🏾

    • @tsegayetasie7929
      @tsegayetasie7929 ปีที่แล้ว +1

      If she works hard and if this was many years ago,it may not hard to build a house in Ethiopia.cost of living was not that much high and the quality of the house may not be that big .I will her benefit of doubt and take it as good encouragement,instead of jumping in to conclusion.

    • @leyamark3916
      @leyamark3916 ปีที่แล้ว

      @@tsegayetasie7929 she used to live in Italy for couple years I wonder what kind of job she work to get all that money come on now I used to live in Italy there's no money to get in two years even if you work 4 or five jobs in a day

  • @samueldagne3642
    @samueldagne3642 ปีที่แล้ว

    His wife works hard to stabilize her marriage because of her kids, but you stand for yourself because you tried snacking him from his wife & her kids, By the way, I am not defending him he is a layer. See what she is going through to raise their kids, but you keep blaming his wife instead of him. OPEN YOUR EYES 😮

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว

    ምነዉ መንግስት እንደነእዚህ አይነቶች ልጃች አዋቄ፣ ቢረዳ?አንድ ትልቅ ተቆም የ ተመቻች ቢከፍትላችዉ ከ ፓርክ መስራት በፊት! እንዳለችሁ በዉጭ አገር ለ እንደዚ አይነቱ ህሙማን፣ አካል ጉዳተኛ ልዬ እንክቡካቢ እና እርዳታ ያደርጋል የ እኛም መንግስት እና ከንቲባ ቢ ያስቡበት??

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኣብሄር ይባርክሽ እንዳንቺ ይብዛ በጣም ትምህርት ነው ለኛ ጎቦዝ ተባረክ