ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የመምህርን ፕሮግራም ማነው መምህር ዘበነ ለማ ስለተጋበዙ ደስ ያለው 👍👍👍👍
እኔ
እኔ አልገባኝም ለምን ፀሎት ያደረገበትን ቢዶ ቆርጠው አስቀሩት።
እኔየ ነኝ በጉጉት ነበር የምጠብቃችው
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የሚጠለው ሰይጣን እና የሰይጣን ተከታዮች ብቻ ናቸው።
በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን እድሜ ከጠና ይስጥልን የተዋህዶ አርበኛ⛪🕊👐🙏
ይቅርታን ከሚቀበል ይልቅ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ትልቅ ነው አይዞሽ የሰው ፍፁም ይለም እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ናፍቆት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አንቴ ዘበነ የሰውን ህውት አተበለሺ ውሽተም
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑth-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ ትምህርቶች ለመስማት በጉጉት አስጠብቀው ነበር ምክንያቱ ቃላቱን በሙሉ ከአፋቸው የምወጣው ቃለ ግልጽ የሆነ አነጋገር ስለአላቸው መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን⛪⛪⛪👏👏👏🙏🙏🙏
የተዋህዶ ምርጥ መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን አንደበትህ ማር ይዘንባል መምህር 🤲🤲🙏🙏
Amen Amen Amen!!!❤❤❤
በጣም እድሜውን ያርዝም
Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏መምህር ችን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
memher doctor zeben lema የምትወዱ ተጫኑ ደሰ ይበለኝ እንደ እኔ የምትወዳቸው 👍 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤡🥳🥳🥳
እንዴትስጠብቀው እንደነበር ማነውእንደኔ ሲጠብቅየቆየ ፈጣሪአገራችን ይጠብቅልን
አሚን
በእዉነቱ ለመምህራችን ቃልህይወት ይሰማልን ፀጋዉን ይብዛላቸዉ ኢቢኢስንም እናመሰግናለን ሰለጋበዙልን የመመህራችን በርከት ለኝም ለስደተኙች ይድርሰን🌱🌱🌷🌷🌷🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ጥበብ ይብዛልህ መምህርዬ አባታችን🙏🇪🇹❤🇪🇹🙏🙏🇪🇹🙏
ውይይይይይ ስወደው እውቀት እኮ A ነው ታድለን ተዋህዶዎች ብዙ እንቁ አሉልን።
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ መምህራችንን ናፍቀውን ነበር ስላየናቸው ደስ ብሎኛል
እደዛሬ ቅዳሜን በጉጉት ጠብቄ አላውቅም እነሱም አውቀው ይሄንን ቪዲዮ ቶሎ አለቀቁትም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ናፍቆት እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ የሆድሽን በሠላም ለጀርባሽ ታድርግልሽ በሠላም ወልደሽ እድትስሚ የድንግል ልጅ ይርዳሽ😘😘😘😘😘
ክክክ አቤት ለካ እኔ ብቻ መስሎኛል ሁሉምነው
እኔም እየገባሁ የምፍልገው እሱን ብቻ ነበር
እኔ ደሞ ተለቃል መስሎኝ ስፈልግነበር
ቃለ ህይወት ያስማልን በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬ
አቤቱ ኦርቶዶክስ ያደረግኸኚ አምላኬ ሆይ ለዘላለም ክብር ተመስገን
እንኳን አብሮ አደርስን ቃልህውት ያሰማልን
ይቅርታን የሚያውቅ ትልቅ ሰው ነው ይቅር ለፈጣሪ የኔ እህት አይዞሽ እማይዬ
በእውቀት የተሙሉ መምህር እናመሰግናለን !!!
ይቅርታ ትልቅነት ነው ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅ የሰው አክባሪ ነው ይህ ሰዓት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሙሉውን ለመስማት
የኔ ጌታ መች ይሆን የልብሶትን ጫፍ ነክቼ ቡራኬዎ የማገኘዉ የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እመልዑል ከከፍታዉ ታዉልልኝ ዉድ አባቴ
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ...🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ሁሌም ስያስተምሩ ትምህርቱ እደ አድስ ነው የሚሆንብኝ በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ዘበነ እንቁ ናቸው በጣም ደስ ይሉኛል የተረጋጉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን
እሜንእሜንእሜንእውነትነውመምህር
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብልን የተዋህዶ አረበኛ ኑሩልን። ❤️💕💕
" ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"(የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
God bless you
በደሙ ያከበረን የተዋህዶ ልጆች እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳቹ
ፀግወንያበዛልህ
መምህር ዘበነን ቃለ ህይወት ያሰማልን EB's ይህን ዝግጅት አቅራቢዎች እናመሰግናለን መልካም ጥምቀት
በጉጉት ስንጠብቀው የነበርው ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏♥️🥰
አሜን ፫
ቅዳሜን ከሰአቶች በየሳምንቱ መምህር ጋብዙልን
አይዞሽ ናፍቆቴ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሁላችንም እንሳሳታለን ውድ እህት ወድሞቼ ከናተ አውቄ አይደለም ይቅር ስላለች ይቅር በሏት ይቅርታ ሚጠይቅ ልብ ይስጠን ይቅርታ የሚቀበልም ልብ ይስጠን ናፍቆቴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ልክ ነሽ እህቴ አምላካችን እኛን ይቅር ለማለት አልተወንም እኛ ግን ይቅር ማለት አቃተን የይቅርታ ልብ ይስጠን
መጃመሯ አዳምጪ የታለ እዚጋ የተለቀቀዉ
ተባረኪ። ኢትዮጵያን ባንቺና በመሰሎች ውስጥ አያታለሁ።
ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን ከብርሃና ጥምቀቱ እረዴት በረከት ያሳትፈን አገራችንን ሀይማኖታችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ebs አዘጋጆች እነመሰግናለን መልካም የጥምቀት በዓል
ኦርቶዶክስ ነኝ በደንብ አላውቅም ነበር በደንብ ነው ያስረድኝ እግዜአብሄር ይስጥልኝ
መምህራችን የተዋህዶ ፈርጥ ፀጋው ያብዛዎለት ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ ማሪያም (መሬም)ቅድስት እና የተባረከች ናት ማንም ኢሄንን የሚያምን ይመስለኛል እንኳን ክርስትና እመነት ለሷ ትልቅ ቦታ ያላቹ ቀርቶ ግን እኛ ሰዎች ስተ ትን ማጋነን 1 ደኞች ነን። የሰዉ ፍጡር ነን እንሳሳታለን ለመተቸት ባንቸኩል ጥሩ ነዉ እላለዉ
ተባረኪ እህት ልክ ብለሻል
ውይ ምናለ እዳች ያለውን ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ቢል የኔቆንጆ 😍😍ሰይጣን ያደረባቸው ናቸው እሶን እሚሳደቡት
ናፍቆትዬ የኔ ውድ አስተዋይ ነሽ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው በጌታ ዘንድ ታላቅ ነው ልጅሽን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ማርያም ትቅረብሽ 🙏❤
መምርዬ የነፋሴ መጋቢ ፈጣሪ እድሜዉን ይስጦት በጣም እንወዶታለን
መምህሬ አገር ቤት ሄደክ ነው ትምህርታችን የተቋረጠው እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ ናፍቆኛል ተከታታይ ትምህርታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር ያክብርልን
በመምህር /ዶር ዘበነ ትምህርታቸው በጣም ደስይላል በጣም የምወዳቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ መምህራችን እድሜውን ጨሮ ጨማምሮ ይስጥልን የተዋህዶ ሊቅ አፌን ከፍቼ ስሰማ ሰሀቱ አጠረብንተ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏💚💛💖
ቃለህይወት ያሰማልን ebsተባረከስ ዛሬ ይህንን ቻናል ካወኩት ፫ ቀኔ እድሜ ለናፍቆት ተጽኖ አታብዙ ፈታ አደርጓቹሻሎም
ውድ መምህራችን እግዛአብሔር አምላክ ረጅም እድሜንና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛♥♥
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ በስደት ያልን እህት ወድሞቸ ለእናት ሀገራችን ያብቃን
Memhura kale hewet yesamal edamen tena yesatlan🙏🙏🙏
ከእግዚአብሔር በታች የክርስቲያን መሠረት ነህ ። እድሜህን ጤናህን እሱ ☝️ እግዚአብሔር ይስጥህ ።መምህሬ
ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
አቦ እንደት ደስስስስስስ ይላል ተዋሕዶ መሆን ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜንና ጤና 😍😍😍😍😍😍 መልካም የጥምቀት በዓል 💚💛❤👈
እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ የኔ እህት እኛንም ይቅር ይበለን እመብርሃን ትቅረብሽ
እግዚአብሔር እረጂም እዲሜን ይስጥልት
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ባንች ስበብ መንፈስን የምያድስ ትምህርት ተማረኩኝ መምህራችን ቃለህወት ያስማልን የአገልጉሉት ዘመኑትን ይባርክልን
እናንተን የመሠለ መምህሮች ሥላላችሁን ከደሥታዬ ብዛት እንባዬ ይመጣል መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋው ይብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ዘመኖት ይባረክ ቀሲስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንቁዎችን
በለዉ ደሞ ከየትኛዉ መጻፍ ነዉ ያገኘሄዉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጠመቅ ወደ ወተትና ማር ወኃዉ ተለወጠ የምለዉን ቃል እንደዉ በቃሉ ለይ ይሄንን ያህል የዉሸት ድፊረት የምትናገረዉ እሄንን እየሰማን አሜን የምለዉ ትዉልድ ያሳዝኑኛል
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ 👏🌿🌿የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ
መምህሬ እንቁየየ ካህኔ የህይዎትን ቃል ያሠማልን
እግዚአብሔር ረድም ድድሜ ከጥናጋር ይስጥህ ከራሴ በላይ ነው የምወድህ መምህራችን ባንተ ተለወትን
በጉጉት። ስጠብቅ ነበር መምህር አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ያለምንም ኮሽታ በአለ ጥምቀታችንን በሰላም ተጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አምላካችን🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜወትን ያርዝምርን😍😍💝💝💝💝 ምርጥ ትምህርት ነው የተማርኩት ስለ ጋበዛችሁልን እናመስግን አለን
በጉጉት ስጠብቆት ነበር መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
በእውነት ለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦችቃለህይወትን ያሰማልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ደስ የሚል መልስ ነው የልብ አድርስ ነው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሳችው አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን
እንኳን አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
ኡፍፍ ማነዉ እንደኔ ሲጠብቅ የነበረው ❤️
ቃለህወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ
መምህር በመምጣቱ በጣም ደሥ ብሎኛል መልካም በአል
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወትን ያሰማልን long live
አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ሚገርም ሚስጥር ነው የገለፁሉን ሁሉም ክርስትያን በፅሞና ማድመጥ አለበት ወሳኝ ትምህርት ነው
መምህ በጣም ነው እማከብረወት ድንግል ማርያም ትጠብቀወት
መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃል ሂወት ያሰማልን ለሃይማኖታችን እንደ እርሶም ያበዛልን:: ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ በእምነታቸዉ እና በቢሀራቸዉ ምክንያት ለሚገደሉት ምእመናት ለምን ኣየወግዙትን ብየ ክፉ ተናግሬ ነበር እና በዚ ኡሁድ በከተራ ቀን በመስቀል ዋዜማ ይቅርታ እጠይቅ ኣለሁ እና ይቅር ይበሉን መልካም በዓል
ናፍቂ የኔ ቆንጆ አይዞሸ የኔናት ሁላችንም ሀጢያተኛነን አታልቅሺ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😘😘
የዱላዋ ሚስጥር ደስ ሲል አገላለፁ እድሜ ይስጥልን አሜን ትሁት ያርገን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ያዕቆብ አባታችን አገላለፀ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክብር ያድልልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
መምህራችን እግዚአብሔር በሄዱበት እንደዝ የጣፈጠች ቃል ያሰሞዎት በእዉነት በጣም የማላቀዉን ነገሮች አወኩ የእናታችን የቅድስት ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦ ይስጦት እረዥም እድሜ ተመኘዉሎት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሳልጠግብ አለቀብኝ
መምህር ሲያስተምሩ እንዴት እንደሚገባ ከእርስዎ ሃይማኖታችን አውቀናል ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛለዎት
አንደተ እተ፩ መምህራችን ቃለህወትን ያሰላማልን የቅዳሜን ከሰአት ባለቤቶች አቅራቢዊች እናመሰግናለን
መምህራችን ሽ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላህ
መምህራችን እድሜወት ይርዘም
አቤት መታደል ክሪስቲያን ስለሆንኩኝ የእዉነት በ36አመቴ የማላዉቀዉን ዛሬ አወኩ ተመስገን መምህሬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይስጥልኝ እዉነት በጣም ደስ አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
እኩያዬ ነሽ ሲገርም
መምህራችን በጣም ነው የምናከብርዎት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ምናለ ስለ ማህተብ ትንሽ ብትናገሩ ጋዜጠኞቹን የተዋህዶ ልጆች ለምን ማህተብ ያስወልቋቸዋል።
መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን !!!
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መድኃኔዓለም
በጣም ብዙ የተማረኩበት ስአት ነው እስኪ ቃለ ሒወት ያሰማን መምህራችን በሉት ለመምራችን የተባረከ ዘመን ይሁንልህ እንኳ ለአምላካችን መልካም በአል አደረሰን አደረሳችሁ 👌🙏🌎💚💛❤️
መምህራችን እድመና ጤና ይሰጥልን ቃል ህወት ያሰማልን ሰላለሰተማረክ ቤጣም እናመሰገናለን 🙏🙏🙏
ወወወይ ምምህረ ምጦ ሰወዳቻው ሳክበረቻው
Esay
እግዚአብሔር ያገልግ ሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን
መምህራችን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ያገልግልት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልህ እግዚ አብሄር
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💐❤💐❤🌷💕🌷💕🌷💕🌹💕🍀💕🌺💕🍀💕🌺💕🌹🍀🌺💕💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
አንድ ቃል👉ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ቀሲስ፣ ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
መምህር ዶክተረ ዘነበ ለማ በጣም አከብረወታለው ድሮ ከአሜሪካ ሲመጡ ጊወርጊስ ጉባየ ሲመጡ በስክሪን ላይ ሳየዎት ካጠገቡ ቁሜ ካላየውት አልሄድም ብየ አለቅስ ነበረ እግዚአብሔር ካለ አገኝወት ይሆናል እድሜውን ከፀጋ አብዝቶ ይስጥልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕሬ እንወድዎታለሁ❤🙏
መምህራችን ኑርልን የተዋህዶ እንቁ +++
"መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን" መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እዲሁም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁሉ መልካም በዐል ይሁንላችሁ አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን
እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ያድሎት የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ እንቁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው መምህራችን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው ያስተማሩን መልካም በዓል ይሁንልን።
በጣም ምርጥ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ
መምህራችን እግዚአቤሔር ቃለሂወትያሰማልን
አባቴ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ያድልልን በጣም በጉጉት ስጠብቅው ነበር ቃላ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን ፀጋውን አምላካ ቅዱሳን ያብዛልህ አሜን፫
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የመምህርን ፕሮግራም ማነው መምህር ዘበነ ለማ ስለተጋበዙ ደስ ያለው 👍👍👍👍
እኔ
እኔ አልገባኝም ለምን ፀሎት ያደረገበትን ቢዶ ቆርጠው አስቀሩት።
እኔየ ነኝ በጉጉት ነበር የምጠብቃችው
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የሚጠለው ሰይጣን እና የሰይጣን ተከታዮች ብቻ ናቸው።
እኔ
በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን እድሜ ከጠና ይስጥልን የተዋህዶ አርበኛ⛪🕊👐🙏
ይቅርታን ከሚቀበል ይልቅ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ትልቅ ነው አይዞሽ የሰው ፍፁም ይለም እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ናፍቆት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አንቴ ዘበነ የሰውን ህውት አተበለሺ ውሽተም
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ ትምህርቶች ለመስማት በጉጉት አስጠብቀው ነበር ምክንያቱ ቃላቱን በሙሉ ከአፋቸው የምወጣው ቃለ ግልጽ የሆነ አነጋገር ስለአላቸው መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን⛪⛪⛪👏👏👏🙏🙏🙏
የተዋህዶ ምርጥ መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን
አንደበትህ ማር ይዘንባል መምህር 🤲🤲🙏🙏
Amen Amen Amen!!!❤❤❤
በጣም እድሜውን ያርዝም
Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏መምህር ችን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
memher doctor zeben lema የምትወዱ ተጫኑ ደሰ ይበለኝ እንደ እኔ የምትወዳቸው 👍 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤡🥳🥳🥳
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
እንዴትስጠብቀው እንደነበር ማነውእንደኔ ሲጠብቅየቆየ ፈጣሪአገራችን ይጠብቅልን
አሚን
በእዉነቱ ለመምህራችን ቃልህይወት ይሰማልን ፀጋዉን ይብዛላቸዉ ኢቢኢስንም እናመሰግናለን ሰለጋበዙልን የመመህራችን በርከት ለኝም ለስደተኙች ይድርሰን🌱🌱🌷🌷🌷🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ጥበብ ይብዛልህ መምህርዬ አባታችን🙏🇪🇹❤🇪🇹🙏🙏🇪🇹🙏
ውይይይይይ ስወደው እውቀት እኮ A ነው ታድለን ተዋህዶዎች ብዙ እንቁ አሉልን።
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ መምህራችንን ናፍቀውን ነበር ስላየናቸው ደስ ብሎኛል
እደዛሬ ቅዳሜን በጉጉት ጠብቄ አላውቅም እነሱም አውቀው ይሄንን ቪዲዮ ቶሎ አለቀቁትም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ናፍቆት እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ የሆድሽን በሠላም ለጀርባሽ ታድርግልሽ በሠላም ወልደሽ እድትስሚ የድንግል ልጅ ይርዳሽ😘😘😘😘😘
ክክክ አቤት ለካ እኔ ብቻ መስሎኛል ሁሉምነው
እኔም እየገባሁ የምፍልገው እሱን ብቻ ነበር
እኔ ደሞ ተለቃል መስሎኝ ስፈልግነበር
ቃለ ህይወት ያስማልን በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬ
አቤቱ ኦርቶዶክስ ያደረግኸኚ አምላኬ ሆይ ለዘላለም ክብር ተመስገን
እንኳን አብሮ አደርስን ቃልህውት ያሰማልን
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
ይቅርታን የሚያውቅ ትልቅ ሰው ነው ይቅር ለፈጣሪ የኔ እህት አይዞሽ እማይዬ
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
በእውቀት የተሙሉ መምህር እናመሰግናለን !!!
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
ይቅርታ ትልቅነት ነው ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅ የሰው አክባሪ ነው ይህ ሰዓት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሙሉውን ለመስማት
የኔ ጌታ መች ይሆን የልብሶትን ጫፍ ነክቼ ቡራኬዎ የማገኘዉ የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እመልዑል ከከፍታዉ ታዉልልኝ ዉድ አባቴ
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ...
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ሁሌም ስያስተምሩ ትምህርቱ እደ አድስ ነው የሚሆንብኝ በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ዘበነ እንቁ ናቸው በጣም ደስ ይሉኛል የተረጋጉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን
እሜንእሜንእሜን
እውነትነው
መምህር
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብልን የተዋህዶ አረበኛ ኑሩልን። ❤️💕💕
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
" ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
God bless you
በደሙ ያከበረን የተዋህዶ ልጆች እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳቹ
አሜን
ፀግወንያበዛልህ
መምህር ዘበነን ቃለ ህይወት ያሰማልን EB's ይህን ዝግጅት አቅራቢዎች እናመሰግናለን መልካም ጥምቀት
በጉጉት ስንጠብቀው የነበርው ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏♥️🥰
አሜን ፫
ቅዳሜን ከሰአቶች በየሳምንቱ መምህር ጋብዙልን
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ...
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
አይዞሽ ናፍቆቴ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሁላችንም እንሳሳታለን ውድ እህት ወድሞቼ ከናተ አውቄ አይደለም ይቅር ስላለች ይቅር በሏት ይቅርታ ሚጠይቅ ልብ ይስጠን ይቅርታ የሚቀበልም ልብ ይስጠን ናፍቆቴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ልክ ነሽ እህቴ አምላካችን እኛን ይቅር ለማለት አልተወንም እኛ ግን ይቅር ማለት አቃተን የይቅርታ ልብ ይስጠን
መጃመሯ አዳምጪ የታለ እዚጋ የተለቀቀዉ
ተባረኪ። ኢትዮጵያን ባንቺና በመሰሎች ውስጥ አያታለሁ።
ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን ከብርሃና ጥምቀቱ እረዴት በረከት ያሳትፈን አገራችንን ሀይማኖታችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ebs አዘጋጆች እነመሰግናለን መልካም የጥምቀት በዓል
ኦርቶዶክስ ነኝ በደንብ አላውቅም ነበር በደንብ ነው ያስረድኝ እግዜአብሄር ይስጥልኝ
መምህራችን የተዋህዶ ፈርጥ ፀጋው ያብዛዎለት ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ ማሪያም (መሬም)ቅድስት እና የተባረከች ናት ማንም ኢሄንን የሚያምን ይመስለኛል እንኳን ክርስትና እመነት ለሷ ትልቅ ቦታ ያላቹ ቀርቶ ግን እኛ ሰዎች ስተ ትን ማጋነን 1 ደኞች ነን። የሰዉ ፍጡር ነን እንሳሳታለን ለመተቸት ባንቸኩል ጥሩ ነዉ እላለዉ
ተባረኪ እህት ልክ ብለሻል
ውይ ምናለ እዳች ያለውን ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ቢል የኔቆንጆ 😍😍ሰይጣን ያደረባቸው ናቸው እሶን እሚሳደቡት
ናፍቆትዬ የኔ ውድ አስተዋይ ነሽ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው በጌታ ዘንድ ታላቅ ነው ልጅሽን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ማርያም ትቅረብሽ 🙏❤
መምርዬ የነፋሴ መጋቢ ፈጣሪ እድሜዉን ይስጦት በጣም እንወዶታለን
መምህሬ አገር ቤት ሄደክ ነው ትምህርታችን የተቋረጠው እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ ናፍቆኛል ተከታታይ ትምህርታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር ያክብርልን
በመምህር /ዶር ዘበነ ትምህርታቸው በጣም ደስይላል በጣም የምወዳቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ መምህራችን እድሜውን ጨሮ ጨማምሮ ይስጥልን የተዋህዶ ሊቅ አፌን ከፍቼ ስሰማ ሰሀቱ አጠረብንተ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏💚💛💖
ቃለህይወት ያሰማልን
ebsተባረከስ ዛሬ
ይህንን ቻናል ካወኩት ፫ ቀኔ እድሜ ለናፍቆት
ተጽኖ አታብዙ ፈታ አደርጓቹ
ሻሎም
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ...
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
ውድ መምህራችን እግዛአብሔር አምላክ ረጅም እድሜንና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛♥♥
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
ፈጣሪ በስደት ያልን እህት ወድሞቸ ለእናት ሀገራችን ያብቃን
Memhura kale hewet yesamal edamen tena yesatlan🙏🙏🙏
ከእግዚአብሔር በታች የክርስቲያን መሠረት ነህ ። እድሜህን ጤናህን እሱ ☝️ እግዚአብሔር ይስጥህ ።መምህሬ
ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
አቦ እንደት ደስስስስስስ ይላል ተዋሕዶ መሆን ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜንና ጤና 😍😍😍😍😍😍 መልካም የጥምቀት በዓል 💚💛❤👈
እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ የኔ እህት እኛንም ይቅር ይበለን እመብርሃን ትቅረብሽ
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
እግዚአብሔር እረጂም እዲሜን ይስጥልት
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ባንች ስበብ መንፈስን የምያድስ ትምህርት ተማረኩኝ መምህራችን ቃለህወት ያስማልን የአገልጉሉት ዘመኑትን ይባርክልን
እናንተን የመሠለ መምህሮች ሥላላችሁን ከደሥታዬ ብዛት እንባዬ ይመጣል መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋው ይብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ዘመኖት ይባረክ ቀሲስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንቁዎችን
በለዉ ደሞ ከየትኛዉ መጻፍ ነዉ ያገኘሄዉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጠመቅ ወደ ወተትና ማር ወኃዉ ተለወጠ የምለዉን ቃል እንደዉ በቃሉ ለይ ይሄንን ያህል የዉሸት ድፊረት የምትናገረዉ እሄንን እየሰማን አሜን የምለዉ ትዉልድ ያሳዝኑኛል
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ 👏🌿🌿የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ
መምህሬ እንቁየየ ካህኔ የህይዎትን ቃል ያሠማልን
እግዚአብሔር ረድም ድድሜ ከጥናጋር ይስጥህ ከራሴ በላይ ነው የምወድህ መምህራችን ባንተ ተለወትን
በጉጉት። ስጠብቅ ነበር መምህር አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን
ያለምንም ኮሽታ በአለ ጥምቀታችንን በሰላም ተጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አምላካችን🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜወትን ያርዝምርን😍😍💝💝💝💝 ምርጥ ትምህርት ነው የተማርኩት ስለ ጋበዛችሁልን እናመስግን አለን
በጉጉት ስጠብቆት ነበር መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
በእውነት ለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
ቃለህይወትን ያሰማልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ደስ የሚል መልስ ነው የልብ አድርስ ነው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሳችው አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን
እንኳን አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
ኡፍፍ ማነዉ እንደኔ ሲጠብቅ የነበረው ❤️
ቃለህወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ
መምህር በመምጣቱ በጣም ደሥ ብሎኛል መልካም በአል
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወትን ያሰማልን long live
አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ሚገርም ሚስጥር ነው የገለፁሉን ሁሉም ክርስትያን በፅሞና ማድመጥ አለበት ወሳኝ ትምህርት ነው
መምህ በጣም ነው እማከብረወት ድንግል ማርያም ትጠብቀወት
መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃል ሂወት ያሰማልን ለሃይማኖታችን እንደ እርሶም ያበዛልን:: ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ በእምነታቸዉ እና በቢሀራቸዉ ምክንያት ለሚገደሉት ምእመናት ለምን ኣየወግዙትን ብየ ክፉ ተናግሬ ነበር እና በዚ ኡሁድ በከተራ ቀን በመስቀል ዋዜማ ይቅርታ እጠይቅ ኣለሁ እና ይቅር ይበሉን መልካም በዓል
ናፍቂ የኔ ቆንጆ አይዞሸ የኔናት ሁላችንም ሀጢያተኛነን አታልቅሺ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😘😘
የዱላዋ ሚስጥር ደስ ሲል አገላለፁ እድሜ ይስጥልን አሜን ትሁት ያርገን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ያዕቆብ አባታችን አገላለፀ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክብር ያድልልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
መምህራችን እግዚአብሔር በሄዱበት እንደዝ የጣፈጠች ቃል ያሰሞዎት በእዉነት በጣም የማላቀዉን ነገሮች አወኩ የእናታችን የቅድስት ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦ ይስጦት እረዥም እድሜ ተመኘዉሎት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሳልጠግብ አለቀብኝ
መምህር ሲያስተምሩ እንዴት እንደሚገባ ከእርስዎ ሃይማኖታችን አውቀናል ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛለዎት
አንደተ እተ፩ መምህራችን ቃለህወትን ያሰላማልን የቅዳሜን ከሰአት ባለቤቶች አቅራቢዊች እናመሰግናለን
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ...
🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html
መምህራችን ሽ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላህ
መምህራችን እድሜወት ይርዘም
አቤት መታደል ክሪስቲያን ስለሆንኩኝ የእዉነት በ36አመቴ የማላዉቀዉን ዛሬ አወኩ ተመስገን
መምህሬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይስጥልኝ እዉነት በጣም ደስ አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪