የማሽን ጥልፍ ለጀማሪዎች መስቀል በቀላሉ መሳልና መጥለፍ ይሄን ይመልከቱ embroidery machine how to design habesha embroydery

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @Wayenishat
    @Wayenishat 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ ስታስረጅ ጎበዝ ነሽ በርች ጀግና ሴት

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @geberkedan2865
    @geberkedan2865 2 หลายเดือนก่อน

    Like

  • @WogYihunie
    @WogYihunie 3 หลายเดือนก่อน

    Amesegenalehu yanewede edagelen kebarlen berche ❤❤❤❤❤

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @البقم
    @البقم 4 หลายเดือนก่อน

    በርቻ እኔም ለመማር አስቢዬለሁ

  • @MargeMargemengistu-o7e
    @MargeMargemengistu-o7e 18 วันที่ผ่านมา

    Ker eyekorate aschageregn esti maftewun negarign

  • @muluyemelak5149
    @muluyemelak5149 2 หลายเดือนก่อน

    እሕቴ የመርጉጫው ጎሚኖ/ጎማው ቶሎ ይበጠሳል ምንላድርግ

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 6 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነሺ እስኪ መጥቸ ልይሺ ስሰሪ❤

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  6 หลายเดือนก่อน

      አድስ አበባ ነኝ ያለሁት ደስ ይለኛል

    • @meazimeazimeazi7247
      @meazimeazimeazi7247 6 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለው አ አ ስመጣ ቴክስት አደርጋለው

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህቴ ግን የጥልፍ ማሽን እና የልብስ ማሽን ልዩነቱ ምንድነው

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  5 หลายเดือนก่อน

      ልዩነቱ ግልፅ ነው እህቴ የጥልፉ ማሽን መጥለፍ እንጂ አይሰፋም የስፌቱም አይጠልፍም

  • @bereketsleshe1610
    @bereketsleshe1610 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ውድ ትምህርትሽ ጥሩ ነው አየተከታተልኩስ ነው የኔ ማሽን ግን ትንሽ ከሰራሁበት በኃላ ሲጢጥ....... እያለ አያሽቸገረኝ ነው ለረጅም ሰአት መለማመድ አልቻልኩም አመሰግንሻለሁ😊

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ ማሽኑ ዘይት ስላጠረው ነው በደንብ አድርጊበት ።

  • @MisrakEshetu-qr3mc
    @MisrakEshetu-qr3mc 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በናትሽ ማሽኑን ገዝቼ ግራ ገብቶኝል ያለሁት ድሬዳዋ ነኝ ሰልክሽን ሰጭኝና ላውራሽ

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  6 หลายเดือนก่อน +1

      ዜሮ ዘጠኝ ሰማኒያ አራት ሰባ አራት ሃያ ዘጠኝ አርባ ሰባት ብለሽ ደውይልኝ

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ማሽኑ ስንት ይገኝ ይሆን ዋጋው በዛ ላይ መሰልጠን ፈልጌ ነበር የት ይሻለኛል?

  • @emimiyewendmua4669
    @emimiyewendmua4669 5 หลายเดือนก่อน

    እናት ትምህርትሸ በጣም ደሰ ይላል ግን ጀማሪ ነኝ እና አቅጣጫዉ ቶሎ ሊገባኝ አልቻለም ምን ይሻለኛል

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  5 หลายเดือนก่อน

      ክፍል አንድ የሰራሁትን ተመልከችው እህቴ ይረዳሻል ❤

  • @yefikirtube3923
    @yefikirtube3923 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም እህቴ ክር ቶሎ ቶሎ እየተበጠሰ እና ክሩን በትንሹ ቀዳዳ ጠልፎ ከወጣ በኋላ ትንሽ ከጠለፍኩበት በኋላ አልጠልፍ ይለኛል እንደገና ክሩን አዉጥቼ ደግሜ በትንሹ ቀዳዳ ጠልፌ ሳወጣዉ መልሶ መጥለፍ ይጀምራል ምን ሲሆን ነዉ እንደዚህ የሚሆነው ?

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212  7 หลายเดือนก่อน

      ዘይት በደምብ ተጠቀሚ በክሩ ማውጫ ላይ ዘይት ጨምሪበት እና ሞክሪው እህቴ ፡ ክሩንም ዘይት ቀቢው