Addis Ababa Ethiopia Ras Mekonnen to 4kilo |ራስ መኮነን ድልድይ -4ኪሎWalking tour 4K

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 หลายเดือนก่อน +3

    አዲስ አበባ ለእኛው ልጆቿ ውበቷን እያጣጣምን እናሳድጋት በፍቅር በአንድነት በመተሳሰብ የምንኖር ሀገር ያድርግልን ቱሪስት ቱሪስት አትበሉ እኛው እራሳችን ለራሳችን ከእግዚአብሔር ጋር እንበቃለን አሜሪካን ያደገችው በአንድነታቸው ነው ቱሪስትን በሁለት መልኩ እዩት ለመልካም ነገር የሚመጡ አሉ ለክፉ አላማ የሚመጡ አሉ ግብረሰዶምን ለማስፋፋት በተልእኮ የሚመጡ አሉ እንደገናም ኢሉሚናቲ የሚባሉ በሰው ደም የሰከሩ እግዚአብሔርን የካዱ እና ሉሲፈርን ሰይጣን ዲያቢሎስን የሚያመልኩ ናቸው ኢሉሚናቲ ከባሁላ ከእስልምና ከጴንጤ ከጆህቫ ከዋቀፌቻ የተለያየ ሀይማኖት እጅጉን በጣም ይለያል እነዚህ ሰዎች የሰው ደም የሚጠጡ ቃል ኪዳን የሚገባቡት በሰው ደም ነው እና እግዚአብሔርን ፈፅመው የካዱ አምላካችን ሰይጣን ነው ብለው የሚያመልኩ ናቸው በእግሊዝኛው መጥቀስ ስላልፈለኩ ነው የአዲሱ ትእዛዝ እንቅስቃሴ ነው የሚባለው ቱሪስት ስታዩ ሰፍ አትበሉ እንግዶችን ጥሉ አይደለም የምለው ክፉ ነገር ስታዩ አጋልጡ ሀገራችን ሰላም ከሆነች ሁሉ ሰው ይበለፅጋል ለገንዘብ ብላችሁ እራሳችሁን ወደ ገደል ወይንም ወደ ሲዖል አትጣሉ

  • @MideksaTeshome-y3o
    @MideksaTeshome-y3o 2 หลายเดือนก่อน +2

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከእንግዲህ እያሻሻሉ ጥራቱን እየጨመሩ: ንፅህናውን እየጠበቁ ህብረተሠብን በማስተማር መጠበቅ ነው:: 🎉🎉

  • @Amadomengitu
    @Amadomengitu 2 หลายเดือนก่อน +4

    Yehen alemadenek denqurina bicha....