ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ ሮቤልና አርአያ ምርጥ የሃገረ ልጆች በአዲስ ቻናል ስትመጡ ደስታዬን አልቻልኩም በርቱልኝ።
አሉባልታ ይመችሀል ለዛ ነው ደስ ያለህ😂
አርአያ የምስኪን የትግራይ እናቶች ጠበቃ ሮቢ ሮባ ሮቤል ሠላማችሁ ይብዛ!!!❤❤❤❤❤❤
ጀግኖች በርቱ የኢ/ያ ጀግኖች❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
እውነትን ይዛቹ በርቱ ለላይኩ አያሳስባቹ ሁሌም ከጐናቹ ነን
የኢትዬጰያ ጀግኖች ገሠዜጤኞች በርቱ የኢትዬጰያ ጀግኖች
አረያና ወሮባሮቤ ስላማቹ ይብዛ ጀግና 🎉🎉❤❤🙏🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹🫶🫶👏👏👏🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹
እንኳን በደህና መጣችሁ የኢትዮጵያ ጠበቆች ።
አርሃያ.እና.እሮባ.እናመሰግናለን
ምርጥ ትንታኛች ሁሉንም እናደረጋለን በርቱ ለምን ሀገራችን ሰላሞን ያጣቹ ደብረፂዮንን መቀጥቀጥ ነወ
ሃይ ሮቤል አርአያ 🙏
በርቱ!!
Araraya ..you are a prossional journalist ..with a Great wisdom ..high integrity & a Great nationalist
ምርጥ ዜጎቻችን በርቱ።
በርቱ😢
አርአያ የጤናህ ሁኔታ ከፈቀደልህ በየዕለቱ ብትቀርብ ። ያንተ እውነት በተለይ ለትግራይ ወገናችን እጅግ ወሳኝ ይመስለኛል።በተረፈ አላህ ይርዳችሁ በርቱ።
ሮቢቲና አርእያችን እንኳን ደህና መጣችሁ ስዩሜ ሹክ ብሎኝ ነው የመጣሁት❤❤❤
አረያና ወሮባሮቤ ሰላማቹ ይብዛ
በርቱ
በርቱ እንወዳቹሀለን ::👍🏿❤
አረአያ እና ሮቤል ጥሩ አቀራረብ ነው። አቦ በርቱልን!
ሮቤል ምትኩ፣የተከበርከዉ ወንድማችን አርአያ ተ/ማሪያምየእዉነት ሰዉ እንኳን በዚህ መጣችሁየሚታቀርቧቸዉ በጠም ጠቃሚ መረጃዎችን እንከታተላለንእንኳን ደህና መጣችሁሠላም ለእናንተ ይሁን
ውንድሜ አርአያ የኢትዮጵያ መንግሥት አሁን ዝም ብሎ ነው ውጤታቸውን ማየት ነው የመቀሌ ህዝብ ነው መቃወም ያለብት አራት ነጥብ።
ደደቦች ሆድ አደር ሁላ ምድረ ወራሪ
❤❤❤ 🇪🇹 ❤❤❤
በታሪክ የፌደራል መንግሥት የትግራይ ክልል መግባት የለበትም ሰው ሁለት ጊዜ በእባብ አይነደፍም ምን ካልሆነ።
አንድ ለይ በዚህ መልክ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል
Robel and Araya, you both are amazing. Be safe.
🇪🇹🌹💐🌷 እናተን ስለተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል 🌹🇪🇹💐🌷
ሰላም ወንድሜ አርዐያ ።
ሰላም ለቤተ ይሁን የአሸብርን ንገሩና
በርቱ አዲሱ ቻናል ይመቻል
One of the best youtubes pro Ethiopia! Bravo!
ሮባ ሮቢ ሮቤሌ ሮበሌ .....!!!!!
ቤተሰብ ላክናሼር እናድርግ
እንኳን ደህና መጣህ አርአያ ፅኑ ኢትዮጵያዊ ነህ ኩራታችን ነህ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግራይ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቱ የህወሓት አዛዉንት ደም መጣጭ ናቸው አስወግዳቸዉ የትግራይ ወጣት ንቃ ንቃ ንቃ
አርያ እንደት ነህ ኑርልኝ አባቴ 🎉🎉🎉
እንኳን በአድስ መንገድ በሠላም መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ለመረጃው አመሰግናለው በርቱ
ዋው ደስ ይላል ስዩም ተሾመ ነው የጠቆመን ቻናሉን በርቱ
Aeriya the king 👑 of kings ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አራያ ሳየው ወላሂ በጣም ያስለቅሰኛል የፈትህ ያለው ጥንካሬ ብቻ ያየው ስቃይ ለሀገሩ ለወገን ለእውነት ሚሞት ሰው እንዴት ላመስግነው እድሜና ጤና ለአንተ ይሁን አሚን
አሚን!❤
Wstam
@@snaytfukad9523 ሃሃሃሃሃ አማርኛ ቋንቋ መፃፍ ያልቻልክ መሃይም 'እንግሊዝኛ ቋንቋን በአማርኛ ልትፅፍ " ስታዳክር አሳዘንከኝ። ሃሃሃሃሃሃ ያውም የፈረንጅ ቋንቋ ተጠቅመህም አልሆነልህም " ዊሰትም" አልክ ሃሃሃሃሃሃ ..ስትሰቃይ ኑሩ የቋንቋ ሽፍታታታታ
@@snaytfukad9523 ሴት ነሽ ለካ ሃሃሃሃሃ የቋንቋ ሽፍታ፣ የዜሮ ክፍል መሀይም በቋንቋ ስትሰቃዩ ልትኖሪ ተፈርዶብሻል.. Lol ሃሃሃሃሃ
Waw yes አርያ ምርጥ❤❤❤
አርሀያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሰው ልኬት በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን በዚ ዘመን ኮሽ ባለ ቁጥር ሮጠው የዘር ጎጥ ውስጥ የሚወተፉትን ሰዎች ባየንበት ዘመን እንዳንተ አይነት አገር ወዳድ ማየት ደግሞ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል {ክበርልን}
እንኳን በሰላም መጣችሁ ። በርቱልን ጀግኖች!!
ሮቤል ተሽሎ በአዲስ ቻናል ከአሪያ ተስፋማሪያም ጋር 👍👍👍
አይዙቹ እንደግፋልን
እናመሰግናለን #ሮቤል_ምትኩ | #ዓርኣያ_ተስፋማሪያም▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
🎉🎉🎉🎉 አርሀያ ጀግና🎉🎉🎉
አርያ በጣም ጎበዝ በርታ ግን በዚህ ቻናል ሰም ተመሳሳይ ቻናሎች ስላሉ ቢቻል ሰሙን ቢቀየር እንደኔ አንተም የመከላከያ አባል ስለሆንክ ሮቤልም መሆኑ ስለማይቀር ሥሙን ካራማራ ሚዲያ ወይም ቻናል ብትሉት የኔ አሰተያየት ነው።
ጀግኖች አርአያ ተስፋ ማርያምና ሮቤል ምትኩ ወጉ/ ዎፎውም ከእናንተ ጋር ነው ወይ? ሁሉአችም በአንድ ላይ በርቱ በርቱ !❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
በርቱ እውነት ያሸንፋል
አለምገብረዋድ.የተዋረደ.የእጁን.ያገኛል
#AMARA and #TIGRAI PEOPLE MUST UNITE and GET RID OF BOTH #TPLF and #OPDO( OROMO BILTSEGENA)🚫
You guys doing good. keep it up. We love you.
በሃገር ውስጥም በውጭ ሃገርም ሥራ ማግኘቱ በመልካም ጎኑ ነው መታየት ያለበት ይመስለኛል። የሥራና ክህሎት ሚ/ር ለሚያደረገው ሥራ የማስቀጠሩ ተነሳሽነት ማበረታታት ይገባል ። ማንቋሸሽ አይገባም። ወደ ውጭ የሚልኩት በህጋዊ መንገድ እስከሆነና ተገቢውን ሥልጠና እስከተሰጣቸው ድረስ።
መሳርያ.የሚገዙበትን.ደው.የትግራይ.ህዝብ.በያበሉ.ጥሩ.ነበር
በርቱልን ወድሞቻችን የትግራይ አናቶች እባ ያማል
thanks
ምንም ነገር ቢያከማቹ ቢያስገብ ምንም አያመጡም አቢቹ አራዳ ዝም ብሎ ሲሟሙ ያያቸዋል
Yes ! ❤
ሮባ ሮቢ ከስዩም ተጣላቹ ነው ?ይደብራል ፡ አውቄ ነው ግን ስዬንም እናንተጋ እናንተንም እሱጋ ተገባበዙ አስደስቱን ።ስራቹ እጅግ የሚገርም ግሩም ነውከስልጢ
እግዚአብሔር ጣልቃ ይ ግ ባ አሜን
Congratulations I just subscribed . Seyum told us good luck
Araya. Go head
Tigray People's Liberation Front (TPLF44:❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ምርጦች
በርቱ ምርጦች
በርቱ በርቱ ብለናል!!
ለትግራይ ወጣቶች በትግርኛም ብታቀርቡ ❤❤❤❤
አሪፍህ ነው
What wrong with if Egypt 🇪🇬 come to Eritrea
ይህንን ሰነድ የፃፉት ጀነራል ጥልቅ የሥነ ፅሁፍ እውቀት እንዳላቸው ቀንጨብጨብ አድርጋችሁ ከምታቀርቡት ዝግጅታችሁ ላይ መረዳት ችያለሁ ፣ ሰነዱን በመፅሀፍ መልክ ለህዝብ ቢያቀርቡት መልካም ይመስለኛል ።
ሠላም
Areaya ytekbere zega newu
ሮቤል Vs አርዓያ...በርቱ👍
❤❤❤
አርያ ሮባ ሮቢ
❤ደስ ብሎኛል ሮባ
አራያ እና ሮቤል በርቱ ከጎናችሁ ነኝ የፌደራል መንግስት ለምን ዝም አለ የምትሉት አንድ ድሮን ሲያዩ በውጭ ሀገር የሚኖረው አፍቃሪ ጁንታው የትግራይ ህዝብን አብይ ጨፈጨፈ ብለው መንከባለል ይጀምራሉ 😂
Hi ROBIIIIrobaROBELLL AND ARAYA keep it up ....but always ALLAIANCING with SEYOUME 🎉🎉🎉🎉
Bertu betam arif new
ወንድሜ አርአያ ፣ ለረጅም ግዜ ብቻህን የምትጮህለት የትግራይ ህዝብ ዛሬ ላይ የትግራይ ወጣት ተረድቶት ድምፅ ማሰማት መጀመሩን በዚህ ቪዲዮ ላይ ማየቴ ጩኸትህ ከንቱ እንዳልቀረ ያሳያል ።
Welcome
የግብፅ ጦር ወደ ጦርነት አይገባም ለምን ጦርነት ልብ ይፈልጋል ማሳያ የሰሜን ጦርነት ጊዜ ዝምታ ለምን መረጠ ለምን አይሙክሩም
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ እኮ ነው 🥰🥰🥰 አብይ ራሱ ትግራይ አይረግጣትም❤❤❤❤
ሮባ ሮቢ ሳትሳቀቂ መጠየቅ ልጀምሪ ነው 👍
ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ትግራይ ከወያኔ መፅዳት አለበት ።።ደራርቱ ሞት ይሻልሻል በቃሽ ላሽ በይ እግር እንጂ እውቀት 0000 ነሽ ማለቴ መሃይም ለማለት ነው አሸብር ዘብጥያ ወርዶ ሃብት ንብረት መወረስ አለበት።።
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ እኮ ነው 🥰🥰🥰 TDF King fo King :ስንቱን ኣስቀዘነው
Welcome ❤❤❤❤
አዞቹ በሪቱ
❤🎉❤🎉❤🎉❤
🎉🎉🎉
🙏🙏👍👍👍
መቸ ነው ትግራይ ከሥብሐት ነጋ ነቀርሣ ተላቃ ኢትዮጵያዊ የሚመሥሉት
አብቹ ፈተናው በዛ፣ በአገር ውስጥ አመፀኞች በጣም ከባድ ነው፣ የሠላም አምላክ እግዚአብሔር አገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏
Hodamoch
❤❤❤በረቱ❤አራያና❤እሮቤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Stop the war and engage in productivity to create employment. This is not rocket science
ኤርትራ ነጻ ሀገር ናት ከፈለገችው ጋር መተባበር ትችላለች
🎉❤
አርያ ወዳጀልቤ❤
አርአያ ስለግብፅ ስታወራ አልተዘጋጀህም
Robel. You are un embarrassment. Araya is a banda. He stuck in the past.
አይ ዓርዓያ እውነትህን ነው ወንድሜ የፌደራል መንግስት ለምንድነው ቸልተኝነቱ ለምን መፍቴህ እንዲሰጣቸው የማያደርገው ትክክለኛ አባባል ነው ይሄንን ሰምቶ መንግስት ዝምታውን መስበር አለበት ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
ውይ ሮቤልና አርአያ ምርጥ የሃገረ ልጆች በአዲስ ቻናል ስትመጡ ደስታዬን አልቻልኩም በርቱልኝ።
አሉባልታ ይመችሀል ለዛ ነው ደስ ያለህ😂
አርአያ የምስኪን የትግራይ እናቶች ጠበቃ ሮቢ ሮባ ሮቤል ሠላማችሁ ይብዛ!!!❤❤❤❤❤❤
ጀግኖች በርቱ የኢ/ያ ጀግኖች❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
እውነትን ይዛቹ በርቱ ለላይኩ አያሳስባቹ ሁሌም ከጐናቹ ነን
የኢትዬጰያ ጀግኖች ገሠዜጤኞች በርቱ የኢትዬጰያ ጀግኖች
አረያና ወሮባሮቤ ስላማቹ ይብዛ ጀግና 🎉🎉❤❤🙏🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹🫶🫶👏👏👏🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹
እንኳን በደህና መጣችሁ የኢትዮጵያ ጠበቆች ።
አርሃያ.እና.እሮባ.እናመሰግናለን
ምርጥ ትንታኛች ሁሉንም እናደረጋለን በርቱ ለምን ሀገራችን ሰላሞን ያጣቹ ደብረፂዮንን መቀጥቀጥ ነወ
ሃይ ሮቤል አርአያ 🙏
በርቱ!!
Araraya ..you are a prossional journalist ..with a Great wisdom ..high integrity & a Great nationalist
ምርጥ ዜጎቻችን በርቱ።
በርቱ😢
አርአያ የጤናህ ሁኔታ ከፈቀደልህ በየዕለቱ ብትቀርብ ። ያንተ እውነት በተለይ ለትግራይ ወገናችን እጅግ ወሳኝ ይመስለኛል።በተረፈ አላህ ይርዳችሁ በርቱ።
ሮቢቲና አርእያችን እንኳን ደህና መጣችሁ ስዩሜ ሹክ ብሎኝ ነው የመጣሁት❤❤❤
አረያና ወሮባሮቤ ሰላማቹ ይብዛ
በርቱ
በርቱ እንወዳቹሀለን ::👍🏿❤
አረአያ እና ሮቤል ጥሩ አቀራረብ ነው። አቦ በርቱልን!
ሮቤል ምትኩ፣የተከበርከዉ ወንድማችን አርአያ ተ/ማሪያም
የእዉነት ሰዉ
እንኳን በዚህ መጣችሁ
የሚታቀርቧቸዉ በጠም ጠቃሚ መረጃዎችን
እንከታተላለን
እንኳን ደህና መጣችሁ
ሠላም ለእናንተ ይሁን
ውንድሜ አርአያ የኢትዮጵያ መንግሥት አሁን ዝም ብሎ ነው ውጤታቸውን ማየት ነው የመቀሌ ህዝብ ነው መቃወም ያለብት አራት ነጥብ።
ደደቦች ሆድ አደር ሁላ ምድረ ወራሪ
❤❤❤ 🇪🇹 ❤❤❤
በታሪክ የፌደራል መንግሥት የትግራይ ክልል መግባት የለበትም ሰው ሁለት ጊዜ በእባብ አይነደፍም ምን ካልሆነ።
አንድ ለይ በዚህ መልክ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል
Robel and Araya, you both are amazing. Be safe.
🇪🇹🌹💐🌷 እናተን ስለተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል 🌹🇪🇹💐🌷
ሰላም ወንድሜ አርዐያ ።
ሰላም ለቤተ ይሁን የአሸብርን ንገሩና
በርቱ አዲሱ ቻናል ይመቻል
One of the best youtubes pro Ethiopia! Bravo!
ሮባ ሮቢ ሮቤሌ ሮበሌ .....!!!!!
ቤተሰብ ላክናሼር እናድርግ
እንኳን ደህና መጣህ አርአያ ፅኑ ኢትዮጵያዊ ነህ ኩራታችን ነህ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግራይ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቱ የህወሓት አዛዉንት ደም መጣጭ ናቸው አስወግዳቸዉ የትግራይ ወጣት ንቃ ንቃ ንቃ
አርያ እንደት ነህ ኑርልኝ አባቴ 🎉🎉🎉
እንኳን በአድስ መንገድ በሠላም መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ለመረጃው አመሰግናለው በርቱ
ዋው ደስ ይላል ስዩም ተሾመ ነው የጠቆመን ቻናሉን በርቱ
Aeriya the king 👑 of kings ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አራያ ሳየው ወላሂ በጣም ያስለቅሰኛል የፈትህ ያለው ጥንካሬ ብቻ ያየው ስቃይ ለሀገሩ ለወገን ለእውነት ሚሞት ሰው እንዴት ላመስግነው እድሜና ጤና ለአንተ ይሁን አሚን
አሚን!❤
Wstam
@@snaytfukad9523 ሃሃሃሃሃ አማርኛ ቋንቋ መፃፍ ያልቻልክ መሃይም 'እንግሊዝኛ ቋንቋን በአማርኛ ልትፅፍ " ስታዳክር አሳዘንከኝ። ሃሃሃሃሃሃ ያውም የፈረንጅ ቋንቋ ተጠቅመህም አልሆነልህም " ዊሰትም" አልክ ሃሃሃሃሃሃ ..ስትሰቃይ ኑሩ የቋንቋ ሽፍታታታታ
@@snaytfukad9523 ሴት ነሽ ለካ ሃሃሃሃሃ የቋንቋ ሽፍታ፣ የዜሮ ክፍል መሀይም በቋንቋ ስትሰቃዩ ልትኖሪ ተፈርዶብሻል.. Lol ሃሃሃሃሃ
Waw yes አርያ ምርጥ❤❤❤
አርሀያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሰው ልኬት በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን በዚ ዘመን ኮሽ ባለ ቁጥር ሮጠው የዘር ጎጥ ውስጥ የሚወተፉትን ሰዎች ባየንበት ዘመን እንዳንተ አይነት አገር ወዳድ ማየት ደግሞ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል {ክበርልን}
እንኳን በሰላም መጣችሁ ። በርቱልን ጀግኖች!!
ሮቤል ተሽሎ በአዲስ ቻናል ከአሪያ ተስፋማሪያም ጋር 👍👍👍
አይዙቹ እንደግፋልን
እናመሰግናለን #ሮቤል_ምትኩ | #ዓርኣያ_ተስፋማሪያም
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
🎉🎉🎉🎉 አርሀያ ጀግና🎉🎉🎉
አርያ በጣም ጎበዝ በርታ ግን በዚህ ቻናል ሰም ተመሳሳይ ቻናሎች ስላሉ ቢቻል ሰሙን ቢቀየር እንደኔ አንተም የመከላከያ አባል ስለሆንክ ሮቤልም መሆኑ ስለማይቀር ሥሙን ካራማራ ሚዲያ ወይም ቻናል ብትሉት የኔ አሰተያየት ነው።
ጀግኖች አርአያ ተስፋ ማርያምና ሮቤል ምትኩ ወጉ/ ዎፎውም ከእናንተ ጋር ነው ወይ? ሁሉአችም በአንድ ላይ በርቱ በርቱ !❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
በርቱ እውነት ያሸንፋል
አለምገብረዋድ.የተዋረደ.የእጁን.ያገኛል
#AMARA and #TIGRAI PEOPLE MUST UNITE and GET RID OF BOTH #TPLF and #OPDO( OROMO BILTSEGENA)🚫
You guys doing good. keep it up. We love you.
በሃገር ውስጥም በውጭ ሃገርም ሥራ ማግኘቱ በመልካም ጎኑ ነው መታየት ያለበት ይመስለኛል። የሥራና ክህሎት ሚ/ር ለሚያደረገው ሥራ የማስቀጠሩ ተነሳሽነት ማበረታታት ይገባል ። ማንቋሸሽ አይገባም። ወደ ውጭ የሚልኩት በህጋዊ መንገድ እስከሆነና ተገቢውን ሥልጠና እስከተሰጣቸው ድረስ።
መሳርያ.የሚገዙበትን.ደው.የትግራይ.ህዝብ.በያበሉ.ጥሩ.ነበር
በርቱልን ወድሞቻችን የትግራይ አናቶች እባ ያማል
thanks
ምንም ነገር ቢያከማቹ ቢያስገብ ምንም አያመጡም አቢቹ አራዳ ዝም ብሎ ሲሟሙ ያያቸዋል
Yes ! ❤
ሮባ ሮቢ ከስዩም ተጣላቹ ነው ?ይደብራል ፡ አውቄ ነው ግን ስዬንም እናንተጋ እናንተንም እሱጋ ተገባበዙ አስደስቱን ።
ስራቹ እጅግ የሚገርም ግሩም ነው
ከስልጢ
እግዚአብሔር ጣልቃ ይ ግ ባ አሜን
Congratulations I just subscribed . Seyum told us good luck
Araya. Go head
Tigray People's Liberation Front (TPLF44:❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ምርጦች
በርቱ ምርጦች
በርቱ በርቱ ብለናል!!
ለትግራይ ወጣቶች በትግርኛም ብታቀርቡ ❤❤❤❤
አሪፍህ ነው
What wrong with if Egypt 🇪🇬 come to Eritrea
ይህንን ሰነድ የፃፉት ጀነራል ጥልቅ የሥነ ፅሁፍ እውቀት እንዳላቸው ቀንጨብጨብ አድርጋችሁ ከምታቀርቡት ዝግጅታችሁ ላይ መረዳት ችያለሁ ፣ ሰነዱን በመፅሀፍ መልክ ለህዝብ ቢያቀርቡት መልካም ይመስለኛል ።
ሠላም
Areaya ytekbere zega newu
ሮቤል Vs አርዓያ...በርቱ👍
❤❤❤
አርያ ሮባ ሮቢ
❤ደስ ብሎኛል ሮባ
አራያ እና ሮቤል በርቱ ከጎናችሁ ነኝ
የፌደራል መንግስት ለምን ዝም አለ የምትሉት አንድ ድሮን ሲያዩ በውጭ ሀገር የሚኖረው አፍቃሪ ጁንታው የትግራይ ህዝብን አብይ ጨፈጨፈ ብለው መንከባለል ይጀምራሉ 😂