ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 342

  • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
    @BirbauxRecords.SewMehonFilms  ปีที่แล้ว +21

    የሲኒማ ፊልም የምንለቅበትን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ th-cam.com/video/PXZfiKQrmwA/w-d-xo.html

    • @bagerlayendale1041
      @bagerlayendale1041 ปีที่แล้ว

      😊😅😅😊😮😊

    • @geremewworku4981
      @geremewworku4981 ปีที่แล้ว

      I can't wait to see this music video my favorite guy God bless you and God bless Amhara 🙏 ❤

    • @Userfortruth
      @Userfortruth ปีที่แล้ว

      ያዋልዳል በሬ ያዋልዳል ላም
      የእናጅሬው አገር መለኛው ጎጃም
      መሆን ነበረበት ምክንያቱም በሬ አይወልድም የማይሆነው ቢሆን ግን ያዋልደዋል ካልን "መለኛ" ነው ማለት ነው የሚሆነው። ልምላሜው ጋር ያልተገጣጠም ነገር አለው።

    • @Fano_amharaa
      @Fano_amharaa ปีที่แล้ว

      መቼ ነው የሚለቀቅ

    • @Markan_love
      @Markan_love 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Userfortruthከንደገና በራስህ ዝፈነው😏ሀበሻ መንቀፍ እንጂ ማድነቅ አይወድም😕😊

  • @sosinayilkal121
    @sosinayilkal121 ปีที่แล้ว +105

    ንፁህ ልብ፣የዋህ ህዝብ ፣እንግዳ አክባሪ የእኔ ጐጃም ❤❤❤ Thank you guys🙏 can’t wait to the amazing video clip

    • @kalistar9269
      @kalistar9269 ปีที่แล้ว +1

      Nice expression....my lovely gojjam❤

    • @itworld2529
      @itworld2529 ปีที่แล้ว +1

      ❤️

    • @cecet745
      @cecet745 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው!!ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው!❤

    • @melesseweshete935
      @melesseweshete935 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@cecet745።ሸ😮።ጀሸተደዘጠዝቨ😂ቭ

  • @Cocomelon-tb8fz
    @Cocomelon-tb8fz ปีที่แล้ว +99

    ቀጣይ በወሎ እና በ ሸዋ አንጠብቃለን 😍😍😍
    1ክ like መግባት አለበት ❤️❤️❤️❤️
    1 አማራ 💚💛❤️

    • @haileabcitron6395
      @haileabcitron6395 ปีที่แล้ว +1

      #Abeni አወ እኔም ጎጃም ሳይለቀቅ የወሎና የሽዋውን እያሰብኩ ነው

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi ปีที่แล้ว +16

    ያዝ እንግዲህ !!! አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ !!! 💚💛❤️💪👏👏💕

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 ปีที่แล้ว +26

    ስናምር ♥️🛖♥️💜ትውልዴ ወደ አቀስታ ደቡብ ወሎ ነው እንደጎጃም እምወደው ሰው የለም ደጀን ማርቆስ ባህርዳር ነበር እምገኝ♥️♥️🧡💜የውሰጤ የልቤ ጎጃም ጠላታችን ተቀብሮ በአይን እስካያችሁ መድሀኒዓለም በጎናችሁ ይቁም♥️ፍቅሬ ብዙ ነው♥️

    • @Wowe348
      @Wowe348 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aschukiya1446
    @aschukiya1446 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጥበብ የሰጠ በሚቀጥሉት የመላው ኢትዮጵያዊያንን እጠብቃለሁ በርቱ

  • @addisalemkassa1440
    @addisalemkassa1440 ปีที่แล้ว +26

    Here we go again‼️😍😍😍 ካሲናው ጎጃም‼️
    What a melody, what a rhythm, what a flow, what an authentic flavor አስቻለው ፈጠነ ትለያለህ ‼️🙏 can't wait to hear the full version‼️❤️

    • @cecet745
      @cecet745 ปีที่แล้ว

      He is really good 👍🏼 Can’t wait to hear it too!! 🥰🥰

    • @manalebihmengistu1608
      @manalebihmengistu1608 ปีที่แล้ว

      He is the best singer of the year!!

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 ปีที่แล้ว +46

    እሰይ የኔ ጎበዝ ... ደሞ ለቤተ አምሐራዋ ወሎ፣ ደሞ ለመሐል አገርዋ ሸዋ ዝፈንና አማራዬ ብለህ ታጠቃልለዋለህ 💛

  • @Rose_4C
    @Rose_4C ปีที่แล้ว +9

    እኔ በአይኔ አይቻቸዋለው የኔ ጎጃም የዋህ ትሁት ህዝብ ክፍ አይንካቹ ❤️

  • @ye_kasu_lij
    @ye_kasu_lij ปีที่แล้ว +18

    የሆነ ሰርግ ቤት ውስጥ ያለሁ ሚመስለኝ ነገርስ // the feeling specially when you are part of this beautiful culture and you are far like thousand's Mile its very sad 😢 thankyou #asche big love + respect👏👏👏👏👏👏

    • @ZUHALian
      @ZUHALian ปีที่แล้ว

      I was feeling that as well

    • @ye_kasu_lij
      @ye_kasu_lij ปีที่แล้ว

      @@ZUHALian don't worry maybe one day we will meet that what we missed and am excited to see the full song

  • @yabsrasolomon1838
    @yabsrasolomon1838 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍ ደስስ ሲል ፅድት ያለ እውነተኛ ሙዚቃ 💚💛❤️

  • @mekdimekdi025
    @mekdimekdi025 ปีที่แล้ว +6

    ቃል የለኝም የእውነት ይችላል አቤት ድምፅ አቤት ባህላችንን ምንም ያለተቀነሰ ስራ ❤❤❤❤❤

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 ปีที่แล้ว +3

    የዋህ,ደግ,ሀቀኛዉ አማራዬ❤❤❤

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 ปีที่แล้ว +7

    ህዝቤ ይለያል❤ አማራየ

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 ปีที่แล้ว

    የኔ ደጉ ወገኔ አማራየ ማኛ ነጭ ጤፍ ሀገር ጎጃም አማራ የወሎና ሽዋንም ሰርተህ እንደምታስደምመን እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል

  • @nardosnardos1435
    @nardosnardos1435 ปีที่แล้ว +7

    የኔ የዋህ ህዝብ❤❤❤❤

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo ปีที่แล้ว +4

    Gojam yebereket bota ❤ I am from Gonder much love to you Gojjam ❤❤❤

  • @habeshaxo7659
    @habeshaxo7659 ปีที่แล้ว +4

    My Gojjam 🙋‍♂️👏🏽

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +17

    ወሎ ሸዋ Coming soon................ #አማራየ❤

    • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
      @BirbauxRecords.SewMehonFilms  ปีที่แล้ว +18

      በቅርብ ✊🏽✊🏽✊🏽

    • @negusofthenilenegros1996
      @negusofthenilenegros1996 ปีที่แล้ว +6

      @@BirbauxRecords.SewMehonFilms Thank you & the artist for bringing Amhara music & video to its original style. More life and success to you guys.

    • @Wowe348
      @Wowe348 ปีที่แล้ว +2

      Yess my Amhara royal family 👑👑👑 my human be the owner culture the owner food the creator Ethiopia 🇪🇹 u the owner u will win soon 🔜 I love you heart ❤️ ❤👑👑👑🇪🇹🇪🇹

  • @fekadumihret78
    @fekadumihret78 ปีที่แล้ว +5

    So sensational ❤❤! አይ ጥበብ!

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 ปีที่แล้ว +7

    ይህን መልካም ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በምህረትህ አስበው!!!!

  • @Markan_love
    @Markan_love 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ስወደው የሀገሬ ዘፈን እንደወረደ😢በቀን 12 ጊዜ እሰማዋለሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ELMASSDREAM19
    @ELMASSDREAM19 ปีที่แล้ว +1

    🙆‍♂🙆‍♀wow! I love Ethiopian forever

  • @anchnalamsalu4731
    @anchnalamsalu4731 ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ የቸኮለ ማን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesfinmenassie6401
    @mesfinmenassie6401 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ስራ ነው አማራ አማራ❤

  • @yezinanegash
    @yezinanegash ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ወገኖቻችን በምህረቱ ይጠብቅልን ወንድማችን አስቻለው እናመሰግናለን ብርቧክስ ሪኮርድ እናተንም እናመሰግናለን 🙏🏽💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 ปีที่แล้ว +8

    ጎጃም ወለላዉ በጉጉት እንጠብቃለን ❤

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 ปีที่แล้ว +3

    አማራ😍😍😍

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው እንዲህ እያደረጋች እውነተኝውው የአማራን የአማራ ህዝብ ትቧ ባህል አውጡልን እንጅ!! ተባረኩ!!

  • @user-yg8ep4bz4j
    @user-yg8ep4bz4j ปีที่แล้ว

    ለምለሚቶ ጎጃም አማራዬ💚💛❤🔥🔥🔥👌👌👌👌

  • @hayathayat9049
    @hayathayat9049 ปีที่แล้ว +8

    በሚቀጥለው ወሎ

    • @hiruthirut5640
      @hiruthirut5640 ปีที่แล้ว

      እኔም ልል ነበር🥰🥰🥰

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አቤት ስራ ቱባ ባህል ጎጃም የሰው አገር ምርጥ አገር🙏

  • @user-mk8ve1hx1m
    @user-mk8ve1hx1m ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ወየው ደስ ሲል 😍😍አማራነት ውበት 😍😍

  • @tegegneyesigat1858
    @tegegneyesigat1858 ปีที่แล้ว +3

    መቸ ነው ሙሉ የሚለቀቀው ያጎጎል,❤❤❤

  • @amaresahle5458
    @amaresahle5458 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ የአገርን ፍቅር የምታሣይበት አብሮነትን የሣየኸን ነህ እድሜ ይሥጥህ

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነዉ አሰቼ ጀግና ነህ በርታ አማራ ብዙ ያልተነገረና ያልታየ ዉብ ባህል ባለቤት ነዉ❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ በርቱ ❤️❤️❤️💕💕

  • @titits9047
    @titits9047 ปีที่แล้ว +14

    ጎንደሬ ሁኝ ግጃምን አለማፈቀር ከባድ ነው
    ጎንደር ካሉ ወሎ❤️
    ጎንደር ካሉ ግጃም
    ጎንደር ካሉ ሽዋ
    ጎንደር ካሉ❤❤❤❤😊

  • @hilinadaniel7339
    @hilinadaniel7339 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️ I love u Amhara forever

  • @fikiryibeltal9094
    @fikiryibeltal9094 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ምርጥ ሥራ እየተሰራ ነው።

  • @NunuB
    @NunuB ปีที่แล้ว +24

    😍 Hopefully this is a series with Wello and Shewa next soon!🤞🏾

    • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
      @BirbauxRecords.SewMehonFilms  ปีที่แล้ว +15

      Definitely 👍

    • @redietshimekach4466
      @redietshimekach4466 ปีที่แล้ว +4

      ​@@BirbauxRecords.SewMehonFilms
      Yay❤❤

    • @NunuB
      @NunuB ปีที่แล้ว +3

      @@BirbauxRecords.SewMehonFilms Thank you guys! Excited for it already 😁😁

    • @meluzzz811
      @meluzzz811 ปีที่แล้ว +2

      ​@@BirbauxRecords.SewMehonFilmstherapist malet enanten new

    • @ras2472
      @ras2472 ปีที่แล้ว +1

      facts

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 ปีที่แล้ว +4

    What a lyrics with a nice vocalist. I can't wait bro. Thanks and keep it up. You are shining as usual.🥰

  • @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e
    @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e ปีที่แล้ว

    ere benatih tolo likekew min aynet asmat yehonih sew neh benatih👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @tarikent8618
    @tarikent8618 ปีที่แล้ว +2

    Wow መደመጥ ያለበት ሙዚቃ❤

  • @madenam5687
    @madenam5687 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደሬ ነኝ❤
    ጎጃም
    ወሎ
    ሸዋ
    አንድ አማራ ነዉ ❤
    ስለዚህ ለሁሉም መዘፈን አለበት😊😊😊💚💛❤💪

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw ปีที่แล้ว +2

    በጣም ገራሚ ሰራ ነው ውድም ይመችህ👌

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 ปีที่แล้ว +5

    ጎጃም ማለት ቃሉ አማርኛ ሲሆን
    ትርጉሙም ፥ ጎጇም ፣ ቤታም ፣ ቤተኛ ፣
    የስልጣኔ ምንጭ ማለት ነው።
    የሰው ልጅ በዋሻ ፣ በየዛፉ ሰሌን ሰርቶ በድንኳን ይኖርበት በነበረ ዘመን ጎጆ ቤት በመስራት የሰው ልጅ ቤት ሰርቶ እንዲኖር አድርገዋል::

  • @mesi5948
    @mesi5948 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤ጎንደሬ ነኝ ጎጃም ሙቼ ነው የምወዳቹ የምር❤❤❤

  • @zd6344
    @zd6344 ปีที่แล้ว +2

    ደልቂ ደልቂ ጎጃሜ ደልቂ......
    የተዋጣለት ስራ እንደሚሆን እተማመናለሁ ፣
    ገና ከጅምሩ ያምራል

  • @negedetobia
    @negedetobia ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው!❤

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing work as usual ❤️‍🩹 can’t wait ✌️

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 ปีที่แล้ว +4

    እንዲህም ያለ የለም ፤ ወዝ በጥራት ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም ዙፋን ላይ በኩራት የሚቀመጥ ውልዉል ወይራ ስራ ፤ አፋችንን አስከፍቶ ዝንብ የሚያስገባ- የድብርት ደመናን የሚበትን የሚበታትን ድንቅ ስራ ።
    ድንቅ ቀረፃ ወ * cinematography*
    ድንቅ ጣዕመ ወ ድምጽ

  • @Goe38b
    @Goe38b ปีที่แล้ว +2

    I can't wait anymore so excited

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው እጠብቃለን❤

  • @America1219
    @America1219 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ 🤎❤️🥰

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 ปีที่แล้ว +1

    My Amhara 😍😘

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 6 หลายเดือนก่อน

    አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው ሰላም ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ሰላሟ ተመልሳ ሁሉም ነገር ሰላም እንደሚሆን I HOPE THAT !!

  • @bizutibeb
    @bizutibeb ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎጃም
    💚💛❤️

  • @brahanugzachew923
    @brahanugzachew923 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልኝ አባቴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቾን ይባርክ

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 ปีที่แล้ว

    አማራዬ💚💛❤️

  • @salelshwoldeyes3432
    @salelshwoldeyes3432 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ የዋህ ህዝብ❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ምርጥ ነው ለሸዋም ጀባ በለን❤❤

  • @zinashabebaw9376
    @zinashabebaw9376 ปีที่แล้ว +1

    መታደልከ ፍቅር በፍቅር ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅከ ቀጣይ ምን እንጠብቅ

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ወሎ ሸዋ እንጠብቃል

  • @abrahamtsegaye9220
    @abrahamtsegaye9220 ปีที่แล้ว +3

    yezendro award
    Best artist of the year- Aschalew Fetene
    Best album of the year- Aschalew Fetene's
    Best single of the year- Aschalew fetene's
    Best music video etc

  • @addiskonjo2703
    @addiskonjo2703 ปีที่แล้ว +1

    wow what an amazing music ?

  • @befkrualemayehu7926
    @befkrualemayehu7926 ปีที่แล้ว +2

    አስቼ ምርጥ ሰው በጣም ምርጥ ነው❤❤❤❤

  • @meronendalew5821
    @meronendalew5821 ปีที่แล้ว

    እሰይ ምርጡ አማራ!!

  • @kiyadeju5725
    @kiyadeju5725 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት እየጠበቅን ነው።ቶሎ የሸዋ፣ወሎ፣ራያ ልቀቅልን አደራ።

  • @tigist79
    @tigist79 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ወንድሜ!!

  • @ayenewmulat8544
    @ayenewmulat8544 ปีที่แล้ว

    ሰው ከነ ለዛው ሰው ከነወዙ 😍😘❤❤

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 ปีที่แล้ว +6

    አንተን ስሰማ ልቤ ይረበሻል በቅፅበት ወደ ተወለድኩባት ሰፈር ልቤ ይከንፋል ላይደርስ ነገር ክሊፑ ሲያልቅ ስነቃ እዛው የስደቴ ቦታ ላይ እራሴን አገኛለሁ የምር አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ሥራ ነው😍💙።

  • @user-ti8df3ij4j
    @user-ti8df3ij4j ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ነው

  • @user-rk3xz6zc3q
    @user-rk3xz6zc3q ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ቀጥሎ ሽዋ እንጠብቃለን አድናቂህ ንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kng4900
    @kng4900 ปีที่แล้ว +1

    በለው እስክስ ምታ ጎጃም ይሄ ፍቅር ጀግና ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 ปีที่แล้ว +2

    I can’t wait

  • @eyuelzelalem215
    @eyuelzelalem215 ปีที่แล้ว +2

    Cant wait 🎉

  • @they2348
    @they2348 ปีที่แล้ว

    የጀግናቹ ጎጃም አማራዬ💚💛❤👌👌😍😍

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ🥰🥰❤❤❤

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 ปีที่แล้ว +1

    You made this song very short and my finger tired of sliding back again and again.

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn ปีที่แล้ว +1

    አመለኛዉ ጐጃም የየዋሆች የቅኖች የምስኪኖች የጀግኖች የሃቀኞች አገር ደግም ኩሩ ህዝብ ደግሞም መሬቱ ለም ቅብየዉ ለጋ በሬዉ የሰባ ፈረሱም ጀግና አመለኛዉ ጐጃም መልካም ህዝብ ባለ ብዙ ታሪክ የመኩዋንንት አገር የብዙ ቋንቋዎች እና ባህሎች በገለጫ ጐጃም የጥቁር የጠይሞ እና የቀይ ህብረ ቀለም ሰው ሕዝብ ባለ ዥንጉርጉር ማህፀን ለምለሚቱዋ ጐጃም የባህል የቅርስ የዶግማ የቀኖና የሐይማኖት አገር የብዙ እምነቶች ህብር ሃገር ጐጃምጌጥ ናት ለወቀበት

  • @user-ek7kf9xe9t
    @user-ek7kf9xe9t ปีที่แล้ว +2

    שיר יפה אח הקטן של גונדר

  • @neftegnitamara767
    @neftegnitamara767 ปีที่แล้ว

    የኔዋ ጎጃም ከጀግንነት እስከ ደግነት ሁሉን የተሰጠው ህዝብ እስኪ እንዳበልላት

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo ปีที่แล้ว +1

    Aschalew ....I have not seen a talented person like you are ❤

  • @wendoukosam234
    @wendoukosam234 ปีที่แล้ว +2

    Oh my god i really love this song ❤❤

  • @wubegzierkebede1566
    @wubegzierkebede1566 ปีที่แล้ว +1

    ምን ዓይነት የንስር ዓይን እንዳለህ እኮ ❤❤❤

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 ปีที่แล้ว +1

    We wannna see now

  • @isrufitsum4570
    @isrufitsum4570 ปีที่แล้ว +3

    Bro this makes me goes goosebumps , waiting for it :) . I hope you continue the series

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን ደሞቼ❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @kidatube3326
    @kidatube3326 ปีที่แล้ว +2

    ርሽርሹ ጎጃም❤

  • @lediamulugeta5226
    @lediamulugeta5226 ปีที่แล้ว +1

    እዉይ ጎጄ♥️🤌🏽

  • @zagoltv
    @zagoltv ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እስከ ሚያዚያ ሰላሳ እንዲለቀቅ ሚያዚያ ሰላሳን በጎጃም ስለሆነ

  • @Hule758
    @Hule758 ปีที่แล้ว +1

    ❤Yes Of Course Gentle Family's Thanks To "God"

  • @ABISELECTRO
    @ABISELECTRO ปีที่แล้ว +1

    ጎጃም የጀግንነት ጥግ የጨዋነት መለኪያ የቅኔው የማሩ መፍለቂያ የህይማኖት መምህር የኢትዮጵያዊነት መዝገብ መሆኑን የማያውቅ ማን ነው?????

  • @beamlakzegale2797
    @beamlakzegale2797 ปีที่แล้ว +3

    ርዕሱ ግን አልገባኝም ምርጥ ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም። ኩራትሽ ጎጃም ቢባልስ። ሙሉውን ስላልሰማሁት ካሲናው አልገባኝም። አስቼ በርታ......

    • @ethiojapan5557
      @ethiojapan5557 ปีที่แล้ว +4

      ካሲና በጤፍ በተፍረፈረፈዉ የጎጃም ምድር እንጀራ ሲጋገር መጀመሪያ ከምጣዱ የሚወጣዉ እንጀራ ነዉ። ካሲናዉ ቀደምትነትን እና የመጀመሪያነትን የሚገልፅ ነዉ።

    • @zereadamamsalu2147
      @zereadamamsalu2147 ปีที่แล้ว

      ካሲና ማለት... እንጀራ ምጣድ ሊጋገር ሲል የመጀመርያ የሚቀባው ትንሿ እንጀራ ወይም ጮርናቄ ማለት ነወ

    • @BirhanuAyenew
      @BirhanuAyenew ปีที่แล้ว

      ካሲና መጀመሪያ መነሻ ማለት የኦሪዘፍጥረት የአባይ መነሻን የሰው ልጅ ጅማሮ

  • @-Remhay
    @-Remhay ปีที่แล้ว +3

    በለው ወሎና ሸዋ አንድ እንጠብቃለን

  • @gobenabethlhem4325
    @gobenabethlhem4325 ปีที่แล้ว +1

    He did it againnnnnnnn❤❤❤❤❤1st enatewa gonder and now kasinaw gojam❤

  • @hiruyetagegn8293
    @hiruyetagegn8293 ปีที่แล้ว

    አማራነት❤❤