ዋው ሙዚቃ!!!/Yaf-Ruf x TGOD (ሀበሻን MEME) WOW ethiopian music video reaction/AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 3 ปีที่แล้ว +20

    በናታቹ የግቢ ላይፎቻችሁን እና ግጠመኞቻችሁን አጫውቱን

  • @r_ahma5290
    @r_ahma5290 3 ปีที่แล้ว +8

    ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው በስቅ ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር 💕♥️

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +15

    ኦርቶዶክሳዊያን. የአውራ ቤተሰቦች እና ለናንተም እንካን አደረሳቹ የበረከት ፆም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤

  • @binaini2553
    @binaini2553 3 ปีที่แล้ว

    Abo yemechachu,yaradeye lijoch keep on grooving

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ሽሜ (2) ፡ዋው ፍርሽ(2) እና ዋው እዩ(2) ዋው ኮማቾች(2) ❤

    • @kalidnuredin7454
      @kalidnuredin7454 3 ปีที่แล้ว

      kofeya milabsaw lej sisek aymechegnm

  • @misraktube3644
    @misraktube3644 3 ปีที่แล้ว +5

    የድብርት መዳኒት ናቹ 👌👍👍👍👍

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 3 ปีที่แล้ว

    Always like like for u guys you desereve it Happy to see you

  • @natytubeb.1125
    @natytubeb.1125 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam enidet koyachu enikewan be selam metachu 🥰🥰🥰🥰 shime enidet new gin zare ke kikil ga bedeb tesenabetkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mty0005
    @mty0005 3 ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    i Believe all the story u talk, Cuz itz the same with ma campus life story 😂😂 😂

  • @yonerta3984
    @yonerta3984 3 ปีที่แล้ว +2

    👏👏በጣም አንወዳችኊለን እንኳን ለታላቁ የ አብይ ፆም በሰላም* አደረሰን አደረሳችሁ 👏👏 ሂወትም እድሜም ጊዜም ባለበት አይቆምምና በሂወታችን መልካም ነገሮችን በማድረግ ፈጣሪያችንን በማሰብ የነገን እያሰብን አየፆምን ለፍቺው በጤና ጠብቆ ያድርሰን ሁሌም ፍቅርን መስማማትን እውነትን ያድለን የጣ የሚያገኝበት የሌለው የሚኖረው ይሁን👏 አገር ውስጥም ከ ሀገር ወጪ ያላቹ በሰላም ወደ እናት ሀገራቹ ይመልሳቹ መልካምነትን ያድለን ቤተሰብ እንሁን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቻ በቂ ነው

  • @neamanumu6786
    @neamanumu6786 3 ปีที่แล้ว

    Selam selam selam ፆም ene ga mtachw atyzum awraoch
    😀😀😀😀😘

  • @birukayal6646
    @birukayal6646 3 ปีที่แล้ว +16

    Please react Kassmasse new music "adwa"

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቀሎችዬ ዛሬ በጊዜ ደረስኩባቹ #እንኳን አብሮ አደረሰን #🙏🙏🙏ዋው ሳቃቹ ዋው ዋው ሳቃቹ

  • @jesusislord9742
    @jesusislord9742 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ! Thank You! Be strong you guys! Time is $$$!!

  • @martasenbeta9467
    @martasenbeta9467 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፎቹ ...ተቀየራችሁ እኮ ❤ 🖤 ከእለታት አንድቀን እኳ ግጩኝ .. je vous aime tous

  • @biruktekluto3966
    @biruktekluto3966 3 ปีที่แล้ว

    Thanx shime. 😁😁😁😁😁😁

  • @rahmakeemal1841
    @rahmakeemal1841 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👌👌👌yigebachewal yemitlu esti

  • @emebettekalign7666
    @emebettekalign7666 3 ปีที่แล้ว

    እኔም Woww ሙዚቃ ብያለሁ ሽሜ የትምህርት ቤት ትዝታህ ያሳዝናል ስትስቁ በጣም አስቃቹሁኛል ይመቻቹ

  • @ruhamabekele3186
    @ruhamabekele3186 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ምርጦች 😘😘 አየልቅበትን ይንሰኝ ስድስተኛ ነኝ 😊 በሪቱልኝ ውዶቼ💖

  • @aziharar8968
    @aziharar8968 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጦች ዋው ዋው ዉዶች❤❤❤

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ አዝጎችዬ 😚😚😚😚💚💛❤

  • @withoutjesusnolife2600
    @withoutjesusnolife2600 3 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ❤❤❤

  • @eskeweld2
    @eskeweld2 3 ปีที่แล้ว +2

    Eyuyeee :How are we
    Me: 👀😍😍 I dunno me is good 😍

  • @yo-yw4of
    @yo-yw4of 3 ปีที่แล้ว +6

    ሽሜ የጊቢው ትዝታ ገዳይ ነው poor Henok bayu 😆😆😆

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳትስቁ እስቃለሁ ደስ ስትሉ ሳቃችሁ በተለይ❤❤❤❤

  • @henokbayu3125
    @henokbayu3125 3 ปีที่แล้ว

    Adame ere ere wow wow henok bayu

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 3 ปีที่แล้ว +1

    You guys are so cool 😎, can you guys please react to new kassmasse song

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሽሜ በጣም ነው ያሳከኝ 😂😂

  • @selamselam32
    @selamselam32 3 ปีที่แล้ว +3

    @ henok na gudhen sema, shime you forgot to mention the main part of the story suriw hula tekedowal eko siwedk

  • @sofi.b5529
    @sofi.b5529 3 ปีที่แล้ว +37

    Beteseb nege matric tefetagn negn yiknah belugn

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +2

      Melkam edel break a leg

    • @bisratmulugeta8273
      @bisratmulugeta8273 3 ปีที่แล้ว +1

      That is not matric 😜it's intrance

    • @rozani7313
      @rozani7313 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen yeknane

    • @MRX-dl9yk
      @MRX-dl9yk 3 ปีที่แล้ว +1

      Edlnaga nh yamchrashaw ya warqat taftange

    • @neamanumu6786
      @neamanumu6786 3 ปีที่แล้ว

      ይቅናህ

  • @eyerusgetachewgetachew9860
    @eyerusgetachewgetachew9860 3 ปีที่แล้ว

    Wow ሳቃችሁ wow ምነው ቁርጥ ነገር እየበላችሁ ቢሆን ክክክክክ ከናንተ እኩል ሳገጥ ሆዴን ቆረጠኝ ሽሜሜሜሜ ግን ምን ይሻልሀል ክክክክ እዩዩዩ ፍራኦልልል አ🐓ው🐓ራ🐓ዎ🐓ቼ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 3 ปีที่แล้ว +1

    Campus dero kere😭😭 I had bad experience and the song is so right

  • @siblaalameri5652
    @siblaalameri5652 3 ปีที่แล้ว

    Wow sostu wedoche
    Wow wow sostu wedoche

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว +1

    አውራዎች ምርጦች !!

  • @የቤሉልናየባቡጂቤተሰቦች
    @የቤሉልናየባቡጂቤተሰቦች 3 ปีที่แล้ว +6

    ሽሜ ኮሜንት ማንበብ ትታቹሀል

  • @kalkidanberhanu9018
    @kalkidanberhanu9018 3 ปีที่แล้ว +3

    በምግብ ብቻ አይምስልም shime አይኑ ተጨፍኑአል እኮ

  • @simmagomez7508
    @simmagomez7508 3 ปีที่แล้ว +1

    Asqyam 😘🙏🙏👍🙏👍🙏👌👌

  • @mekdihabesha2138
    @mekdihabesha2138 3 ปีที่แล้ว +5

    ሽሜ ለዩ ቱዩብ ላይ ተወዳደር ያው ሙዚቃ ስለምትሞክር

    • @alemcrazy7762
      @alemcrazy7762 3 ปีที่แล้ว

      እስማማለሁ ❤️👌

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 3 ปีที่แล้ว +4

    ኸረ ተመችቶኛል በተለይ የጊቢ ገጠመኞች እንደ አስታዬት ነው የሁላችሁንም የጊቢ ገጠመኞች ሰብሰብ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል አቦ ይመቻቹ አውራዎቹ

  • @Rita-bi4px
    @Rita-bi4px 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ 😍

  • @E.T3731
    @E.T3731 3 ปีที่แล้ว

    አውራዎች እንዴት ናችሁ? በጣም አሪፍ የካርማ ቪዲዮዎች ብትሰሩ ደስ ይለኛል “Instant Karma” Thai you 🤩

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ኖቲፊኬሽን አልመጣልኝም አንድ ሰአት ሙሉ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    ፈንዲሺዎች አሁንማ ሱስ ሆናቹብኝ አቦ👌👌👌👌

  • @ANuReactions
    @ANuReactions ปีที่แล้ว

    የ ካምፓሱ እናተም ያዉ ተመርቃችሁ አይደል እምታዝጉት

  • @emukayosef331
    @emukayosef331 3 ปีที่แล้ว

    Yaznanalu betam 🤩🤩🤩

  • @ayantuoromia6797
    @ayantuoromia6797 3 ปีที่แล้ว

    Plz react andualem teshome waa hooye oromic Ethiopian music 😍😍

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 3 ปีที่แล้ว +1

    አንፍሮች😅😅😍😍

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እኔ የሚከታተላችሁ የእናንተ ስለሚመቸኝ ነው

  • @fetleworkleykun4033
    @fetleworkleykun4033 3 ปีที่แล้ว

    you guys are so cool i want to be your friend, can i?

  • @danielg2177
    @danielg2177 3 ปีที่แล้ว +1

    try to listen the lyrics guys , its hard to keep when you shouting in between

  • @yotorawi_blata
    @yotorawi_blata 2 ปีที่แล้ว

    ካፓስ ላይ በጣም ሳቃቹ የሆዷን ሲነግሯት ነው ነገሩ😂😂

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ዝላችሗል በሰላም ነው ሰላምታ አለዋወጣችሁ

  • @YtkBeatz
    @YtkBeatz 3 ปีที่แล้ว +1

    yo sewoch yezi channel intro lay yalew zefen man new simu

  • @ህይወትሁሌምትትቤትናት
    @ህይወትሁሌምትትቤትናት 3 ปีที่แล้ว +1

    አውራወችየ እኳን ሠላም መጣችሁ

  • @naneymeharebe6858
    @naneymeharebe6858 7 หลายเดือนก่อน

    እሩጫ እማ በሳቅ እኮ ነዉ እሚገለው 😂😂

  • @martaadane7783
    @martaadane7783 3 ปีที่แล้ว

    Nike yelebesewn lij adrashawin

  • @mekdieta9680
    @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว +1

    👀👌👍👍👍👍

  • @abelfekadu6822
    @abelfekadu6822 3 ปีที่แล้ว +3

    Y’all thank me later yemr 😁!!
    I need y’all’s reaction on this
    “Trying not to laugh when your friend is crying- key & peele

    • @awalnuru8390
      @awalnuru8390 3 ปีที่แล้ว

      Algebagim lemalet yefelekew

  • @aishaisha4052
    @aishaisha4052 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አውራዎች ዋው ዋው አውራዎች

  • @nazrt2tube
    @nazrt2tube 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalomshalom6379
    @shalomshalom6379 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ እንኮን ሰው ወድቆ እንዲሁም መሳቅ ትወዳለህ ፈታ አረከኝ😂

  • @እቱገላ
    @እቱገላ 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆዴን ሽሜ ድረስ 😂😂😂😂😂😂😂🤣

  • @Rita-bi4px
    @Rita-bi4px 3 ปีที่แล้ว +2

    እዩ ሳቅህን በ ፍቅር ነው ምውደው ❤

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 3 ปีที่แล้ว

    ጾም በአይለኛው ዘናእያልን ነው እናንተም ይመቻችው ጾም ከፈቱ ሁሉንም ነው እንጅ አባቱ ይመቻችው የሽገርልጅህ።

  • @smerb2978
    @smerb2978 3 ปีที่แล้ว

    ደሰሰ ይላሉ ከምር😂😂-❤

  • @ammine1001
    @ammine1001 3 ปีที่แล้ว

    Wow awra wow wow awra

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ዘና ያረጋል

  • @kdkiya7422
    @kdkiya7422 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች ወዬ በሉ

  • @fitawokdemissie2299
    @fitawokdemissie2299 3 ปีที่แล้ว

    Zare mariyamen puff belachuhale specialy shema

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 3 ปีที่แล้ว

    አውራወችይመቻችሁደስትላላችሁየኔምርጣች

  • @abelxo6261
    @abelxo6261 3 ปีที่แล้ว

    የሰዉ demo nw mimesleg😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂shme gedlkeg

  • @tinasaron5836
    @tinasaron5836 3 ปีที่แล้ว +3

    ሺሜ ዛሬ ፈታ ነው ያረከኝ እደዚ ዘና የሚያረጉ ገጠመኞቻችሁንም ስታወሩ የበለጠ ጎደኝነት እዲኖረን ታረጉናላችሁ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰

  • @marakiye5706
    @marakiye5706 3 ปีที่แล้ว

    የምር በጣም ደስ ትላላችሁ ስቃችሁ አሳቃችሁኝ ስብ ላይክ ሸር

  • @girumasfaw1332
    @girumasfaw1332 3 ปีที่แล้ว +1

    Day off ሆኖ ለብሶ ይውጣል 😄 😆 🤣

  • @tsedekselashi3677
    @tsedekselashi3677 3 ปีที่แล้ว +3

    are classachun atwrdu pls endzi yetchemaleke neger lay reaction atsru des aylem

  • @ሰአዳ-ሰ8ኘ
    @ሰአዳ-ሰ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምናችሁ እደትናችሁ እኩን ደህናመጣችሁ

  • @kidstkassahun3698
    @kidstkassahun3698 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😍efueeee

  • @haregshelu6417
    @haregshelu6417 3 ปีที่แล้ว

    ስጠብቃቹ መጣችሁኝ😆😆😆

  • @elshadaygirma7659
    @elshadaygirma7659 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ አይለያቹ

  • @makibel8327
    @makibel8327 3 ปีที่แล้ว

    የኔማሮች

  • @HealthyHabits4ever
    @HealthyHabits4ever 3 ปีที่แล้ว +2

    👆👆👆 Awra ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበል🔴 ❗️🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meronbonny2052
    @meronbonny2052 3 ปีที่แล้ว

    Tozachihu new

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 3 ปีที่แล้ว

    Wow አውራ Wow አውራ wow wow

  • @melekamkassw7507
    @melekamkassw7507 3 ปีที่แล้ว

    Edgu!yemesema goro Kala melekte tnagare ale!!!

  • @haileman4086
    @haileman4086 3 ปีที่แล้ว

    club h2o new bro atwezagebu

  • @hansbiadiglign7113
    @hansbiadiglign7113 3 ปีที่แล้ว +1

    💙

  • @pacelovetube9830
    @pacelovetube9830 3 ปีที่แล้ว

    Nagris more than wow

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 ปีที่แล้ว +1

    🏃‍♀️🏃‍♀️ ዛሬ ደረስኩ

  • @misganakasahun4354
    @misganakasahun4354 3 ปีที่แล้ว

    mirtoche timechugnalachu feta belu££®®¥♡♡♤♤

  • @Scenicvoyag
    @Scenicvoyag 3 ปีที่แล้ว +1

    Era please remove the background classical music, what's the point?

  • @minuxo7989
    @minuxo7989 3 ปีที่แล้ว

    Bro close the background music

  • @abdulziyadaalimoshe5510
    @abdulziyadaalimoshe5510 3 ปีที่แล้ว

    Arif new bertu

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm number 6 😋

  • @selamawitdesalegn6285
    @selamawitdesalegn6285 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow

  • @amanhabeshawi7384
    @amanhabeshawi7384 3 ปีที่แล้ว

    Eyu thumbnail bemenden new meteseraw

  • @DanielA-eu2fp
    @DanielA-eu2fp 3 ปีที่แล้ว

    አረረረረረረረረረረረረረረረረረ ድምፀ የለውም ምትከፍቱት ቪድዮ

  • @hensodulecha9514
    @hensodulecha9514 3 ปีที่แล้ว

    Atemechim bitim tedberalachi ymirrr betley yemalu

  • @eyasugezahegn
    @eyasugezahegn 3 ปีที่แล้ว

    wow campus
    gin yet campus neberk

  • @kermela1232
    @kermela1232 3 ปีที่แล้ว

    Reaktion Video siseru kedmachu atiyu ... lik sitayit yemjmeriya simetachun endinayew

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 3 ปีที่แล้ว +1

    Endet nachehu