መርዛማ የፍቅር ግንኙነት ... በሄለን ሾው //Helen Show//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 128

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 5 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም አነመሰግነለሁዶክተር በጣም አሰተማር አርሰትነው ጊዜውነ የጠበቀ ቀይ ፈላግ በጣም ተመችቶኘል በሸታውን የተነገረ መድሀኒት የገኝለታል የደበቀ ተሰቃይቾ ይሞታል ትላለች አይቴ
    እረጀም አድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ 🙏🙏🙏💞

  • @tinamamo23
    @tinamamo23 5 หลายเดือนก่อน +9

    This is the most honest and progressive habesha discussion I have ever come across when it comes to relationships/marriage. Dr. Tsedy - you are one very corougeous woman. Thanks, Helen, for this - egziabiher yibarkachu

  • @tigist9810
    @tigist9810 5 หลายเดือนก่อน +42

    ወይነ እንደዚህ ያለ ትምህርት ሰጭ ምክር ስለሰጣችሁን ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምነዉ ሳላገባ በሰማዉ ብዬ ተመኘዉ ይህ የኔ ን ሕይወት የምታወሩ እየመሰለኝ ጨረስኩ ተባረኩ

    • @ashenafilakew7098
      @ashenafilakew7098 5 หลายเดือนก่อน +5

      ትግስት አይዞሽ አሁን አግብተሻል ከሆነና ከአነጋገርሽ እንደ ተረዳሁት በትዳርሽ ላይ ችግር ከገጠመሽ ጽኚ። ለወላዲተ አምላክ ንገሪያት የትዳርሽ ምሰሶ እንድት ሆንሽ። ትዳር ክቡር እንደሆነና እግዚአብሔር ፍቺን አጥብቆ እንደሚጠላ ብዙዎች ይዘነጉታል።

    • @tigist9810
      @tigist9810 5 หลายเดือนก่อน

      @@ashenafilakew7098 አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ

    • @tinamamo23
      @tinamamo23 5 หลายเดือนก่อน +9

      Yes, God doesn't like divorce. He doesn't like abuse and unfairness, either. God created marriage for partnership, happiness, and unity. What's the point of it if one side is suffering and being abused.

    • @ephyshow8016
      @ephyshow8016 5 หลายเดือนก่อน +3

      Tg ezehim endezaw😔

    • @kalkidanMesfen
      @kalkidanMesfen 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ashenafilakew7098abuse ena megifatinm egziabher endemitela bizu sew yiresal

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 5 หลายเดือนก่อน +22

    ቺቲን በሁለቱም አይነት ትክክል አይደለም ...ሄለን ትክክል አደለሽም ...የኔ ባል ከኔ የሆነ ነገር ጎሎ ቺት ቢያደርግብኝ መጥቶ የጎደለብኝን ሊነግረኝ ይገባል እንጂ ወደሌላ ከሄደ Nooooo ዌይ መልሼ አብሬው አልሆንም ምክንያቱም ሌላ አቅፏል ከሌላ ሰው ጋር ወጥቷል መልሼ ከሱ ጋር ፊዚካሊ ኢንቲሜት መሆን አልችልም ሰውነቱ ሁሉ ይቀፈኛል ...አዎ ይቅርታ አረግለታለው ግን ይቅር ማለት ያደረገውን መርሳት አይደለም...ይቅርታ ማለት መጥፎ ምላሼን ትቼዋለው ማለት ነው ...ምክንያቱም በምንም ተአምር ልትረሺው አትቺም ( ትውስታዬን ካልተጠነጥኩ በስተቀር)

    • @user-fg3fb6kx6c
      @user-fg3fb6kx6c 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይቅርታና (ያውም የአማርኛን ፊደል ለፈረንጂኛው በማዋል!) በማለት ፈንታ ወይም

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-fg3fb6kx6c እንዳንተ አይነት ሰዎች ናቸው የሰለቹኝ ... ለማለት የፈለኩት ነገር ከገባህ አማርኛ ሆነ እንግሊዘኛ ምንድነው ልዩነቱ

    • @user-fg3fb6kx6c
      @user-fg3fb6kx6c 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@mariyamawit ልዩነቱ አንዱ አማርኛ ነው፤ ሌላው ደግሞ እንግሊዝኛ ነው። ወይ አማርኛውን መጠቀም ካለዚያም እንግሊዝኛውን መጠቀም ያሻል። ሁለት ወዶ ይሆናል ብለሽ? አማርኛ ማንበብ የሚችል ሁሉ እንግሊዝኛ ይገባታል/ይገባዋል ማለት አይደለም። አማርኛ ተናጋሪው ሁሉ መልዕክትሽ እንዲደርሰው/እንዲደርሳት ካስፈለገ አማርኛን መጠቀም.... አይ አይሆንም የመልዕክቴ ተቀባዮች እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች ናቸው ካልሽ ደግሞ እንግሊዝኛውን መጠቀም ተገቢ አይመስልሽም?

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@mariyamawitHei s right civilization starts from using ones own language properly

  • @Fiori720
    @Fiori720 5 หลายเดือนก่อน +19

    ሄለን ቆንጆ እናቴ ባየችሽ ቁጥር ምን አለ የልጄ ሚስት ብትሆን ኖሮ እያለች ትመኛለች በጣም እንወድሻለን። ዛሬ ያቀረብሽው እንግዳ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነው። ጥያቄዎችሽ ሁሉን ያማከለ ነው በጣም እናመሰግናለን። 😘

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 5 หลายเดือนก่อน +8

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ደስ ብሎኝ ነው የደመጥኩት ዳግሜው የማዳምጠዉ ይመስለኛል . የኛንም የትዳር ችግር ነው የተናገር ሽዉ ።

  • @user-kp2is2os1q
    @user-kp2is2os1q 5 หลายเดือนก่อน +14

    I attempted suicide in 2016 because of abusive relationship. Now, I'm healing and away from that relationship although I see the person regularly because I have a child from him. Toxic relationship,it was. Thanks Dr.Tseday and wizero Helen❤.

    • @melkammasseb3796
      @melkammasseb3796 5 หลายเดือนก่อน +3

      Thank God you’re well! Be strong! Life goes on. I wish you the very best! ❤

    • @user-kp2is2os1q
      @user-kp2is2os1q 5 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your encouraging words ❤.

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 5 หลายเดือนก่อน +13

    People who stay in a toxic marriage have anxiety and insecurity for a very long time even after divorce. They are so traumatised they loose there personality and are too nice to people..just to be liked. We should understand them. I have a family member as such

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 5 หลายเดือนก่อน +8

    What a conversation. I learned a lot. Thank you Helen for bring her to your show.

  • @yoditisaac1885
    @yoditisaac1885 5 หลายเดือนก่อน +8

    Lucky for those who are starting relationships. Great conversation and to the point.

  • @tg2750
    @tg2750 5 หลายเดือนก่อน +9

    ትዳር ላይ ፡ ፍቅር፣ ሀይማኖት፣ ባህል፣ መረዳዳት ፣መከባበር❤

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስለዚህ አንድ ስጋ ናቸዉ እንጂ ወደፊት ሁለት ሰይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረዉን እንግዲህ ሰዉ አይለየዉ። ማቴ 19:6

  • @netsanetmaereg2259
    @netsanetmaereg2259 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር ፀደይ በጣም ወሳኝ መረጃ እና ትምህርት ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለሁ:: ሄለንም እንደተለመደው መቼም በምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች መቼም እንከን አይወጣልሽም ግበዝ በርችልኝ:: ትዳር እጮኝነት ላይ በደንብ ስሪልን ወሳኝ አርእስት ነው

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው thanks

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592 5 หลายเดือนก่อน +5

    I love you Helu and appreciate your effort to help us in social psychological issues

  • @molla27
    @molla27 5 หลายเดือนก่อน +8

    I realy realy appreciate you Helen you were asking 70% of those questions are my questions I got lots of answers for them but still I'm very weak for decissions so I paid lots and still struggling but anyways Thank you darling

    • @user-ip1wc3qx2c
      @user-ip1wc3qx2c 5 หลายเดือนก่อน

      Me too

    • @bona2318
      @bona2318 5 หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 29 วันที่ผ่านมา

    እኔ ብቻዬን ሆኔ ብዙ ተጎድቻለሁ ግን ማንም የረዳኝ ለም እመአምላክ ትርዳኝ እጂ የሰዉ ነገር ብቅት ብሎኛል ጉዳቴን የሚያቅ አምላክ ብቻነው

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሄል የኔ ቆንጆ ኢቢኤስ ላይ ቶክሾ ከጀመርሽበት ጊዜ ጀምሮ ከምታቀርቢያቸው
    እንግዶችና የመወያያ ርእስ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ መልእክቶችን አቅርበሻል
    እግዚአብሄር ይባርክሽ ::
    በዛሬው ርእስሽ ላይ ልክያልሆ ስያሜ ነው :: ----------- የፍቅር ግንኝነት ቃሉን ደግሜ መጠቀም ስላልፈለኩኝ ነው ::
    ፍቅር የሚለውን ቃል ያገኘነው ከአግዚአብሔር ነው :: ይህን ከፈጣሪ የወጣ ቃልን ከፊቱም ሆነ ከኅላ ምንም
    አይነት ስያሜ ልንሰጠው አይገባንም
    "ፍቅር" በቃ አንደዚ ነው ሄልዬ በሌላ ጊዜ እንደምትጠነቀቂ አምናለሁ ተባረኪልኝ በጣም እወድሻለው ::

  • @serif1072
    @serif1072 5 หลายเดือนก่อน +2

    What an amazing conversation .Thankyou so much for Inviting Dr Tsehay .I learned a lot .

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you for sharing very important ❤❤

  • @Shalome235
    @Shalome235 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Helen it's very touching .

  • @marthadessaleng518
    @marthadessaleng518 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሜ ውያያት ነው እናመሰግናለን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 5 หลายเดือนก่อน +5

    Wow it's amazing education 👏 🙌

  • @user-kp2is2os1q
    @user-kp2is2os1q 5 หลายเดือนก่อน +5

    Divorce is not good for the child. But staying in a chronically unhappy,negative and conflicting marriage is not good. Don't talk bad to your child about the other person because that child is half of that person.

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሠው እና መቻቻል የሚባል ነገር ከሌለ አብሮ መኖር አይቻልም ።ዋጋ መክፈል የሚባል ነገር የለም ወይ ?

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 5 หลายเดือนก่อน +2

    Dr Tsehay geta yebarkshe thank you ❤

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 5 หลายเดือนก่อน +7

    Better alone. Do what you want when you want and if you want.

    • @godislove9841
      @godislove9841 4 หลายเดือนก่อน

      God said "It is not good for a Man to be alone" Genesis 2:18. there is no happiness in that kind of life especially as you age.

  • @sasi849
    @sasi849 5 หลายเดือนก่อน +4

    She is brave.

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሄለንዬ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው:ዶክተርን እንዴትማግኘት እችላለሁ?

  • @ephremkebede9857
    @ephremkebede9857 5 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው

  • @abbebeberhe686
    @abbebeberhe686 5 หลายเดือนก่อน +3

    የማይጠቅም ውይይት ነው።

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 5 หลายเดือนก่อน +2

    Nice conversation. Thank you

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 5 หลายเดือนก่อน +4

    This video is for me thanks ❤

  • @MH-ht4lj
    @MH-ht4lj 5 หลายเดือนก่อน +3

    I really appreciate you both

  • @elshu328
    @elshu328 4 หลายเดือนก่อน +1

    Helenye, I admire your talk show and the insightful discussions you bring to the table. but today's guest only talked about divorce and separation. Shouldn't we also talk about forgiveness and grace in relationships? I've witnessed many individuals who have shown immense grace and forgiveness towards their partners, even amidst challenges.

  • @user-xe8vv1iz3c
    @user-xe8vv1iz3c 5 หลายเดือนก่อน +1

    very interesting really good job to teach our people like this ...thank you .

  • @HannaIssayas
    @HannaIssayas 5 หลายเดือนก่อน +5

    I have a question here of course ya a woman has to be independent before she gets married.when i say independent not only financially but also mentally and emotionally.but in this era when women are becoming so independent and working they think that the only thing they want from guy is money.and this is wrong in the first place marriage wasn't meant such to depend on money. I agree they don't have to be in a toxic relationship, and nor stay for the need of finance. But when they start to think to divorce or breakup a relationship they say I have my money and my work and my Fortune.What do I need from him?this is wrong we both sexes are here in the world to support one another. I think above all people need to understand the idea of marriage.and for this there is a reliable book which is bible.thanks

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 5 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏በጣም አሪፈ ትምህርት

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 5 หลายเดือนก่อน +1

    Great discussion!
    Helen seems like lost a lot of weight, right?

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ohh my god is touching story. Thank you.

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing thank you for sharing. Dr Tsedey 💚💛❤️

  • @user-fg3fb6kx6c
    @user-fg3fb6kx6c 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሚለው ሐሳብ ሲደጋገም ሰምቻለሁ። ትንሽ ገደብ ሊኖረው አይገባም ወይ? ያለዚያ ቅጥ ያጣ ራስ ወዳድነት አይሆንም ወይ? ይህ ሐሳብ ያለጥያቄ ከታለፈ እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች 'narcissism; lack of empathy' የሚሉት ችግር ይከተላል ባይ ነኝ።

  • @user-tx4oo1kq8o
    @user-tx4oo1kq8o 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @berhane7472
    @berhane7472 5 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 5 หลายเดือนก่อน +2

    Is touching story

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 5 หลายเดือนก่อน +2

    Helen tebarki bezu temeralehu ❤

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for shearing.
    speaking about Red flag I did not seen in the long time .
    due to the person was so quite untill we start family.
    like Dr. said my husband did not like responsibilities.
    if you asks me why I married this man ? I started relationship wrong way .
    it's my fault I was young and dumb not knowing better never date before .
    in our relationship I do everything man area and women area. so this man he get use to he doesn't care.
    he never change you can't change a person.
    but only I change myself know I know better.
    God bless ❤

  • @FunnyDachshund-cz3ri
    @FunnyDachshund-cz3ri 5 หลายเดือนก่อน +2

    Really appreciate Hellen!

  • @marmalata332
    @marmalata332 5 หลายเดือนก่อน +3

    I was waiting ❤thank you Helen

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you both of you it is really important discussion. ❤❤❤❤

  • @BIRUKABAY-db5no
    @BIRUKABAY-db5no หลายเดือนก่อน

    In any kind of real relationship there must be "Intimacy" which is the bottom line of spiritual nakedness for each other. The other thing is "Mercy". Anyone who is in a relationship must have this 2 crucial attributes. You people for got these things and engaged in paving the way for separation!

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልክ ነች ወይዘሮ ፀደይ

  • @highamcentre2319
    @highamcentre2319 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል የሆነ ነዉ የልቤን ነው የተናገራቹሁት

  • @sadamalli5825
    @sadamalli5825 5 หลายเดือนก่อน

    thank you,helen for your best quality show and valid conversarion.

  • @Ethiopialij
    @Ethiopialij 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for both.

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ከጓደኛዬ ጋር ለ7 ወር አብረን ከ ቆየን በኻላ ባልጠበኩት ምክንያት ፈልጉ ራቀኝ ላገኘው አልቻልኩምበጣም ታምሜ ነበር ለ ሁለት ወር
    ግን አሁን እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ሁኛለው
    ነገሩ ካለፈ በኻላ ግን ምን ሆኜ ነው ብያለው

  • @Flavio130
    @Flavio130 5 หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሄልዮ

  • @TR-vh1fi
    @TR-vh1fi 3 หลายเดือนก่อน

    Helen. You look stunning. All this glowing comes from a very healthy lifestyle.

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow, amazing

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much very helpful

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ተባረኩ!!❤❤

  • @sefinaayenew8107
    @sefinaayenew8107 2 วันที่ผ่านมา

    Selam Helen it’s good lesson and can you please invite a Dr who is specialist with ADHD??? We parents even don’t understand our kids problem. I appreciate 👍🏽

  • @honest4456
    @honest4456 4 หลายเดือนก่อน

    God bless to both of you for saving my life. 1. if a women starts voileting or torturing mens dignity with the abusive words , its a red flag. 2 if your wife keeping talking about the past life or any mistaks. its a red flag. if your wife dont give you any value,its a red flag. if she starts comparing with others life drama. its a red flag.
    its from my experience. only Respect to each other is a Gold . thank you my sisters.

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 5 หลายเดือนก่อน

    ሄለንዬ ሜክ ኦቨር አደረግሽ ዋው ግን ቆይቶ እንዳይይበላሽሽ በናትሽ!!! ተጠንቀቂ እድሜ እኮ እራሱ ግሬስ ነው!!

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 5 หลายเดือนก่อน

    very educational ረልክ ልኬን ደካማ ጎኔን ነው ያየሁት ተባረኩ🙏🙌

  • @tewabutesfalegn1766
    @tewabutesfalegn1766 4 หลายเดือนก่อน

    What do you do if that is not working as you said if they don't share with each other?

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 5 หลายเดือนก่อน

    I wish you your advice is great 👍

  • @yeabserabizuayehu2197
    @yeabserabizuayehu2197 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ባል እና ሚስት በምንም መልኩ አንድ አይነት ሊሆኑ አይችሉም አንድ አይነት ከሆኑ ሊስማሙ አይችሉም፡፡

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much both ❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሄለን ቆንጆ❤❤❤

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጀ ሁሉ ነገር እንደ አፍ አይከል 🤩

  • @mommytop2015
    @mommytop2015 3 วันที่ผ่านมา

    Please make video for haw to live with a narcissist disorder person

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 5 หลายเดือนก่อน

    ፍቺ ፍቺ ፍቺ ብቻቻቻቻ ውይይ አደነን ጌታ ሆይ 😢😢ምን አይነት ክፉ ዘመን ሆነብን ይህ ዘመን😢😢😢

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 5 หลายเดือนก่อน

    ግን አንድንዴ ጊዜ ምትፎ ጊዜ ስልምያልፍ በትግስት አብሮ ምኮይቱ መልካም ነው

  • @fanaazbaha4077
    @fanaazbaha4077 4 หลายเดือนก่อน

    Wow is interesting I am living in this relationship for 41years is a hell 😢

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 5 หลายเดือนก่อน

    Mejimerya bahreachewn debeqew Mehl laye lemeqeyeru sewoche men yederga?

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ትምርት ነው ግን የቴራፒው ጥቅም ምንድነው ጥለሽ ሂጂ ጥለ ሂድ ማለት ነው ወይስ ችግሩ ያለበትን ሰው እንዴት እራሱን እንደሚያስተካክል እና እንዴት ከመጥፎ ባህሪው መመለስ እንዳለበት አስተምሮ አንቅቶ አክሞ ወደትዳሩ መመለስ ነው? ያ መጥፎ ሰው እኮ እንዴት ማስተካከል እንዳለበት ቢያቅ ለሱም እኮ እረፍት ነው!!! ስሰማቹ እንደዚ ከሆነ ጥለሽ ሂጂ ሚለው ተደጋገመብኝ!!!

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 5 หลายเดือนก่อน

      Narcissistic yalebachew sewoch cheger endalebachew ayamenum hulye tekekele belew new yemiyamenute selhone sehetetachewn ayekebelum

  • @tadelebizuneh6991
    @tadelebizuneh6991 5 หลายเดือนก่อน

    You only have divorce and separation, if there is any problem

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 5 หลายเดือนก่อน

    Liki nehish betam betam endihi new yamwalali gini ke friend and familiy gari betam chana alewe

  • @user-bu3ks8bg7u
    @user-bu3ks8bg7u 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tru timhirt new bertu

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 หลายเดือนก่อน

    btam asetmari naw naw

  • @studentlifehow
    @studentlifehow 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንግሊዘኛዋን ብትቀንሰው ጥሩ ነበር

  • @mekazela7400
    @mekazela7400 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሎ መሂድ እንዲህ ቀላል ነው እንዲ የሚባለው ?

  • @dinkudawit5286
    @dinkudawit5286 4 หลายเดือนก่อน

    ለመርዛማ የፍቅር ግንኙነት የተሰጠ መርዛማ ምክር ብየዋለው፡፡ እናንተ አሜሪካን አገር ያላችሁ አማካሪዎች ፍቺና ‘single mom’ ከዚያ ነፃነት የሚባሉ ነገሮችን ብቻ ነው የምታውቁት? Think about the children and spiritual value; Otherwise don’t get into marriage to get child.

  • @TesfaneshAsfaw
    @TesfaneshAsfaw 5 หลายเดือนก่อน

    ያለሁበት ሂወት ጥሩ አይደለም በትዳርውስጥ አያአንድ አመት ነጻ ካውሲሊግ ባገኘ ሄልዬ?

  • @HOPEFRISH
    @HOPEFRISH 4 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n 5 หลายเดือนก่อน

    Wow 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @sebleworkberhanu8231
    @sebleworkberhanu8231 3 หลายเดือนก่อน

    dr you said run away for all problem? funny

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 5 หลายเดือนก่อน

    Today My Off Day

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሄለን አቀራረፁ ነው ወይስ አረጀች

    • @Love-sd8hp
      @Love-sd8hp 5 หลายเดือนก่อน

      Botox

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-vw7iq6uq5z
    @user-vw7iq6uq5z 4 หลายเดือนก่อน

    Helen betam new programishe yemiwedew ene yihewena sira Hulu astitogn let yinoral bemalet yearba amet tidar sayhon serategnet Tito lemehed zigigit lay negn

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp 5 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ዶክተር ናት ተለያዩ ብቻ ነው እንዴ መፍትሔዉ 👿

  • @betibeti2885
    @betibeti2885 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ju6kx9fr4r
    @user-ju6kx9fr4r 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነዉ ግን እንግሊዝኛ መደበላለቁ ለምንድንነው ? If you wanna English it’s will be just fir English speakers, Helen you amazing ❤💪🤙🏿🙏

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 4 หลายเดือนก่อน

    Helenyen ewedatalew ngr gin yqrwn bfitlfit nw mnagr mishaw bmhkl insecure shikari alubgnna hulun ymiyamn jill aydolenm let my intuition guide you sometimes kkk

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 5 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please can I get her number? I really wanna get advice.

  • @user-zj4ty3il5s
    @user-zj4ty3il5s 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️