GEBEYA: የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን በኢትዮጵያ | Woodcutting machine in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +3

    የአልጋ ዋጋ በአዳማ ከተማ 2013 |Bed Prices in Adama city 2021 th-cam.com/video/O7tdoikIQOk/w-d-xo.html

    • @مريممريم-ت9ج2ص
      @مريممريم-ت9ج2ص 3 ปีที่แล้ว +1

      እነመሠግናሊን የቤትእቃ እፍላግነበር

    • @مريممريم-ت9ج2ص
      @مريممريم-ت9ج2ص 3 ปีที่แล้ว

      ትዴሴነበር ዉንድምችን

    • @مريممريم-ت9ج2ص
      @مريممريم-ت9ج2ص 3 ปีที่แล้ว

      ሶፋ ሊገዙነበር ቁጥር ላኪልኝ

    • @rahmarahmet6499
      @rahmarahmet6499 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ የእርሻ መኪና እባክህ ካለ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @daniman1455
      @daniman1455 2 ปีที่แล้ว +1

      ዋጋውስ የማሽኑ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን የዳቦ ማሽን አሳየን የፀጉር ቤት እቃዎች የሴትም የወዶችም ተባረክ

  • @ETHIOPIA58453
    @ETHIOPIA58453 2 ปีที่แล้ว

    ሚዲያ የህዝብ ጥቅም ሲዉል በጣም ድስ ይላል በርታ ብዙዎች በጣም ካንተ ሚዲያ ይማራሉ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን ከልብ እናመሰግናለን።አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርጋት ፍጣሪ አምላክ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

  • @natnaelsolomon1631
    @natnaelsolomon1631 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው አዳማ ነኝ እፈልገዋለሁ

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድማችን ጫላ በጣም እናመሰግናለን

  • @ebrahimseid1147
    @ebrahimseid1147 2 ปีที่แล้ว +1

    2015የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን ስንት እንደሆነአሁን ላይ ያለውንመረጆ ብትነግረን ደስይለናል

  • @جمالإدريس-ق7ر
    @جمالإدريس-ق7ر 3 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ሀገር ቤት ገብተን በተለያዩ ሙያወች ሰልጥነን የራሳችንን ቢዝነስ መስራት እንፈልጋለን ስለዚህ አንዳንድ መሰልጠኛወችን በአ.አበባም ሆነ በክፍለ ሀገር የት እንደምናገኝ እና ክፍያውን በቪድዮ በቦታው ተገኝተህ ብታቀርብልን ለምሳሌ የወንዶች ፀጉር ቤት ማሰልጠኛ (የሴቶችንም) የልብስ ስፌት ማሰልጠኛ እና የመሳሰሉትን

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህወድምእኳንአሣየኸንጠክር

  • @ejersakabadahembe2364
    @ejersakabadahembe2364 2 ปีที่แล้ว +1

    Wood mizer LT15 waga Sint new?

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 3 ปีที่แล้ว

    ገበያወቺ በርቱ

  • @berhanudemoz3439
    @berhanudemoz3439 3 ปีที่แล้ว

    ጫላ እባክህ Bosch.professional GTM.12JL.ማሽን አካላቸው ጠይቅልኝ?

  • @meselushiferaw1745
    @meselushiferaw1745 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን የሰገናስትሮ ማሽን የት እደሚገኝ ብትጠቁመኝ

  • @DemelashDanielG
    @DemelashDanielG 3 วันที่ผ่านมา

    የግንድላ ማሽን ወጋዉ ስንት ነው ?

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ የመነሻ ዋጋውን ብትነግረን የበለጠ ጥሩ ነበረ ማለትም ያለንን ገዘብ ያማከለ ከሆነ በቀጣይ በአሁኑ ወቅት ያለበትን የዋጋ ሁኔታ የዳቦ ማሽን አሳየን ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።

    • @Mire8839
      @Mire8839 3 ปีที่แล้ว

      የዳቦ ማሽን ገዝቼ በተጓዳኝ ሥራ ጊዜ በማጣቴ ምክንያት ትንሽ ሳምንት ብቻ የሰራሁበትን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገዛኝ እፈልጋለሁ የሀገር ውስጥ ነው፡፡

    • @TebarekMenjeta
      @TebarekMenjeta 11 หลายเดือนก่อน

      የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው

  • @TebarekMenjeta
    @TebarekMenjeta 11 หลายเดือนก่อน +1

    የእንጨት ማሽኑ ዋጋዉ ስንት ነዉ

    • @TebarekMenjeta
      @TebarekMenjeta 11 หลายเดือนก่อน

      ሀሳባቹ በጣም ደስ ይላል

  • @bayewerku9887
    @bayewerku9887 2 ปีที่แล้ว

    አገኘሁት በደብ መረጃ እፈልጋለው

  • @abebedesalegn3696
    @abebedesalegn3696 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጫላ እስኪ ስለ ሚስማር ማምረቻ ማሽን እና ጥሬቃወችን መረጃ አድርሰን

  • @taretube4857
    @taretube4857 3 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @daniman1455
    @daniman1455 2 ปีที่แล้ว

    በሀገር ውስጥም የሚገጣጠም አለ የዋጋ ልዩነቱን ንገረን

  • @abelfeleke1577
    @abelfeleke1577 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋውስ?

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 ปีที่แล้ว

    ጫላ እናመሰግናለን

  • @AbofJesuschrist
    @AbofJesuschrist ปีที่แล้ว

    Berta Brother

  • @mohammedkhader8483
    @mohammedkhader8483 3 ปีที่แล้ว +2

    ጫላ የብሎኬት ማሽን ከውጭ የሚያስመጡ ድርጅቶች አድራሻ ፍልጊ ነበር

  • @birukdfe5899
    @birukdfe5899 3 ปีที่แล้ว

    Arif mereja new tinishi superficial hone.wagaw,bemin endemiseta....binawuk arif neber.

  • @koolhool76
    @koolhool76 3 ปีที่แล้ว +1

    የዲናሞ ሞፍጮ በሶላር ይሠራል የሚሠራ ከሆነስ የስት ሽ ሶላር የመፍጮውን ዲናሞ ያስነሣል ጠይቀህ ንገረን ብዙ ሰው ይፈልጋል መረጃውን

  • @belesty6788
    @belesty6788 2 ปีที่แล้ว

    የመጋዙ መሳያ እና መቀጠያ(መበየጃ)ማሽን አለወይ በጣም እንፈልጋለን

  • @ዓደይ-ሠ8ዘ
    @ዓደይ-ሠ8ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን የምታቀርብልን መረጃ አያለው በጣም እናመሰግናለን
    እስክ ስለ ቦፌ ሽመና መረጃ አቅርብልን የሽመና መሳሪያ ዋጋው?
    ስራው ስንጀምሪ ምን ያክል ብር ያስፈልጋል?
    እኔ በበኩሌ ሞያው የለኝም ግን ሀገራችን ሰላም ያድርግልንና ሀገሬ ስገባ እማራለው ግንባለሞያ ለመቅጠር ደሞዛቸው ስንት እንደሆነ
    እባክህ በሞቴ ጠይቅልኝ

  • @asnakezewdie
    @asnakezewdie ปีที่แล้ว

    tadias,ebakachu sle ue'metregia meyazha dula mamrecha machine yet magegnet edemichel negrugn

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 ปีที่แล้ว

    Selam new chala brother

  • @TesfayeZemecha
    @TesfayeZemecha ปีที่แล้ว

    ጫላ በርታልን ዋጋው ቢነገር

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 8 หลายเดือนก่อน

    2016 ዋጋ ስንት ነዉ?

  • @ousmanyimam3051
    @ousmanyimam3051 ปีที่แล้ว

    የቢስማር ማምረቻ ማሺንስ

  • @ars-ol3sl
    @ars-ol3sl 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የመኪና ማጠቢያ ኪሪኩ ጠይቅልን የት እንዳለ

  • @mohammedshekasheka9559
    @mohammedshekasheka9559 2 ปีที่แล้ว

    Masha allha woga senti nawu

  • @እግዚአብሔርንብቻእንስማ
    @እግዚአብሔርንብቻእንስማ 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

    • @TebarekMenjeta
      @TebarekMenjeta ปีที่แล้ว

      በአሁኑ ሰአት ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @TebarekMenjeta
    @TebarekMenjeta ปีที่แล้ว

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @tiglubekele8361
    @tiglubekele8361 2 ปีที่แล้ว +1

    የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu6655 ปีที่แล้ว

    ዋጋውስ ምንያህል ነው?

  • @eshetuabebe7986
    @eshetuabebe7986 3 ปีที่แล้ว

    ሲሰነጥቅ ማየት እንችላለን

  • @orentube2026
    @orentube2026 3 ปีที่แล้ว

    የዳቦ መጋገሪያው መረጃ እባክህ እኔ ወደ ሀገሬ መመለስ እፈልጋለው እናም ስለ ዳቦ መጋገሪያው ደግመህ መረጃውን ብታቀርብልን እባክ እባክህ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว

    እባክህ ወንድሜ. የብረታብረት. ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ. እቃዎች ዋጋ ስሬን አንድም የሰራ የለም እባክህ እባክህ

  • @eshetuabebe7986
    @eshetuabebe7986 3 ปีที่แล้ว

    አነስተያ ማሽኖች የሉምዴ

  • @yeshitilaalemu8919
    @yeshitilaalemu8919 2 ปีที่แล้ว

    about cnc machine

  • @FeteneM
    @FeteneM ปีที่แล้ว

    ዋጋቸው

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 10 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ሳይነገረን

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋውን ሳትናገር ማየት ብቻ ለኛ ምን ያረጋል????🤔🤔🤔🤔🤔

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว +3

      ሶስት መቶ ሺ ብር ብሎናል

  • @tesfayegetu551
    @tesfayegetu551 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዋጋው ስንት ነው?

  • @jdad7246
    @jdad7246 ปีที่แล้ว

    gatiin isa meeqa

  • @bayewerku9887
    @bayewerku9887 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ጫላየ

  • @yeshitilaalemu8919
    @yeshitilaalemu8919 2 ปีที่แล้ว

    about wood cnc machine in ethiopia price & address tank you

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው

  • @fanoosfff3456
    @fanoosfff3456 3 ปีที่แล้ว

    በ ገጠር ቦታ ይሆናሉ ማለቴ በምን ነው እምሰራው

  • @tadesa5770
    @tadesa5770 3 ปีที่แล้ว

    ክፍለ አገር ያደርሳሉ ወይ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 2 ปีที่แล้ว

    አር ጫላ የእንጨት መሰንጠቅያ ያቀርብከው ዋጋ እና ምን ያህል ኪሎ ዋት እንደሚበላ አልጠቀስከውም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ደውለው ብጠይቁ ፣ምናልባት መረጃው የቆየ ነው

  • @Abaymashin
    @Abaymashin 10 หลายเดือนก่อน

    የመጥረግያ ዱላ መስሪያ ማሽን አላችሁ

  • @abdelaebrahim271
    @abdelaebrahim271 28 วันที่ผ่านมา

    የእንጨት መፍጫ ማሽን ይኖራል

  • @mengeend1540
    @mengeend1540 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋው ስንት ነው?

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋው ስትነው ???

  • @jdad7246
    @jdad7246 ปีที่แล้ว

    meqaan gurgurama

  • @YesufMuhidin-rf2we
    @YesufMuhidin-rf2we ปีที่แล้ว

    ወገሲነተነወ

  • @merkebuyitayew7983
    @merkebuyitayew7983 3 ปีที่แล้ว

    Be 3 feaze new or 1

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว

    የጫጩት መፈልፈሊያ ማሽን ብታቀርብልን

  • @ictworkshop3868
    @ictworkshop3868 ปีที่แล้ว

    የስቲኪኒ ማምርቻ ማሽን ካለ ዋጋውን ጭምር ኣቅርብልን

  • @hhoitmailhoehhoitmailbko4944
    @hhoitmailhoehhoitmailbko4944 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽኑ በኤሌክትሪክ ነው በጀነተር እሚሰራው መልስልኝ ኤሌክትሪክ ከሖነ ቆጣሪው ቶሎ አይገኝም እኔ ምኖረው ገጠር ሲሖን እንጨት ሞልታል ግን በጀነተር ቢሖን ከቦታቦታ ማሽኑን መቀሳቀስ ይቻል ነበር

  • @rahimam
    @rahimam ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🙏👍

  • @yeabsraephrem7072
    @yeabsraephrem7072 3 ปีที่แล้ว

    Machine'u sikort bedenb bitasayen tiru neber

  • @saileneyasu2836
    @saileneyasu2836 2 ปีที่แล้ว

    Mesentkia mashion bale 30

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 3 ปีที่แล้ว

    Sint new?

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋውን ሹክ አላልከንም ዛሬስ

  • @eshetuabebe7986
    @eshetuabebe7986 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋቸውንም አብረህ

  • @belesty6788
    @belesty6788 2 ปีที่แล้ว

    ብታሳዩን እና ዋጋውን ብትነግሩን መጠን እንገዛለን

  • @ayniiayni4868
    @ayniiayni4868 3 ปีที่แล้ว

    Siniti now

  • @hhoitmailhoehhoitmailbko4944
    @hhoitmailhoehhoitmailbko4944 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋ ው ስት ነው እኔ ገዛዋለው

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 2 หลายเดือนก่อน

    ጫላ አሁን ይህ ማሽን አለ

  • @abebrboabebrbo4411
    @abebrboabebrbo4411 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስንት ናው ሲላ ማሏዋውጭ ብታቅርብ አርፍ ነበር ያላ እንሱ ዋጋ የላውም

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 ปีที่แล้ว

    ጫላ ተይቅርታ ጋር መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ የሚሸጥ ብታቀርብልን

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ እናመሰግናል ሀሪፍ መረጃ ነው

  • @mohammedshekasheka9559
    @mohammedshekasheka9559 2 ปีที่แล้ว

    Masha allha woga senti nawu

  • @ebrahimseid1147
    @ebrahimseid1147 2 ปีที่แล้ว

    2015የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን ስንት እንደሆነአሁን ላይ ያለውንመረጆ ብትነግረን ደስይለናል

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍