ሙሉ መፅሐፍ | THE LONG WAY GONE | የታዳጊዉ ወታደር ትዝታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዴ ፊልም ነው የሚመስለው አተራረክህ ❤❤❤❤❤

  • @ZufanMamo-p1q
    @ZufanMamo-p1q 29 วันที่ผ่านมา +1

    የሙዚቃዉ ጩኸት አንጎል ያዞራል መጽሐፉ መቀጠል ይችል ነበረ አሁን ላለንበት ግዜ ይመጥናል

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ትስፍሽዬ

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    እረየጠፋሰው እንኳንበሰላም መጣህልኝ ውንድምአለም ባቢሰላምነው

  • @Addisinfonews
    @Addisinfonews 2 ปีที่แล้ว

    betam asgerami aterarek.
    yafetye degmo .... feleg eyeteketele new
    asgerami new .. kal yelegnm

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ

  • @teddyhaile5272
    @teddyhaile5272 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @Samf3031
    @Samf3031 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ የሚነካ አሪፍ አቀራረብ ነው

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 2 ปีที่แล้ว

    ጦርነት በጣም ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል ከቤተሰቡ ደግሞ አንድም ሰው አለማግኘቱ በጣም ያሳዝናል

  • @keludishow
    @keludishow ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ዩቱዩብ ደሜን አፈላው ሀሳቤን እያጠፋ በሪፕሌይ ልሞክር

    • @keludishow
      @keludishow ปีที่แล้ว

      "ዕውቀት ነፃ ያወጣል ፤ጥበብ ደግሞ በዕውቀት ስትደገፍ ታሻግራለች፤"ድንቅ የህይወት መመሪያ ተስፍሽ ትሳሱ ውስጥህ ያለውን በተግባር እየኖርከው እንደሆነ በሙሉ ልቤ እመሰክራለሁ።

    • @keludishow
      @keludishow ปีที่แล้ว

      ምልከታ " (ምልከታችን) የህይወትን ዘርፈ ብዙ ፦ አድካሚ፣ አሳዛኝ፣ አስደሳች፣ አሰልቺ፣ የማያልቀውን ረጅም ጎዳና እንደ መስታወት እያሳየን ነው።የምልከታችን ፈጣሪ ተስፍሽ ደግሞ ቅመም ሆኖ አጣፍጦ እያሰለቀጠን ይገኛል። ሁሌም እንደምለው እራስን በእውቀት አንፆ ሌላውን መቅረፅ መልካም አሻራን ማስቀመጥ ምንኛ መታደል ነው ለሰአታት ይህን የአተራረክ ብቃት ምስጥ ከሚያደርገው አስከፊው እና አሳዛኙ የጦርነት ታሪክ ከድንቅ ቅንብር ጋር ስኮመኩም የተሰማኝን ስሜት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል! ሁሌም ምን ውስጤን እንደሚጎዳኝ ታውቃለህ?

    • @keludishow
      @keludishow ปีที่แล้ว

      ወንድሜ አፍሪካ ከአለም አህጉራት በተፈጥሮ ሀብት ፤በአየር ንብረት፤በሰው ሃይል፤ የበለፀገች ምንም ያልጎደላት መሆኗን የሰለጠኑት ሃገራት ስለሚረዱት ህልማቸው ግባቸው አድርገው የተነሱት ይህቺን ገነት ምድር መበዝበዝ እድሜ ልክ የተፈጥሮ ሀብቷን ህዝቦቿን በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ በየክፍለ ዘመናቱ አናታችን ላይ ፊጥ እያሉ አህጉሪቱ በጦርነት ዜጎቿን፤

    • @keludishow
      @keludishow ปีที่แล้ว

      ኢኮኖሚዋን፤ ሁለመናዋን እያሳጡ ኋላ ቀር ማድረጋቸው ዘመን የማይሽረው ጠባሳ ሆኖ ሳለ የእርስ በእርስ ግጭታችንስ ምን ይባል ይሆን?ይሄ ነው ከምንም በላይ የሚያመው የሰማነው የሴራሊዮን የእርስ በእርስ ግጭት መጠኑ ቢለያይም የሁላችንም የአፍሪካ ሃገራት ታሪክ ነው

    • @keludishow
      @keludishow ปีที่แล้ว

      በዚህ ከእሳት በላይ በሚፋጀው መፈናፈኛ በሌለው ጦርነት በየመንገዱ ሲጓዙ በማንጎ በሙዝ ተክሎች ረሃባቸውን እያስታገሱ መጓዛቸው እውነት አፍሪካ እኮ ውጪዋ ገነት ውስጧ እሳት አስብሎኛል። የምድር ላይ ጦርነት ምህረት የሌለው ጋሃነም!እነዚህ ህፃናትየደረሰባቸው

  • @hanasolomon2405
    @hanasolomon2405 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው በጣም እረዘመ ልጨረስ ፈልጌ ነበር...