ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ ዶክተር ከእግዚአብሔር በታች ልጄን ያተረፍክልኝ ዶክተር ፍፁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ አመስግኑልኝ እባካችሁ🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
Thank you
ትንታ ልጄን አሰቃይቶብኝ ነበር ጡት ማጥባት እስክፈራ ድረስ ኡኡኡ በጌታ ስንቴ ደንግጫ ታምሜያለው ሞተ ብየ አሁን ግን ተወው 4 ወሩን ጀመረ
ቅርሻት ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል
እናመሰግናለንግንመቸነውየሚድኩን የኔ8ወሩነግንአይገለበጥምእንኳንእናምትንታምያጠቃዋል
JogoggoodgoGO™®™©፮
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልጄ 2ወር ሊሆነው ቀናት ይቀሩታል ነገር ግን ከንፈሩ ጥቁር ነው እና ደግሞ አጥብቼ ሳስገሳው ካገሳ በሁዋላ ከሴኮንዶች በኋላ ይወጣል በብዛት አንዳንዴ የተበጣጠሰ አንዳንዴ ደግሞ የጠባውን ያወጣል ወዲያው ደግሞ መጥባት ይፈልጋል አልትራሳውንድ አሳይቼው ነበር normal abdominal ...new yemilewu
Selam doctor leja ahun 2 werwa new yaselatal afenchawanm yafenatal mn yeshalejal
በጣም የምፈልገውን ህርህስ ነው የኔልጅ 3ወሩ ነው ጡት ሲጠባ ሁሌ ትን ይለዎል ወዲያው ያልፈለታል ግን አሳብ የሆነብኝ ለወደፌት የሚተውበት ነገር ይኖር ይሆን
ሠላም ዶ/ር ልጀ 1አመት ከ3ወሩ ነው ግን በጣም ቀጭን ነው ምግብ አይወስድም ምን ትመክረኛለህ
እባክህን ዶ/ር ልጁ 3አመት 8ወሩ ነው እና እና መናገር አልጀመረም ምን ላዲርግ
የንግግር መቆየት ችግር የለውም የኔም ልጅ ከ4አመት በኃላ ነው መናገር የጀመረው ትምህርት ቤት የንግግርመቆየትችግርየለውምየኔምልጅከአመትበኃላነውመናገርየጀመረውትምህርትቤትሲገባ
እኔጥያቂ ነበኝ
ዶር ልጄ 1ወሩ ነው አስተኝቸው ከአንዴም ሁለቴ አፋንጫውን ታፈነብኝ መተንፈስ አቃተው አይኑ ፈጠጠብኝ በአፉም ምራቅ አመጣ ከዛም ወደ በር ወሰድኩት አየር እንዲያገኝ ከዛም ተሻለው ግን ይህ ነገር ምንድነው ዶር
የኔ ልጅ እንዳንቺ ነዉ ሚሆነዉ እባክሽ እንዴት ሆነ ልጅሽ
ልጄ 10ቀኗ ነው ትጠባለች ወዳውን ነው ካካነው የምትለው በጠባችቁጥርነው የምትለው እናምንም አያደርጋትም
እስኪ እህት ምን መፍትሄ እዳገኘሽ ንገሪኝ
አዎ ግን ብዙ ጊዜ ቅርሻት የሚፈጠረው ሳናስገሳ ስናስተኛቸው ነዉ የሚባለው ነገርስ
Ye lij ayin ka tanshafefe mastakal yichalal inde?
Wayine bedelshewu lijun😢😢😢😢
ዶክተር ሰላም ላንተ!!! እንዴት ነህ !!? ጥሩ ትምህርት አግኝተናል!!! ስልክህን ማግኘት ብንችል!!!!!
ሰላም ልጄ ሁለት አመት ነው ስታለቅ ትንፋሽ ያጥራታ ቶሎ መመለስ ያቅታል ዝልፍል ትልብኛለች ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ
@@ሀይማኖትወርቁ የሳንባ ምች ወይም አስም ሆኖባት እንዳይሆን እህት
ሰለቅርሻት በደንብ አልተብራራም
አረ ቅርሻት ኖርማል ነው
እረ የኔም ልጅ ዝም ብላ ጡትም ጡጦም ስትጠባ ታወጣዋለች ምን ላድርጋት
Selam dc leje yetebaw wediyaw new yemiweta mene laderge
እባክህ መልስ እፈልጋለሁ
ሰላም ዶክተር ልጄ ሽንቱ ሽሮፕ ሽሮፕ ይላል ችግር አለው
Doktar lega batame yelbawale setagana sebala nawe me lderge
ልጄ ከተወለደች አንድ ወር ከ15 ቀንዋ ነው ከተወለደች ጊዜ ጀምሮ ቅርሻት በጣም ያስቸግራታል ሲያቀረሻት የሚወጣ አይብ የመሰለ ነገር እና የተዝለገለገ ነገር ነው ይሄ ከምን እንደሚመጣ ብታስረዳኝ
ሰላም ለኔም ልጅ ተመሳሳይ ነው መፍትሄ ማካለሉ ለኔም ቢነገረኝ
ሰላም እህቴ እስኪ ስለ ቅርሻቱ መፍትሄ አግተሽ ነበር ካገኝሽ ንገሪኝ የኔም ልጅ እዳቺ ልጅ ነው የሚደርግብኝ 😢
2 ware huntal gen kaka kasiment balye eykoy asgargn men lidrge
ሰላም ለዜህ ቤት ለቤታችሁ አዴሰነኝ አኔነመም ቤተሰብ አደርጉኝ
Dokitore leja 8 waro new geni ayino birani sayi yalekisale meni lehone ychilale banetki malesi setagne
ሰላም ዶክተር እኔ ልጄ ስድስት ወሩ ነዉ እና ሀይለኛ ጉንፋን ይዞታል ግን ሳስለው እንደትንታ ሆኖ አልመለስ ይለዋል ምን ላድርግ ጨነቀኝ