ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ወርቅ ወላዲተአምላክ ያሰብሸዉን ታሳካልሸ እጅሸ ይባረክ እኔማ ደግሞ ወድጀሸ ልሞት ነዉ ማርያምን ❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ
Like
Lana yatesera amesegenalehu yanewede ❤❤❤
enamaseginalen gin madireqiya lamin yixeqimali
ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ለቤትሽ አዲስ ነኝ
❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ አጭር ኮርስ ወስጄ በጤና ምክንያት ለመስራት በመቸገሬ አንዳንድ ነገሮች ጠፍተውኛልና የመርፌ አቅጣጫና ከፍታውን ብታስታውሺኝ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ፡፡በዝርዝር ነው የምታስረጂው፡፡ ተባረኪ፡፡ በርቺ፡፡
አመሰግናለሁ
Yene gobezi berchi
አመሰግናለሁ እህቴ😊
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እናመሰግናለን እህታችን አመሰግናለሁ። ተጨማሪ ደግሞ ስለ ክር አይነቶችና ስማቸው ፣ማሽን ስንገዛ መታየት ያለባቸው መሰረታዊ ነገሮች እና ሌሎችም አንድ ጀማሪ ማወቅ ያለበት የምትለውን ብትነግሪኝ
ከማንም አስተያት ማትጠብቅ ጎበዝ ።እግዝአብሔር ይባርክሽ!!!!
አሜን ክብር ያድልልኝ
ጥሩ ገለጻ ነዉ ደስ ይላል በርች፡፡የጥልፉ መስፋትና መጥበብ ከመርፌዉ መርዘምና ማጠር ጋር ተያይዞ እንደሆነ የሚገልፁ አሉ፡፡ሥለዚህ ከዚያ ጋር ያለዉን መቀነስ እና መጨመር በቪዲዮ ብትለቂዉ
እሺ ወንድሜ ክብር ያድልልኝ ፡ የጥልፉ ግን መርፌው ሲረዝምና ሲያጥር ያለውን ልዩነት በቀጣይ እሰራበታለሁ ፣ ከእኔ የሚያጋጥሙኝን ነው የማቀርበው ።
selm
ጎበዝ በርቺ ቆንጆ❤
እሺ አመሰግናለሁ 😊
በጣም ጎበዝ የኔ ማር እባክሽ አሳይኝ ስልክ
በጣም ጥሩ ገለጻ ነው። የክር አገባብ ላይ ግን አንድ ራሱን የቻለ video ብትሰሪልን ጥሩ ነው።
ብዙ ቪዲዬ እንጠብቃለን የተረዳ ሳይሆን የገባው ሰው ገለጻ ነው በአንድ ቪዲዮ አንድ ክህሎት እያገኘው ነው በርቺ እህቴ.m m🙏🙏🙋
ክብር ያድልልኝ ወንድሜ እሺ
ጀግኒት በርቺ ያንቺ የጥልፍ ማሽን አሁን ዋጋው ስንት እንደሆነ ብትነግሪን
እስከ አርባ ሰባት ሺ ይኖራል ቀንሷንል አሁን
እንዴት ነሽ የኔ ጀግና ምን አይነት ዘይት ነው ከት እንግዛ
እግዚአብሔር ይመስገን የጥልፍ ማሽን ዘይት ብላችሁ መጠየቅ ነው መርካቶ ፣ ሽሮ ሜዳ አለ ።
የሱፍ ክር ነው?
እባክሽ እህቴ መልሽልኝ መማር ፈልጌ የጥልፍ ሞያ ማሽን የሚባል ነክቸ አላቅም አንድ በይኝ በናትሽ
እህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን እኔ የሴጀር ሙያ በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ሰዉ የሴጅር ጥል በአሁኑ ስአት ተለጊነት የለዉም ይሉኛል አንቺ ምን ትያለሽ የኔ ቆጆ መልሽልኝ
ፍላጎትሽን ብቻ ተከተይ በጣም ተፈላጊ ነው
አንድ ጥያቄ ማርሼ ያልሽው ቪዲዮ ላይ በእጅሽ እንደ መሪ የምትጠቀሚበትን በደንብ ለብቻው ቪዲዮ ብትሰሪለት
እሺ እሰራለሁ
ሀይ ክሩን አልስብ አለኝ
መርፌዉከዘንጉተለያይቶቀረብኝእዴትላዉጣዉ
ሰላም እናት ማሽኑን አውሮፓ ላለ።ሰው እንዴት መግዛት እንችላለን
እህቴእርግጠኛ አይደለሁም ግን የህንድ ማሽን ብለሽ ብትጠይቂ በተለይ ህንዶችን ካገኘሽ
እኔ እምልሽ ውዷ ማሽኑ ለጥልፍ ብቻ ነው ወይስ ለስፌትም ይጠቅማል
ለጥልፍ ብቻ ነዉ
Wagawu sent new?
እየተማርኩ ነው ግን ስለ እስኘሪንግ አላቅም ነበር አመሠግናለሀሁ😊 በዛላይ ክሩ ይበጣጠስብኛል ምክንያቱ ምንድነው
እሺ ውዴ የክሩ መበጣጠስ ከዘይትም ማነስ ማሽኑ ስለሚጠብቅ ሊበጥስ ይችላል ፣ ወይም ደግሞ ክሩን ዘይት ቀቢው ።
በጣም አመሰግናለሁ ግን ጀጀማረሪሪ ነኝ እና 2:57 ስጠልፍ በሳበባ ክር ስጠልፍ ክሩን አየበጠጠሰ አስቸገኝኝ ምን ላድርግ

እንዴት ነሽ የኔ ጀግና
ምን አይነት ዘይት ነው ከት እንግዛ