ቅኔን እቀኛለሁ //ሻሎም አለሙ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 188

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 ปีที่แล้ว +21

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
    Dont forget to subscribe my channel
    ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything.
    አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
    TESFA TV
    +251968101630
    TESFALEM MARKOS

    • @AberashDirbu
      @AberashDirbu ปีที่แล้ว

      እኔም መዝሙር መስራት እፈልጋለሁ ምን ማረግ አለብን በናታችሁ

    • @AberashDirbu
      @AberashDirbu ปีที่แล้ว

      😂እኔ 15አመቴ ነው

    • @SenduDaneal
      @SenduDaneal 5 หลายเดือนก่อน

      Sac😮​@@AberashDirbu

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว +23

    ኦ አምላኬ የእነዚህን ህፃናት ድምፅ ስሰማ ልቤ ድንግጥ ይላል ፡ በላያቸው ላይ ያለው ፀጋ እጅግ ልዩ ነው ድምፃቸው ጆሮን ብቻ ሳይሆን ልብን ሰንቆ ይገባል የመዝሙር ምርጫቸው ልዩ ነው ደግሞም በመንፈስ ሆነው መዘመራቸው ይበልጡኑ ያስደምመኛል ወደ ጌታ ደረት ያስጠጉኛል ።
    ምን ይባላል ለጌታ ምን ይከፈላል በነዚህ ትናንሽ ህፃናት የቤተክርስቲያን መልክ ይታደሳል አምላካችን ዘንበል ይልልናል ኡፍ የኔ ውዶች ለምልሙ ጌታ በልዩ መልክ ይግለጣችሁ ተስፋ አንተ በጣም የተባረክህ ሰው ነህ ተባረክ ዳርቻህ ይስፋ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 ปีที่แล้ว +21

    የሚገርም ነው ከትላት ለሊት ጁምሮ ይሄ መዝሙር ውስጤ እየተመላለሰ እየደጋገምኩ እየሰማሁ ሀሌሉያ እግዝሐብሔር በአንድም በሌላ መንገድ ይናገራል ሀሌሉያ እስይይ ማሜዬ የኔማር ክብር ለእርሱ ይሁን ፀጋው ይተረፍረፍላቹ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +29

    አስገራሚ ነው የኛ ጌታ በዚህ እድሜ ጌታን ማምልክ ማወደስ መቀኘት ክብር ነው በቤቱ በእግሮቹ ሥር የምታገለግይ ሁኚ 🔥🔥🔥🔥

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +38

    የሚደንቅ ነገር ነው በዚህ ዘመን በህፃናት ላይ ያለው ፀጋ የምናየው የምንሰማው የድምፁን ውበት ጣእሙ ከምግብ በላይ የሚርብ ዝማሬ አቦ ህፃናቶች በልዩ ፀጋ ተነስተዋል ይህም በጌታ ሆነ ስሙ ይባረክ ውቦችን ለሰጠን ክብር ይሁን 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴ ደስ ይላል የኢየሱስ መሆን ክብር ሁሉ ለወደደን በደሙ ለገዛን ለኢየሱስ ይሁን😍😍😍

  • @Tsinat1459
    @Tsinat1459 2 ปีที่แล้ว +15

    ተስፍሽ እንደው ምን ልበልክ እነዚን ውብና ድንቅ ለማየት የሚያሳሱ ልጆች እያመጣክ በመንፈስ ሙልት ስለምታረግ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ!!❤🙏❤
    የኔ እንቡጥ ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ዘላለምሽን እንድትጨርሺ በደሙ ሽፍን ያርግሽ ፀጋው ብዝትዝት ይበልልሽ!!🥰🥰🥰

  • @sirahbizuwsenbet4673
    @sirahbizuwsenbet4673 2 ปีที่แล้ว +8

    “ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።”
    - መዝሙር 8፥2 ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ የናዝሬቱ እየሱስ ብርክ ያርግሽ ዘላለምሽን ስትዘምሪለትና ስታመሰግኚው ኑሪ ተስፋ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ የናዝሬቱ እየሱስ አገልግሎትህን መልሶ መላልሶ ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @liya8409
    @liya8409 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ ደስየምትይ የጌታ ቅባት ያለብሽ እደጊ ተባረኪ ተስፋ ወንድሜ የምር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትውልዱ ወደክፋ እንዳያይ ልቡ በዚህ እንዲጠመድ የምትሰራው ስራ የእውነት አንተብልህ ሰው ነህ አክሊልህን በሰማይ እየሰበሰብክ ስላለህ ጌታ ረድቶሃል ልጆች በልጅነታቸው በጌታ ነገር ከተጠመደና ከተነካ ከጌታ ውጭ ለምንምና ለማንም መሆን አይችሉም ። ተባረክ

  • @tsegarezene5293
    @tsegarezene5293 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ምን ኣይነት መንፈስን የሚያንጹ ህጻናት ዘማሪዎች ናቸው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ዘመናቸው በጌታ ይለቅ፥ ጌታ ብርክርክር ያርግህ ተስፉ ብሩክ ነክ

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ብሩክ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ እኔ ብቻ ልብለጥ ልታይ በሚባልበት ጊዜ በእነዚህ ብላቴናዎች ውስጥ ያለውን ፀጋ አይተህ ወደ አደባባይ ስለምትገልፃቸው ስለ ቅንነትህ ዋጋህ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር አምላክ የአንተ የሆነውን ነገር ይባርክ። ጌታ ኢየሱስን በመዘመር በመስበክ በማሳየት ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በውስጥሽ ያለ የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅ ይፍሰስ ትውልዱን ያንፅ ይንካ ለበረከት ሁኝ።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    በየግዜው ልዩ ፀጋ ያላቸውን ሕፃናት ጌታ እየሰጠን ነው ተባረክ አባባ በዝማሬ ጠረንህን እንዳሸት የረዳህኝ አምላኬ ተባረክ ከፍ በል አባባ 🔥🔥🤲🤲🔥

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምንም የምለው ነገር የለም ተስፍሽ መልካምነትን ለመግለፅ ቃል መርጬ አጣው ዝም ብዬ ብሩክ ነህ ብዬ ልበልህ ዘመንህ ይባረክ ለምልም

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚደንቅ ነገር ነው በዚህ ዘመን በህፃናት ላይ ያለው ፀጋ የምናየው የምንሰማው የድምፁን ውበት ጣእሙ ከምግብ በላይ የሚርብ ዝማሬ ስሙ ይባረክ ውቦችን ለሰጠን ክብር ይሁን

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 2 ปีที่แล้ว +2

    ውዶቼ ! እግዚአብሔር አምላኬ ! ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ !አብዝቶ ይባርካችሁ ፡ ነፍሳችሁ ትለምልምልኝ ፣ቅባቱን ይጨምርላችሁ ፣ በእውነት ! ፍፁም መታደል ነው ፡ ሰማያዊ ዝማሬ እና ክብሩን ለተራበው ህዝቡ በዚህ በሚያረሰርስ አገልግሎት ማቅረብ !
    ይብዛ ! ይጨምር ! ምንጩ ይፍለቅላችሁ ! በእጥፍ ድርብ ተባረኩ ።❤️❤️❤️😍😍😍🥰🥰🥰😇😇😇🙏🙏🙏

  • @selammic4377
    @selammic4377 2 ปีที่แล้ว +6

    ከህፃናት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ ኦ ጌታ ሆይ በንፁህ ልብ የማቀርብልህን ምስጋና ወደድክ ክብር ምስጋና ለዘላለም ላንተ ይሁን!!

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว +4

    "ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሽመገለም ጊዜ ከርሱ ፈቀቅ አይልም" ቤተሰቦቾን ሳላደንቅ አላልፍም። የነሱ ፍሬ ናት ተባረኩ። አንተም በዘመንህ ሁሉ የጌታ በረከት ይከተልህ።

  • @yewbdartiksie3705
    @yewbdartiksie3705 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሻሎምዬ ተባረኪ ጥረት ያለ ድምጽና ቅላጼ እንዲሁም ሪትምሽን ከሙዚቃው ጋር ጠብቀሽ ወደ ጸባኦት የሚልክ መንፈስ ያለበትን ዝማሬሽን ስላሰማሽን እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ ተባረኪልን ታዲያ ከዚህ ህይወት ፈቀቅ እንደማትይና ጌታን ከዚህ በበለጠ እንደምታገለግይ ተስፋ አደርጋለሁ ደግሞም እጸልይልሻለሁም ወንድምዬ አንተንም ጌታ ይባርክህ ትውልድን ባንድም በሌላም መንገድ እይስመለጥከው ስላለህ በእነዚህ ልጆች ላይ አጥብቀህ እንድትሰራ ዓደራ እልሃለሁ ተባረክ

    • @yewbdartiksie3705
      @yewbdartiksie3705 2 ปีที่แล้ว

      I am sorry about the words ጥርት ያለ ለማለት ነው not ጥረት

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅኔን እቀኛለው የጆቹን ሥራ እያየዉ🤲🤲🤲🤲

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ፣ ጾታ፣ ዘር ፣ ሀብትና የእውቀት ሌክና ደረጃ የማይገድበው አምላክ ስለሆነ በአሁኑ ዘመን በእነዚህ ህፃናት የዝማሬ ቅኔና መንፈስ አፍስሰው በብዙ እየባረከ ይገኛል። ክብር አምልኮ ውደሴ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘለዓለም ይሁን። እነዚህም ህፃናት በጌታ በኢየሱስ ስም በሰማይ ፀጋ በእጥፍ ክብር ይደጉ። አሜን 👏👏👏👏🌧🌧🌧🌧🌧🎤🎤🎤💒💒💒💒💒🎵🎵🎵🎵

  • @iyerusineniyegetaliji369
    @iyerusineniyegetaliji369 2 ปีที่แล้ว +3

    Well come yene ጣፋጭ 💺🍇

  • @thewordoftruthtube3411
    @thewordoftruthtube3411 2 ปีที่แล้ว +4

    የጨለማው አለም ሰራተኞች "አይድል" እያሉ እየመለመሉ ትውልዱን ለገሃነም ልጅነት ለሲኦል ማገዶነት በሚያዘጋጁበት በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ደግሞ አንተን በዚህ አይነት ልብና መንፈስ ስላልነሳህ ልባርከውም ልባርክህም እወድዳለሁ።
    በርታልኝ ወዳጄ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውንና ሞገሱን ያብዛልህ ብያለሁ። በነገር ሁሉ ተከናወን!!!!

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚዘመን እንደዚህ ፀጋውን አብዝቶላቸው ስለተነሱት ትውልድ ጌታይመስገን የምታቀርበቸው ልጆች ፀጋውን ያብዛላቸው ወንድሜ ለብዙ ትውልድ መብቴ አምጪ ያርግ ጌታ በአንተ እየተጠቀመብነውይብዛል ጠለት ፈለገ አያግኛቹ በሳቱ ቅጥር ቀጠርካቹ ተባረኪ በቤቱ ያሳድግሽ።

  • @netsanetabera1823
    @netsanetabera1823 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡኡኡ የሚገርም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሬ ነው ተባረኪ ይገርማል ነካኝ አንተን ዘመንንህ በክብሩ ይሞላ ተባረክ

  • @selomeasfaw7061
    @selomeasfaw7061 2 ปีที่แล้ว +6

    በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ስሙ እንዲከበርና እንዲወደስ አስነስቶሓል።
    አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ በአንተና በእነኚህ ብላቴኖች ላይ ይሁን።

  • @mimegudissa6130
    @mimegudissa6130 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚንቅ ነዉ።ከህፃናትና ከሚጠቡ አንደበት ምስጋናን ለራሱ ማለት ለስሙ ክብር የሚያዘጋጅ ጌታ

  • @medbekele6374
    @medbekele6374 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ ከሁሉም የሚገርመኝ በዚህ ዘመን ምን አይነት ዝማሬ ለኛ እንደሚያስፈልገን በጣም ተረድተሃል በቃ የተረጋጋ በጣም የሚባርክ ሰማይ የሚወስድ ልዩ ውበት ያለው ዝማሬ ነው አቦ ድራሻችው ይባረክ 🔥🔥😭😭😭😭ደግሜ እላለው ድራሽህ ይባረክ 🤲🤲🤲ከዚህ በላይ ፍጠን በአራቱም አቅጣጫ መዘርጋት ይሁንልህ ገና ትበዛለህ ይሄ ጅማሬ ነው እኔ የማየው ከዚህ በላይ በዝተህ አገልግሎትህ ለየት ባለ መንገድ በህፃናት ላይ ስፋ ያለ አገልግሎት ሲኖርህ ነው ጌታ ደግሞ ልብን ነው የሚያየው ራእይህ ነው ያሰፋሃል በአጭር ግዜ ውስጥ በዚያን ግዜ በድጋሚ ጌታን ስለአንተ ከፍ ከፍ እናደርገዋለው እናመልከዋለን ጌታ መልካም ነው ሁሉን የፈጠረ ያለ የሚኖር አምላክ ነው ሃሌሉያ 🔥🤲🔥

    • @yegeta1
      @yegeta1 2 ปีที่แล้ว +2

      አቦ ድራሻቸው ይባረክ ወድጄዋለሁ አንተም(ቺም)ድራሽሽ ይባረክ 😅😅😅😅😅

    • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
      @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን 🔥🔥🔥

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ትውልድ አለ ለቤተክርስቲያን ለቅዱሳን መፅናኛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚቀኙ ተባረኪ ወንድሜ ተባረክ የሰው መዝሙር ብቻ እዳይለምዱ እንድፅፉ ዛሜ ድርሰት እድቀበሉም መስመር አስይዞቸው ።

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በይ ዘመንህ ይባረክ ትወልዱን ከአውሬው እየተናጠቅህ ነውና።

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን!! ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ እግዚያብሄር ይባርካችሁ !

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታዬ ሆይ አመሰግንሀለው ልጆችን ከብላቴንነታቸው ጀምሮ የአምልኮ መስዋዕት እየሰውሉህና በቅዱስ መንፈስህ ውስጥ አንተን በመፍራት ስለምታሳድጋቸው ተስፍሽ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @zinashsalfiso8035
    @zinashsalfiso8035 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እደጊ

  • @haniyejesus8913
    @haniyejesus8913 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክሽ ተስፍ በርታ ለእነዚህ ድንቅ ፀጋ ላላቸዉ ልጆች እድል ስላዘጋጀህ ጌታ ይባርክህ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜሜሜሜሜሜን ቀኔን እቀኛለው ፊቱን ለማየት አንጎራጉራለው።አሜንንንንንን ተባረክልኝ በቃሉ እውቀት እደግልኝ

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 2 ปีที่แล้ว +3

    ውውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️🍒🍒🍒

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ ድንቅ ልጆች እናንተ ናቹ ለእግዚአብሔር ክብር የምትዘምሩ እደጉ ተባረኩ ተስፍሽ ብሩክ ነህ ።

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአቡሄር ይባርክሽ 🙏🙌❤

  • @BK-pg5zk
    @BK-pg5zk 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ተስፉ በብዙ ተባረክ ሀገርንና ቤተ ክርስቲያንን የሚረከቡ ልጆች ላይ እየሰራህ ስላለው ሥራ ሁልግዜ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ።

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 ปีที่แล้ว

    ስለነዚህ ልጆች ቅባት የእግዚያብሄር ስም ይባረክ።
    እኔ በጣም በነሱ መዝሙር ነብሴ እየተባረከች ነዉ።
    ተባረኩልኝ።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥🔥

  • @yegeta1
    @yegeta1 2 ปีที่แล้ว +2

    እስራኤልና ኤልግሬስን በሌላ መዝሙር በናፍቆት እየጠበቅናቸው ነው

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🥺🙏 ጌታ ፀጋ ያብዛልሽ እስከመጨረሻው ያፅናሽ ተስፍሽ ወንድሜ አንተም ተባረክልኝ አገልግሎትህ ትውልድን የሚያነቃቃ ነው

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ፌቱን ለማየት እጀግ ናፍቄ አንጉራጉራለሁ።
    እረ የኔ ጌታ ምን ልበልህ አባዬ ተመስገን!
    በእየሱስም የማያልቅ የመዝሙር ምንጭ አሁንም ይፍስስብሽ ለብዙ ትውልድ በርክት ሁኜ! ፀጋው ይብዛልሽ ማር የሆንሽ ልጀ ነሽ! ተስፍሽ ለበርክት ሁን ፍገግታህ ብቻ ለልጀች በቂ ነው ፀጋ ይብዛልህ።

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአሁን ዘመን አጓጉል ዘማሪዎች ሞላህልን ,ጨመርክልኝ ,አከበርከኝ እያሉ ከሚጨፍሩ ዘማሪዎች እናተ ደሞ ተፈጠራችሁ ተመስገን።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊቱን ለማየት ሁሌም ናፍቃለው 😭😭😭🔥🔥😭

  • @woudieebba2823
    @woudieebba2823 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow I love It Shalom and Tesfa may God bless you and bless your days!

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የናዝሬቱ እየሱስ ብርክ ያርግሽ ዘላለምሽን ስትዘምሪለትና ስታመሰግኚው ኑሪ ተስፋ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ የናዝሬቱ እየሱስ አገልግሎትህን መልሶ መላልሶ ይባርክልህ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱሰ ጸጋዉን ያብዛላችሁ የኛ በረከቶች
    እንዴት መታደል ነዉ የጌታ እየሱሰ መሆን እሰይ እልልልል❤❤❤

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 9 หลายเดือนก่อน +1

    sewedsh geta yebarkshe

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 2 ปีที่แล้ว

    ምነው መዝሙሮቻችን ሁሉ እንዲህ ቢሆኑ ተባረኪ እድሜሽ በቤቱ ይለቅ

  • @martawendesen8678
    @martawendesen8678 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ እድሜሽ ለክብሩ ያቆመሽ እ/ር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 2 ปีที่แล้ว +2

    zemenkum buruk ykun❤❤

  • @hiwotfekadu8404
    @hiwotfekadu8404 2 ปีที่แล้ว

    Yena kongo tebarkilng

  • @seneduchanyalew5168
    @seneduchanyalew5168 2 ปีที่แล้ว

    ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ
    አግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አመፀኛ ትውልድ ይሰውራችሁ። ወንድሜ ተስፋ ተባረክልኝ። የእስካሁኖቹን ደግሞ በኳየር መልክ ብንሰማቸው

  • @nanat1515
    @nanat1515 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የልጆችን ዝማሬ ስሴማ ውስጠን ደስታ ይሞላውና አይኖቸ በእንቧ ተሞልተው ጌታ ክርስቶስን ለማመስገን እጆቼን ከፍ አድርገ ድምፅን አሰማለሁ :: God bless you more brother Tesfa

  • @simretnegash5891
    @simretnegash5891 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ ያሳድግሽ ወንድም ተስፋ ይህንን ራዕይ የሰጠህ ጌታ ይባረክ

  • @chichi2468
    @chichi2468 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተቀኚለት ሁልጊዜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው

  • @helinatadesse176
    @helinatadesse176 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስን አስናፈቀችኝ ♥♥♥

  • @evasol5017
    @evasol5017 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ከክፉ ተጠብቀሽ እደጊ….እግዚብሄር ይባርክሽ

  • @yegeta1
    @yegeta1 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽዬ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ......

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu7325 2 ปีที่แล้ว +3

    Keep to Glorify God😍🙏

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባ ፍትህን ላመየት አንጎራገሯላው እየሱስዬ የኔ ዎዳጄ 🙏🙏🙏 ብሩክ ነሽ አምላኬ እግዚአብሔር ብርክርክ ያርግሽ የኔ ጣፈጭ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegakasahun5718
    @tsegakasahun5718 2 ปีที่แล้ว

    Yene feker swedesh eko berchilign

  • @gebeyehuero9525
    @gebeyehuero9525 2 ปีที่แล้ว

    ሻሎምዬ የእኔ ቆንጆ እድግ በይል
    ኝ እድሜሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ እርሱ ጸጋን ይጨምርልሽ

  • @gelnat1445
    @gelnat1445 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን ሻሎምዬ....ገና ብዙ እንጠብቃለን። ጌታ ታማኝ ነው!!!

  • @danielnebro2574
    @danielnebro2574 2 ปีที่แล้ว +2

    Bless you brother thank you so much

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 2 ปีที่แล้ว

    እባክህን ወንድም እንደንዚህ አይነት ያልተበረዘ ድምጽ አስማን።ጌታ ይባርክህ ያልትበረዘ

  • @bornagainchristian2025
    @bornagainchristian2025 2 ปีที่แล้ว

    ምን አባቴ ልሁንልሽ.......... ጌታ ጸጋውን አብዝቶልሽ ከዝህ ዓለም ሁካታ ጠብቆ ያሳድግሽ

  • @sophiakedir8181
    @sophiakedir8181 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴ ደስ ይላል የኢየሱስ መሆን ክብር ሁሉ ለወደደን በደሙ ለገዛን ለኢየሱስ ይሁን

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen end amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen.
    Tabareki

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 2 ปีที่แล้ว

    ሻሎምዬ የኔ ማር ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ውድድ እናደርግሻለን! ❤ተስፋ አገልግሎትህን ያስፋልህ በፀጋው ተደገፍ ወንፍሜ ❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว

    Thank you jesus 💕💕💕😭😭🤲🤲🙏tebareku

  • @ameleworkhailu2580
    @ameleworkhailu2580 2 ปีที่แล้ว

    Ereeeeee wooooo geta birek yadregesh yene jegna seytan gud felabet kebad jenereshen tensabet zemenesh bebetu betsinat belimlame bebereket bebelete tsega yeketeil!!!!!!!

  • @elroiealemsegedworku9471
    @elroiealemsegedworku9471 2 ปีที่แล้ว

    እድግ በይልን የወደፊት ተስፋችን ነሽ !!!!!

  • @fasikaaberafast2947
    @fasikaaberafast2947 2 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም😭❤❤❤❤❤❤

  • @masarateshetu8836
    @masarateshetu8836 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen ameen

  • @bemnetseya3701
    @bemnetseya3701 2 ปีที่แล้ว +1

    No word 🙏 💚💚🔥🔥🔥🔥

  • @qememitqememua6151
    @qememitqememua6151 2 ปีที่แล้ว

    Fitun lemayet ejeg nafeke..
    Angoraguralew🎹🎼
    God bless you both ❤️

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🔥🔥🔥🔥

  • @zebenay4788
    @zebenay4788 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw yene konjo Egziabher yebarekesh
    Bebezu zemare tebareki🙏🌹 Tesfa Egziabher yebarekeh 🙏🌹

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 ปีที่แล้ว

    1milion like I wishe

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 2 ปีที่แล้ว

    Wedede ♥️🌹♥️11111 andegna nesch 🙏geta begerochu sere yasadegesch lemelemi🙏

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ የከበረ አገልግሎት ጌታ ይባርክህ!!

  • @rty6049
    @rty6049 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeen maseame Zamankiii gata yibarakiiii 🛐🛐🛐🛐🛐💯💯💯💞💞💞💞🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️👈

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen god is good Jesus is lord Christ very good for me know what you think of it is lord Christ very good for me Tabarakilige siwodeki mazimurochikini tabaraku babuzu barakati tasf Tabarakilige siwodeki yemitarsgachu malikami new . Amazing gospel music Josie

  • @mergiyakenenisa5608
    @mergiyakenenisa5608 2 ปีที่แล้ว

    lt is amazing warship very good tanks TESFA TV

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የኔ ጣፋጭ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Endet endemwedachu tebarkulegn

  • @samuelberhanu473
    @samuelberhanu473 2 หลายเดือนก่อน

    Sweet voice, God bless you kid

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul8632 2 ปีที่แล้ว +1

    That is beautiful ,that is wonderful God bless you !thank you I pray for you guys 👍

  • @miniahadgu6190
    @miniahadgu6190 2 ปีที่แล้ว +1

    I cannot stop listening to the song!
    Beautiful voice!! Remain blessed forevermore daughter!!

  • @hanamarkos5340
    @hanamarkos5340 2 ปีที่แล้ว

    Yene Kimem Siwedishko Geta Abizito Yibariksh 😍☝️🙏
    Bro Tesfa Antem Bebizu Tebarekilin 😍☝️🙏

  • @hiruthirut7476
    @hiruthirut7476 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ የሚያረስርስ መዝሙር ተባረኩ

  • @saronkebedeasrat8383
    @saronkebedeasrat8383 2 ปีที่แล้ว

    The most peacful dimts new yalat yichy konjo lij Birik Ediggggg bey be Abatish bet

  • @seblebancha
    @seblebancha 2 ปีที่แล้ว

    Kibru Hulu le Geta yihun! Ke yitsanat andebet misgana yazegje yibarek!!! Mamaye tebarekilgn Zemensh Hulu bebetu yilek !!
    Tesfshye tebarekilgn!!!

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ውድ ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው!!

  • @ayinaalmababal5932
    @ayinaalmababal5932 2 ปีที่แล้ว

    Tesfeshiyee ante ye tewlde abate tebarkilgn❤❤❤