ከቀረጥ ነፃ አፅፌ ተቀረጥኩኝ አትሸወዱ ይቀርጣሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @ramitube9790
    @ramitube9790  6 หลายเดือนก่อน +2

    ወድናቸተከበራቹ የመዳም ቅመሞች ላይክ ሼር ሰብስክራይብ መረግ ቤተሰብሁኑ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @lubabaabdllah
      @lubabaabdllah 6 หลายเดือนก่อน

      🎉

    • @የሻሼልጀ
      @የሻሼልጀ 6 หลายเดือนก่อน

      23ኪሎ ስልክ መያዝ ይቻላል በቅርብ ለግባ ነው

    • @ነፊሳ-ቈ9ረ
      @ነፊሳ-ቈ9ረ 6 หลายเดือนก่อน

      @@የሻሼልጀ አዎ ይቻላል

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@የሻሼልጀበጅሽ ያዢ ጃኬት ከለበሽ በኪሱ ያዢ ብዙ ስልክ ከያሽ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ያህል ኪሎ ነው የላክሽው ምን ያህል ብር አስከፈሉሽ

  • @ያረብ-አ
    @ያረብ-አ 6 หลายเดือนก่อน +2

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እህቴ እንዴት ነሽ ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን edit ስታደርጊ ድምጽ እየተደረረበሽ ነው የትኛው እንደመንሰማ ግራ ያጋባል

  • @zahramohammed6537
    @zahramohammed6537 6 หลายเดือนก่อน +1

    ረህማ ስታቀርቢ ድምፅ አስተካክይ በደንብ አይሰማም

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 หลายเดือนก่อน

    አለማድነቅ አልችልም እህቴ ጎበዝ እንካን ቀርፅሻቸው ጥሩ መረጃነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጉበዝ ነሽ አልማድንቅ አይችልም

  • @zemzemyoutube1144
    @zemzemyoutube1144 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት ኪሎነው ካርጎ ያደረግሽው ?
    ከዱባይ ነው የተሳፈርሽው ?
    ከቀረጥ ነፃ ያፃፍሽው ስንት ብርነው
    የተገለገላችሁበት ነው የሚለው መመሪያው አድስ ከሆነ ይቀርጡሻን የጠየኩሽን መልሽልኝ እንዳታልፊኝ

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማንኛውን ላዳምጥ ተደራርበኮ ድምፅሽ ነው የኔ ስልክ ነው ችግሩ

  • @Samira-iv4rw
    @Samira-iv4rw 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም ዓለይኩም ኢሸአላህ እህታችንን ሰብስክራይብ አድረጉኝ እመልሳለሁ

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺልኝ እንኳን ደህና መጣሺ 🎉 መስኪን አይይይይ

  • @የሻሼልጀ
    @የሻሼልጀ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በቅርብ ለገባ ነው ስንት ስልክ የፋቀድል

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወለይኩመሠላም ወራህሠቱላህ ወበራካቱሁ እናመሠግናለን❤❤

  • @KiaKiaa-vm4ww
    @KiaKiaa-vm4ww 6 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ናችሁ የምታወሩት ማንኛችሁን እንስማ ጎበዝ ክክክ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 6 หลายเดือนก่อน +3

    በርች እህት ጥሩ መረጃ ነው የኤሌትሪክ እቃ አሉኝ ኸለጣ ሽኩርት መፍጫ ብና መፍጫ የኬክ መፈጫ ፊርሙስም አሉኝ ይቀረፁብኝ ይሁን ወረቀት አላፀፍም አደራ መልሽልኝ በቅርብ ልገባ ስለሆነ ነው

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro 6 หลายเดือนก่อน

      የቻለልሽን ያክል ስትሄጅ በምትይዥው ሻጣ ውስጥ አድርጊው

    • @hayattube8821
      @hayattube8821 6 หลายเดือนก่อน

      @@MeryemAli-ek3ro አመሰግናለሁ እህቴ 23ኪሎ በሚይዘው በአየር በሚሄደው ሻጣ ይዥ መግባት እችላለሁ በልብሱ ፈታ

    • @MeryemAli-ek3ro
      @MeryemAli-ek3ro 6 หลายเดือนก่อน

      @@hayattube8821 አወ. እኔ. . የዉሀ. ማሞቂያ ሁለት የጁስ አድ የቡና. መፍጫ አድ. በሻጣየ ወስጃለሁ ግን የሚከለከልበት ሀገር ሊኖር ይችላል አላውቅም እኔ ከዱባይ. ነው የመጣሁትም በኢማራት ፕሌን ነው

    • @hayattube8821
      @hayattube8821 6 หลายเดือนก่อน

      @@MeryemAli-ek3ro እኔ ኮዌት ነኝ በኢትዩ አየር ነው የምቆርጠው ለመረጃሽ አመሰግናለሁ እህቴ🌹

  • @maskifastfood6665
    @maskifastfood6665 6 หลายเดือนก่อน

    ለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን ❤❤❤❤ ቤተሰብ እንደማመር

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 6 หลายเดือนก่อน

    እሺ እህቴ ፉል ወሀ ሚበልበት ሄደሽ ምንድነዉ ምቲይዉ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ መልሺልኝ የነፃ ወረቀትም ይዞ ቀረፅ አለው እደ😢ሲቀጥል ወረቀቱ ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚጠቅመው ለምሳሌ መጀመሪያ ሁለት አንድ ኪሎ እቃ ብናስገባ ለሁለተኛው አይጠቅመንም እደ

  • @HawaHassen-m2q
    @HawaHassen-m2q 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቩዲወው የመቸ ነው

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 6 หลายเดือนก่อน

    ረህማ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወረከቱ ፉልውሀ የቱጋ ነው❤❤

    • @meryamamane3432
      @meryamamane3432 6 หลายเดือนก่อน

      ቢያሳ አካባቢ ነው

  • @ዘይነብዜድ
    @ዘይነብዜድ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከሣውዲ ኮቦልሻ ቀጥታ መሄድ ይቻላል ወይ የምታቁ አሣውቁኝ

    • @ዘይነብዜድ
      @ዘይነብዜድ 6 หลายเดือนก่อน

      @@መዳኒት-ኈ3ገ እዴት ነው አድሣባ አርፈን ነው ወይሥ ካየር ሣኖጣ ቀጥታ ኮቦልሻ

    • @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
      @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ 6 หลายเดือนก่อน

      አድስ አበባ ወርደሽ ከዛ የኮቦልቻው አየር ላይ ትገቢያለሽ​@@ዘይነብዜድ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 6 หลายเดือนก่อน

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 6 หลายเดือนก่อน

      @@ዘይነብዜድ አድስ አበባ አርፈን ከዛ በሌላ አየር ነው

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 6 หลายเดือนก่อน

      @@መዳኒት-ኈ3ገera shataw litefa ychilal eyalu asasebegn wellahi

  • @welkitetube8945
    @welkitetube8945 6 หลายเดือนก่อน

    ኤዲቲንግ አስተካክይ በተረፈ በርቺ እኔም ኮተት አለኝ ሀገር ልገባ ነው ቀረጥ ካለበት እዚው ኮተቴን ጥዬ ልገባ የወልቂጤ አየር እንዴት ነው

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሳኡዱ ከሆንሽ በባህር ላኪ አይቀረጥም

  • @ነፊሳ-ቈ9ረ
    @ነፊሳ-ቈ9ረ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እስከ ስንት ከፈልሽ ንገሪኝ በአላህ ሁለት መቶ ኪሎ እቃ አለብኝ

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 6 หลายเดือนก่อน

      ሳውደ ከሆሽ በበሃህ ላኪው ማማ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 6 หลายเดือนก่อน

      ያንች ሁለት መቶ ሺ ብር ነው የሚያስከፍሉሽ ባለፈው አንድት ልጅ እንደዚህ አስከፍለዋታል

    • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
      @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 6 หลายเดือนก่อน +4

      ሙስሊምከሆንሽ የኔውድ እህት ከይቅርታጋር ፖሮፋይልሽ ቀይሪ እዳትቀየሚግን

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mosebtube1027እኔ መቶ ሺ ነው የቀረጡብኝ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 6 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍​@@mosebtube1027

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 6 หลายเดือนก่อน

    METAWEREW.AYSEMSM.2.SEWECHI.NACHIU.ENDY.METAWERU.?.

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም ብዙ እቃ ስረቀኘወል ወደ

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 6 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ ልብሱን እደት ነው እሚያረጉት

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳኡድዎች በካርጎ አትላኩ እቃ

    • @zula983
      @zula983 6 หลายเดือนก่อน

      ለምን ምን ችግር አለው እኔ ልልክ ነበር

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 6 หลายเดือนก่อน

      @@zula983 ፍላጎትሽ ከሆነ ላኪ ግን በባሀር ብትልኪ ጥሩ ነው ለአንች

  • @የማይፋቅስህተት
    @የማይፋቅስህተት 6 หลายเดือนก่อน

    አዚህ ቤት ያለ ሌብነት በተለይ ተቀባዮች የገጠር ሰዎች ከሆኑ በጣምነው የሚጫወቱባቸው እቃ ሲፈትሹ የሚፈልጉትን እቃ ይወስዳሉ

    • @KiaKiaa-vm4ww
      @KiaKiaa-vm4ww 6 หลายเดือนก่อน

      እቃዬን ሲወስድ ዝም አልልም እንዴት ነው የሚወስዱት ለምሳሌ እዛው ሲፈተሽ ማዬት አይልም?

    • @የማይፋቅስህተት
      @የማይፋቅስህተት 6 หลายเดือนก่อน

      @@KiaKiaa-vm4ww በጣምነው የሚያዋስቡት 2ት 3ት ሁነው ከአድሰው እቃ ይመጡና ግራነው የሚያጋቡት በብዛትግን የገጠር ሰዎችን ነው የሚሸውዱት የፈለጉትን እቃ ወደጎን ጣል ያደርጋሉ ሰው ስለሚበዛ ግራትጋቢያለሽ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 หลายเดือนก่อน

    ከሚያስጠላኝና ከሚከብደኝ የካርጎ ልብስ ብርቁስቁስ ሲያደርጉ 😢😢😢

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 6 หลายเดือนก่อน

    ውይጣጣው ብዛቱ

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 6 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ድምፅሽን አሥተካክይ ተነባብሯል

  • @Iman-r2o
    @Iman-r2o 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 6 หลายเดือนก่อน

    ቤተሠብ❤ደምሮኝ

  • @ዘይነብዜድ
    @ዘይነብዜድ 6 หลายเดือนก่อน

    የቀረጥ ነፃ አፅፈሽ ነበር

  • @gsykvvdyj965
    @gsykvvdyj965 6 หลายเดือนก่อน

    Mels. Yelem. 😂😂😂