This genfo recipe video is amazing! The instructions were clear, visuals were stunning, and the end result was delicious. I also appreciated the cultural significance explained in the video. Highly recommend for anyone looking to make genfo or explore Ethiopian cuisine. Thanks for sharing!
Thank you for sharing. I was raised by my grandmother and I know this way of making genffo. Except you add an oil maybe because of the lent, fasting. My grandma will use butter. It’s similar to what I used to know. Thank you
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍
Alakewm
Lmejemera gezenew yayuuhete bebereberi enamesegenalen ynewde ehete berci mayshi leyte ylenew betame new ymeketateleshi
ድምፅሽ ያምራል ትረካ በትተርኪበት የኔ የግሌ አስተያየት ነው ሙያሽም ልዩ ነው ገንፎው ያስጎመጃል
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሺ እሞክራለሁ ስለምክርሽ ም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!
ማሻ አላህ ደግሞ በጣም ነው የምታምሪውከአለባበሥሽጋ ማሻአላህ
የሚዬ የኔ ባለሞያ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ አሰራሩን አላውቀውም👍🥰🥰
ፍርዬ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Thank you I Love it
የሚዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ጥበብሽም ያምራል !!!
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
የሚዬ የኔ ባለሙያ እኔ አላዉቀዉም በዚህን መልኩ ይሰራል ብዬ አስቤም አላዉቅም ነበር ለመሞከር ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ ።
ተዋቡ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
የገንፎ አድናቂ ነኝ
ይህን አሰራር አላቀዉም።በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
እኔ ፆም ሲሆን ዘይቱን በኮሰረት አነጥርና ከተልባ ጋር ነው የምጠቀመው ጣፋጭ ነው። በርበሬው አብሮ መገንፋቱ በጣም ወድጄዋለሁ ሳያቃጥለን ዋጥ ነው😊
በነገራችን ላይ ዛሬ ነው ወደፔጅሽ የገባሁት ሰብስክራይብ አደረኩ፣ የጠይም ቆንጆ ነሽ❤
አሪፍና ትክክለኛ አሰራር ነው የሰራሽው
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
This genfo recipe video is amazing! The instructions were clear, visuals were stunning, and the end result was delicious. I also appreciated the cultural significance explained in the video. Highly recommend for anyone looking to make genfo or explore Ethiopian cuisine. Thanks for sharing!
Glad you enjoyed it!! Thank You dear !!!
ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባሻል በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
የሚዬ ❤❤❤ እኔ አላዉቀዉም ይህማ ነገዉኑ ይሞከራል 👏👏👏
ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Looks yummy dear i will try it. Thank you for sharing... Share Like of course. ከነአለባበስሽ ምርጥ ነው🎉❤
Thank you so much my dear ❤
fetary yibarkeshi moya betam eyetemarku nw
amen betam amesegnalehu yene wudee 😍
ወይ ውዷ እህቴ ትጥሪያለሽ! መቼም አይሰለችሽ እኔን ገልቱ ወንድሜሽን ለማስተማር! ግን እህቴ እወድሻላሁ❤ በርችልኝ😊
ልዩ ነው
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
የሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስወድሽ እኮ
እኔም ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ !!!
Waw des yilal alawkim eskseraw chakyalehu
ያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በባህል ልብስ አሸብርቀሽ የኔ ልዩ በጣም ምርጥ ገንፎ ነዉ ለየት በሴ መልኩ የተሰራ ወድጄዋለሁ አንድ ቀን ይሰራል እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን ዉዴ 👍👌😍❤🙏
አሜን ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@@yemiten እሺ ዉዴ በርቺልኝ 👍👌
ይገርምሻል ይቺን ያንችን ሞያ የተማርኩት በራሴ ነው ።ገንፎ አገንፍተን በልተን ሲተርፈን ላለመድፋት ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን ሲርበን በመጥበሻ ውሃ ሞቅ አድርገን መልሰን ስናገነፋው የሚገርም በጣም አለው። እና ሞያ እስኪያረጁ ነው እያልን በዚህ መልኩ አገንፍተን እንበላለን
ብዙ ግዜ በድምፅ ነበር የማውቅሽ ሳይሽ ደስ ብሎኛል
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
እረ ሞኞ ምጥን የትምህርት ቤት ጉዴ እኔ ማቅሸ በትምህርትሸ በጣም ጉበዝ እንደነበርሸ ነወ ለካ ባለሞኞ ነሸ እንኳን አየሁሸ
Thanks
Can't wait to try it, thanks👍👌
You’re welcome 😍
Thank you for sharing. I was raised by my grandmother and I know this way of making genffo. Except you add an oil maybe because of the lent, fasting. My grandma will use butter. It’s similar to what I used to know. Thank you
Thank you for sharing dear 😊
ዋዉዉዉዉ የኔ ባለሞያ የኔ ቆንጆ ከስራሽ አንድ ሞክራለሁ ተሳካልኝ💞💞💞💞💞💞😍😍😍🙏አመሰግናለው ኑረልኝ🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
berchi gobez🎉
የኔ ጎበዝ ምጥንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከረዥም ጊዜያት በሃላ በርቺ አላውቅም TH-cam እንዳለሽ ባለሙያ ነሽ !!!
ሰላም ይቅርታ ማንነትዎን ማወቅ አልቻልኩም ግን ባዉቅ ደስ ይለኝ ነበር አዎ የምግብ አዘገጃጀት ቻናል አለኝ .... በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
Waw Metny db balmoya.so happy to know that was you. 🎉very proud of you 👏
Thank you so much dear 😊
I am new for this channel! I subscribe like your video keep it up 👍🏽
Welcome aboard thank you so much my dear 😍
Amesegnalehu lene adis aserar new
betam ameswgnalehu yene wude mokirewe 😍
ለእኔ ልዩነቱ በርበሬ ዉኃዉ ላይ ማድረግሽ እና ስታቀርቢ፣ ያለበርበሬ በዘይት መበላቱ ነዉ።
Aletemchegnm
ይቅርታ፡ገፎ፡እወዳለሁ፡መስርቱን፡ይደክመኛል፡ጎበዝ፡🥰👍
አይዞን በትንሹ ከሆነ አይከብድም በርቺ በጣም አመሰግናለሁ 😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeteleye aserar new
betam amesegnalehu yene wudee 😍
Hulu negr Arif new gin mamasia ke wustu awtitesh efini adirgesh bihon yeteshale yihonal
eshi betam amesegnalehu yene wudde 😍
እንደት አርጋ አስረጅኝ ለትምህርት
❤️❤️❤️🙏🙏🙏😘😘😘
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
በጣም እንደሚጣፍጥ ከለሩ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ ግን ገንፎ ሲበላ ከመሀል ነው የሚጀመረው ቅባቱ የትም አይሄድም
አሜን እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
አሰራርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ገንፎ በዘይት ሳይሆን ገንፎ በለጋ ቅቤ ነው
እህሎ ምን ምን አይነት አዘጋገጀቶ አሳይነ
እሺ ,የገንፎ እህል ነዉ ብዙ የእህል አይነት አለበት እኔ ከአገር ቤት ነዉ ያመጣሁት ለአሁን ከፈለግሽዉ youtube ላይ ብዙ እህቶቼ የሰሩት ይኖራል ገብተሽ እይዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
እንደዚህ እንዳየሁት አንቺ ስታገነፊ በጭራሽ አላውቀም ገንፎ እኛ ቤት ብዙ ጊዜ ይደረጋል
ንፁህ ውሃ ይጣዳል ውሃው ሲፈላ ጎርጋዳ ስህን አምጥተን የፈላው እንቀንስዋለው አሁን ግማሹ የፈላው ላይ የገንፎ እህል መጨረሻ በደንብ አድርጎ ማሽት በደንብ እስቲሙ ያበስhዋልከዛ ጎርጋዳ ሳህን ሌላ አምጥቶ ገንፎውን እዛው 😊😊ሳህኑ ውስጥ መጨመር ቀዝቃዛ ውሃ በኩባያ አምጥቶ ሳህን ላይ ያለውን ገንፎ ሼፕ መስጥት መሃሉ ላይ ቅቤን መክተት ብርበሬ ሳያበዙ ደባልቆ መብላት ነው ይሄ የአዲስአበባ ውስጥ የሚደረገው ገንፎ ነው እንዴት እንደሚጥም አልነግራችሁም
Why you put berbere and we don’t know what kind of flour you used
I used yegenfo flour thank you !!!
Ye ganfo weat malet neaaw😅😅
ፆም አይመለከትሽም እንዴ?