ትረካ ፡ ዳምጤ እንደምን አበደ - መንግስቱ መርሃፅዮን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 9 หลายเดือนก่อน +6

    ትረካም ቢሆን ትምህርት አለው ስንቶቻችን በሰው ድህነት አሹፈን ተሳልቀናል ስንቶቻችን በሰው ቁስል ላይ ሚጥሚጣ ነስንሰናል ድሀ ዘመድ ያለው ድሀ ሆድ ያለው ድሀ የሚያስብ የማይመስለን ስንቶቻችን ነን እራሳችንን እንፈትሽ ጎረቤቶቻችንን እንመልከት አካባቢን እንቃኝ ተገቢውን እርዳታና ፍቅር እንስጥ ያለስማቸው ስም አንለጥፍ ሀሜት ሰውን በቁሙ የሚበላ ካንሰር ነውና እንጠንቀቅ
    እናመሰግናለን

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @MintesnotZebre
    @MintesnotZebre 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው በርታልን

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾

  • @marsi5845
    @marsi5845 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው። አሪፍ አተራረክ ቀጥልበት።

  • @lewi1990
    @lewi1990 8 หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚነካ ታሪክ + ምርጥ አቀራረብ ❤👏👌

  • @minitsnotmitiku4495
    @minitsnotmitiku4495 8 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው ። እናመሰግናለን ። በርታ ።

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌ እንደዚ ብተርክ አሪፍ ነው ትረካ ቲዩብ ፤ ወተት ሳጥድ😀

  • @fekaduberehe5849
    @fekaduberehe5849 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ coment ልስጥ አብዛኛውን ትረካ አዳምጣለሁ ደስ የሚል አተራረክ ነው .ቀጥልበት በርታ

    • @tirekatube
      @tirekatube  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏🏾

  • @abuka6424
    @abuka6424 9 หลายเดือนก่อน

    መንጌ እጅህ ይባረክ በጣም ልብን የሚነካ ቆንጆ ድርሰትና አተራረክ ነው :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MartaDereje-ci5nj
    @MartaDereje-ci5nj 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል😥😥😥😥😥

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you tebarekuilign

  • @hahu3881
    @hahu3881 9 หลายเดือนก่อน

    How beautiful, thank you so much!

  • @EDJGHS
    @EDJGHS 9 หลายเดือนก่อน

    betam des ylal gn yesetu dmts yrebshal

  • @fkertemesgen341
    @fkertemesgen341 9 หลายเดือนก่อน

    ❤ enamesgenalen
    Techelale 💪

  • @abayeneshassefa9919
    @abayeneshassefa9919 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @tenagnewaldemariam7109
    @tenagnewaldemariam7109 4 หลายเดือนก่อน

    በዉነቱ ፍጻሜዉን በጣም ጠላሁት

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @meseretgizaw122
    @meseretgizaw122 8 หลายเดือนก่อน

    Damte asazenegn 😢😢😢

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 9 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ ስለ ፍቅር ተርኩልን ❤

  • @nunuzema8354
    @nunuzema8354 9 หลายเดือนก่อน +7

    ማታ ላይሰምchew መተኛት ከልቻልኩም

  • @TedrosAwetehey
    @TedrosAwetehey 9 หลายเดือนก่อน

    Yezi derasi kefrisko dubai terkln wendm

  • @RitaAbrehan
    @RitaAbrehan 8 หลายเดือนก่อน

    Snt Damtewoch be akababiyachin alu 😢

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ልጅነቴን አስታወሰኝ ፡፡ እኔም ቅጽል ስም አውጥተውልኝ ነበር፡፡
    አባቴ ኦሮሞ ስለሆነ እኔን ፥ ጋሌጣ ይሉኝ ነበር ያው ጋላ ለማለት ፈልገው ግን በጊዜው ያናደኝ እንጂ ዛሬ ውጭ ሃገር ሆኜ ጓደኞቼ ይናፍቁኛል ቅያሜ የለኝም

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 9 หลายเดือนก่อน

    Anesem bezam yetewesen kene tarik gar yemsaselal dehent kebad nw

  • @Thetopview1
    @Thetopview1 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @BirukAlemu-no4rt
    @BirukAlemu-no4rt 9 หลายเดือนก่อน

    Des yemil akerareb ገጠረኛ ትረካዎችን አቅርብልን like ጥቁር ደም

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @lucy6071
    @lucy6071 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን 🙏

  • @hailerootethiopia5331
    @hailerootethiopia5331 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤