Ethiopia: ሊያገባ የሄደዉ ፍቅረኛዋ ይመጣል ብላ ስትጠብቅ ራሷን ያጣችዉ ባለታሪክ በሰላም ገበታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.พ. 2019
  • เพลง

ความคิดเห็น • 298

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 5 ปีที่แล้ว +18

    እባካችሁ ወንዶችበእግዛብሄር የሴቶችን ልብ።አትስበሩ ብዙዎችን ሴቶች ልብ።የሰበሩ ወንዶች እግዛብሄር የእጃቸውን ይክፈላችው

  • @bedilugossaye845
    @bedilugossaye845 4 ปีที่แล้ว +8

    ይህ ፕሮግራም እጅግ ውብ ድንቅ አስተማሪ በሰው ልጅ ላይ እየተሰራ በመሆኑ ለአዘጋጆቹ ምስጋናዪን ላቀርብ እወዳለሁ ተባረኩ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 5 ปีที่แล้ว +16

    በእዉነት መጀመሪያ ታሪኳን ስሰማ እንባ አየተናነቀኝ ነበር ወደመጨረሻ ግን መጽናናቷ አስደሰተኝ ጌታ ይባርካቹ ትልቅ እግዚያብሄር የሚወደዉን እየሰራቹ ነዉ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 5 ปีที่แล้ว +22

    😢😢አሳዘነችኝ በጣም! ግን ደግሞ ከመንፈሷ ድቀት በመዳኑ ተፅናናሁ! ደስም አለኝ። ትናንትናችን ለነጋችን እራስን ማድመጪያ እንጂ እራስን መቅበሪያ እንዲሆን አንፍቀድ! ህይወት ትቀጥላለች ቅዱስ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን አዘጋጅቶልናልና!!!

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 5 ปีที่แล้ว +14

    ልጅቷ ድፃፁዋ ሲያምር እርግጠኛ ነኝ መልኳም እንደዛ እንደሚያምር ። ውዴ አይዞሽ ሁሉም ወንዶች አንድ አይነት አደሉም እናም የሚወድሽ የሚያስብልሽ ይመጣል ። ያሳለፍሽው ህይወት ያሳዝናል ግን በርቺ። አንቺ ውድ ነሽ 😍 አይዞሽ

    • @user-vo6rh7lb1u
      @user-vo6rh7lb1u 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @tube3078
      @tube3078 3 ปีที่แล้ว +1

      አው በትክክል

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ነወ ልቤን የነካኘ ታሪኳ ለዚህ ግን መዳኔቱ ወደ እግዛቤር መቅረቡ ነወ መቼም ቢሆን መፀናኛችን መከታችን መመኪያችን አምላካችን ቡቻ ነወ አይዞሸ ወደ እግዛቤር ቅረቢ

  • @nininini1015
    @nininini1015 5 ปีที่แล้ว +9

    አንቺ ያሳለፍሽው ሙሉ የኔ ሕይወት ነው በልጅነትሽ ከተፈጠረብሽ እና ካሳለፍሺው ነገር ውጭ ነገር ግን ያለምንም ሰው እርዳታ የሚረዳኝም ሰው ባለመኖሩ በጌታ ፍቃድ ወጥቻለው ግን አሁን ያደረሰብኝ ተፅዕኖ አለ ወንድ እዳላምን እንድጠላ ሌላው ደግሞ ግንኙነት ውስጥ ብገባ እንኳን ቀጣይነት እንዳይኖር መፈለግ ባጠቃላይ ለወንድ የተባለ እምነት ማጣት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከነዚህ ነገር ውጭ ደህና ነኝ አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ የተሻለውን ይምረጥልሽ።

    • @easterkebede7275
      @easterkebede7275 5 ปีที่แล้ว +1

      egan mist atiten enent ebd afkrachuh alksu ene tidar bicha felign atitenal

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +25

    እንዳልክ ሰኒ ባጠቃላይ እርቅ ማእዶች በጣም እናመሰግናለን በርቱ እኔ በራሴ ብዙ ትምህርቶች አግኝቻለሁ በርቱ

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 ปีที่แล้ว +12

    ደስ የምትል ልጅ ለወንድሜ ልዳራት እናተም በስዋ ላይም በሌሎችም ላይ የሰራችውት ስራ ውጤታማ ነው በርቱ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 ปีที่แล้ว +18

    አይ እህቴ በልክ እና በቁመና መቼ ሆነ ቡለሸ ነወ ወንዶች በአሁኑ ሰአት ገዘቡ ነወ የሚያዞራቸዉ አይዞሸ የእኔ እናት

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 5 ปีที่แล้ว +16

    እህቴ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ :እንዳልክ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅ።

    • @easterkebede7275
      @easterkebede7275 5 ปีที่แล้ว

      mine aynet wend new mitfeligut setoch egna tidare yemitfelig atiten

  • @bertukanamsalu7978
    @bertukanamsalu7978 5 ปีที่แล้ว +65

    ወንዶች ድፍት ያርጋቹህ እራስ ውዳድ ናቹህ

  • @ttgg3293
    @ttgg3293 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ይገርማል ወንዶች አንድ ናቸው ልበል እኔም እየገፋው ያለውት የፍቅር ሕይወት ይኤ ነው ይኦናል ብለን መከራችንን አየን ??ወንዶች!!!!!!!???????

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 ปีที่แล้ว +18

    አይዞሽ የኔ እህት ጎበዝ ሁኝ አንድ ባለጌ ቢሄድ ምን ይጎልሻል ? ስሚኝ መርሳት ከፈለግሽ እሱን ሲጀመር ጥሩ ሰው አደለም እና መጥፎ ነገሩን አስታውሽ አንቺን ደሞ ልብሽን ሙሉ አድርጊው ማለቴ እኔ ቆንጆ ነኝ በይ ሰው ስትተዋወቂ ደሞ ባክ ግራውንድሽን ማንነትሽን አትናገሪ ሰው አያዝንም ያሽማጥጣል እንጂ እና አይዞሽ እግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን

    • @user-qn1pw3wb4m
      @user-qn1pw3wb4m 4 ปีที่แล้ว

      Betkekel

    • @tube3078
      @tube3078 3 ปีที่แล้ว

      አው እህቴ ከባድ ነው ግልፀኛ መሆን እየከበደ ነው

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃላት አጣውላቹ በአጠቃላይ የሁልግዜ ምርጦቼ ናቹ እንዳልክ ሰኒ ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-dh2tb4uf9r
    @user-dh2tb4uf9r 5 ปีที่แล้ว +5

    ዮዲት ሲጀመር ፍቅረኛሽ ተባዬ ከመጀመሪያም ላንቺ ምንም አይነት ቦታ አልነበረውም ይገርማል ምን አይነት ሰው ነው አንቺም ይሄን ያህል ጊዜ ምንም አይነት ፍንጭ ሳይኖር መጠበቅሽ ይገስማል ፍቅር እኮ በሁለቱም ቦታ ተፈላላጊነት ከሌለ እንደ እኔ ባዶ ሜዳላይ ያለ ተወዳዳሪ መሮጥ ነው ዋናው ነገር እንኳን ወደራስሽ ተመለሽ እንዳልክ ሳምሪ ትመቹኛላቹ ቀጥሉበት

  • @rahwa138
    @rahwa138 5 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አኔም አዲሰ አበባ ሰገባ ትልቅ ቴራፒ ያስፍለገኛል. እንዳልክን ካላናገርኩ በሰው አገር አገር ማበዴ ነው .ወንዶች የሰራችሁን የሰጣችሁ.

    • @mimit4032
      @mimit4032 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 Me too

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +14

    ቆንጆ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
    ልጅቱ ድምፁአ ሲአምር
    እናመሠግናለን እንዳልክ

  • @momenak1704
    @momenak1704 5 ปีที่แล้ว +9

    እኳን መጣህ እዳልክ አስርጌዜ ብሰማው የማልጠግበው ጋዜጠኛ እዳልክ አላህ ይጠብቅህ እሬዲወን ለመከታተል እፈልግ ነበር ግን እዴት ነው የማገኛችሁ የማታአ እጀራ ይስጥህ

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d 5 ปีที่แล้ว +9

    አወ ብዙ ወንዶች የሚያደርጉትና በሴት እድሜ የሚጫወቱት፣ በቀላሉ ሴቶች እንታለላለን። አገላለጽሽ አስተሳሰብሽ ሊነገር የሚገባ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ልጅ ነሽ። እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @bshvhs989
    @bshvhs989 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህት በሁሉም ሠው የዴርሠ ነገር ነው እኔ እዳች በጣም እምውዴ ልጂ ነበር ል ለሦሥት አመት አብርን ኑርናል ሥታመም አሥታምሚ ሥከፍ አፀ ናንቸ ነበር እምንኖርው እንጋባለን እያለ ለሦሥት አመት ብሬን እየተቀበለ ይይዛል እምንኖርው ሥኡድ ነበር አድቀን ተይዞ አገር ገባ ካዛቦሀላ የገባውን ቃል አጥፎ እኔን እያታለለ አለሁሽ እያለ በጎን ላገባዴሁ ሠማሁ እኔም በሡ ተናድጃ እሡንም ለመርሣት ሥል አገባሁ ነገር ግን ሁሉም ውድ እደሡ ሥለሚመሥለኝ ለባለቤቴ ፍቅር መሥጠት አልቻልኩም ገዘቤንም ፍቅሬንም አጣሁ ይገርማልአች ባሥ ገዘብሽ አለ

    • @tube3078
      @tube3078 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ያለፈው እንደምንም ብለሽ ለመርሳት ሞክሪ ያሁኑ ትዳርሽ ተፅኖ እንዳይፈጥር ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @user-uj6zy8gh8g
    @user-uj6zy8gh8g 5 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ጅብ ልጅቷን በላሀት ራስ ወዳድ ሰይጣን አሁንም አይቅናህ
    እነ እንዳለክ ግን ተባረኩ ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክ እህቴ ደግም በርቺ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @user-zk5dt1yg1w
    @user-zk5dt1yg1w 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንደዚህ ፕሮግራም የሚያስደስተኝ የለም የብዙዎች ህይወት ለኛ ብዙ አስተምሮናል ብዬ አስባለው እና እጅግ በጣም ብዙ ተምሬበታለው አዝኜበታለውም ግን ክፉውን እየተውኩ ለኔ የሚጠቅመኝን ለህይወቴ አስተምሮኛል እንዳልክ ምን ተስኖት ትግስት እና ሰኔ ዋው ጀግኖች ናችው የስንት ህይወትን አስተካከላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችው አረጅም እድሜን ይስጣችው
    ሲቀጥል ባለፈው ያቀረባችሁት የደብረ ብርሀኗ መምህርት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እህታችን ትልቁ ነገር ካለችበት መውጣት ነው ።ሲጀመር ለስሜቱ እንጂ ለትዳር ኣይፈልጋትም መረዳት ኣለ መቻልዋ ነው የጎዳት ። እኔ ደሞ በቤተሠብ ተክጄ ውስጤ የታመመበት ጊዜ ላይ ነኝ እውነት እናንተ ጋር መጥቼ ብሠሙ ደስ ባለኝ ግን አልችልም ሠሚ ማጣት መካድ ምን የክል ውስጥን እንደሚጎዳ ገባ አመመኝ ።ምርጥ ባል ስላለኝ በሱ እፅናናለሁ።

  • @hajrat-vf4nq
    @hajrat-vf4nq 5 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ይሄ ፓለቲካ አስጠልቶኝ ነበር የእውነት እኔ መቼ ይሆን መጥቼ የኔን ጉድ የማወራውና የምተነፋሰው ብዙ ሴቶችን ማዳንና እራሴን መፈለግ እፈልጋለው

  • @asetrkb521
    @asetrkb521 4 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ ፈጣሪ ያንችን ሰው ይሰጥሻል በነገርሽ ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድመው ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ና

  • @user-bi5vj2lq4v
    @user-bi5vj2lq4v 5 ปีที่แล้ว +7

    ስታሳዝን
    ደግሞ ድምጿ በጣም ያምራል 😍😍

  • @tesfaneshzewdu5619
    @tesfaneshzewdu5619 5 ปีที่แล้ว +35

    በናታችሁ የባለፈዉን ታሪክ ከደብረብርሀን የመጣችዉ መምህርት እምን ላይ ደረሰች ባሏ ተገኘ ወይስ አልተገኘም ? እምን አደረሳችሁት በናታችሁ አሳዉቁን።

    • @tesfaneshzewdu5619
      @tesfaneshzewdu5619 5 ปีที่แล้ว

      @Wereke E በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ
      እሱስ ምን ሆኖ ይሆን የሚለዉ ጥያቄ ይመጣብኛል ልክ እንደማዉቃቸዉ ነዉ ውስጤ የተረበሸዉ።

    • @focuscell1240
      @focuscell1240 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አንጀቴን ነዉ የበላችኝ በተስፋ እየጠበቅሁ ነዉ ።

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 5 ปีที่แล้ว +3

      ተባረኪ የኔንም ጥያቄ ነው እባካችሁ መልሱልን

    • @tesfaneshzewdu5619
      @tesfaneshzewdu5619 5 ปีที่แล้ว

      @Wereke E እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛቸው እንዲህ ነዉ ለማለት እራሱ ይከብዳል ! ደግሞ የቤተሰቦቹ ዝም ማለት እሱ በሰላም እንዳለ ያመለክታል በሰላም ካለ ደግሞ እንደት በልጆቹስ ይጨክናል ? ብቻ በጣም ይከብዳል ።

    • @tsiguealamayou627
      @tsiguealamayou627 5 ปีที่แล้ว +2

      Yenem tyake new edailke

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይይይይ እኔም እውነት ተመሳሳይ ግንኙነትነበረኝ አሁን ግን እየወደድኩት ተለየሁት ምክንያቱም እራስን ማቆሸሽ ነው

  • @kidistarisimaenatikidi6302
    @kidistarisimaenatikidi6302 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባርኩ ዮዲት አይዞሽ ያንች ያለው የትም አይሄድም ይዘገይ ይሆናል እንጅ ብዙ ተማርኩ ካንች

  • @meseretmeseret1164
    @meseretmeseret1164 5 ปีที่แล้ว +2

    የእርቅ ማህደ በጣም ነዉ የመዉዳቹ የመከታትላቹ በረቱ ፖርግራሞ ደስስ የላል

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 ปีที่แล้ว +14

    እንዳልክየ ንፍቅ ብለኸኝ እንኳን ደህና መጣህ😘😘😘እህቴ አይዞሽ 😢😢ወንዶች ዲፍት ያዲርጋችሁ😠😠😠😠

    • @azebmehari355
      @azebmehari355 5 ปีที่แล้ว

      ኣንቺ እረ ስነስርኣት ሁላችንም ወንዶች ኣንድ ነን እንዴ?ብንደፋ ምን ትጠቀሚያልስሽ እስኪ? ሆ።

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 5 ปีที่แล้ว +1

      Azeb Mehari 😁😁😁

    • @mohamed-pd2sj
      @mohamed-pd2sj 5 ปีที่แล้ว +1

      @@azebmehari355 hii

  • @saraalemu4043
    @saraalemu4043 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሁሉንም አልፈሽ ወደራስሽ ተመልሰሽ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ለባለሞያወችም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፈላችሁ ፍቅር ሲጀመር እኛ ለኛ ያልሆነ ሰው ጋ ከሆነ በምንም ህይወት ወስጥ ብናልፍ ህይወታችን ሊምታታ ይችላል

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 5 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህት መገፋት ጥሩ ነው ከሱ የበለጠ ፈጣሪ ይወፍቅሽ

  • @babymine8615
    @babymine8615 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Endalk. My god bless you my sister she is so smart .

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 5 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅሽ እርጋታሽ አወራርሽ ሁላ ደስ ይላል ጎበዝ መልካሙን ይግጠምሽ

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 4 ปีที่แล้ว +2

    I rely love this program..........pls keep it up guys u ar doing so wonderful may God bless u all.

  • @mickeyabnet11
    @mickeyabnet11 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @adeneyoel2266
    @adeneyoel2266 5 ปีที่แล้ว +1

    ዬኔ ቆንጆ ንግግርሸ ደሰ ሲል አይዞሸ በርች እነዚህ ያህያ ሰጋ አልጋ ሲሉት መሬት ሰለሆነ አይግረምሸ ላንች ያለው ዬትም አይደርሰም ፅዋው እሰከሚሞላ ነው ዬሰላም ገበታ ተባረኩ

  • @user-my6vw5os6x
    @user-my6vw5os6x 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍yene konjo Egziabhr yetafete nuro Yisitishi

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 5 ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢😢 ውይይይ እንባዬ አላቆም አለ
    የሴት ልጅ ስቃይዋ እንደው 😭😭😭😭

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፍጻሜሽ ያማረ ይሆናል በክርስቶስ

  • @user-fq3vr9so5g
    @user-fq3vr9so5g 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ሁሉ ወዶች አንድ አይደለም እና ተፅናኝ ለንች ያለው አለ!

  • @kidistdubale3382
    @kidistdubale3382 5 ปีที่แล้ว +1

    በታም ደስ የሚል ነገር ነው አቀራረባቹ ታሪኩ(የነበረችበት ሁኔታ) በታም አስከፊ ስሜት ውስት ብትሆንም አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ ላይ ለመድረሱዋ እናንተ ትልቅ አስተዋፆ አድርጋቹዋል በሸዋ ቦታ እኔም ደስ ብሎኛል ስለተለወተች እራሱዋንም በመተበቁዋ እናንተም በርቱ እኔም አንድ ቀን አምቄ የያዝኩትን እተነፍሰዋለሁ !

  • @zebibamar3592
    @zebibamar3592 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ አላለውም ይሄድ በሁላችንም ያለ ነው

  • @user-yg2yc6je9y
    @user-yg2yc6je9y 5 ปีที่แล้ว

    ሠኒ በጣም ነው ምናመሠግ ነው እህታችን ሕይወትዋን ቀየርሻት እኛንም ተማርን ውዷእህቴ ሠኒ እድሜና ጤና ይሥጥልን እህቴ ባለታሪኳ አይዞሽ ያንቺ ያለው አለ እሺ አብሺሪ

  • @HappyHappy-cx5ko
    @HappyHappy-cx5ko 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ አድናቂህነኝ ሰላምህ ይብዛልንቀ

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል መቸም አይቀናውም አይዞሽ እሽ እህታችን

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 ปีที่แล้ว

    የእርቅ ማዕድ ዘመናችሁ ይባርክ አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ላንች ያለው ይስጥሻል ፈጣሪ ብቻ ግን ይቁረጥልሺ እራስሺን ጠብቂ ጎብዝና ጠንካራነሺ ጥርግ ይባል አይዞሽ

  • @user-kw2yn4kb1p
    @user-kw2yn4kb1p 5 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ታሪክ መጣ እኔ ስጠብቅ እሱ ሌላ አገባ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 ปีที่แล้ว

    ሀሳቧን የማሳለፍ ችሎታዎ በጣም ቆንጆ ነው በጣም smart የሖነች ልጅ ነች አይዞሽ እደዚህ አይነት ወንዶች ላንቺ አይመጥኑሽም ችግሩ እኔ ጋ ነው ብለሽ አታስቢ አንቺ የሚጠበቅብሽ ለራስሽ ዎጋ መስጠት ብቻ ነው እንጂ ለማንኛውም ወንዶች ስጦታ ነሽ አይዞሽ✔

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 5 ปีที่แล้ว

    Ayzos sis uhlme yalfale Tnx sene&edalxe

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በጣም ደስ ይላል። ምስጋና ይገባችኃል👍❤
    እኔ ሁሌ ምን ይገርመኛል መሠላችሁ
    ፍቅረኛሞች"እግዚአብሔር ከፈቀደ እስከ መጨረሻው እንቀጥላለን ካልፈቀደ ደግሞ እንለያያለን"የሚሉት ነገር😊
    መጀመሪያ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ እናውቃለን? እስኪ እራሳችንን እንጠይቀው መፅሐፍ ቅዱስም ምን እንደሚል እናንብበው በእርሱ መንገድ ከሔድን እኛም አንጎዳ ሌሎችንም አንጎዳም።
    እኔ ልንገራች ትንሽ ከፈቃደ እግዚአብሔር :- እግዚአብሔር ከመጋባት አስቀድሞ (ከትዳር በፊት) ያለውን የመዳራት ጊዜ (የፍቅር ጊዜ ) አይፈቅድም! ይሄ ዝሙት በሚለው ነው የሚጠራው።
    በመጀመሪያ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ትገቡና ከዛ በኃላ በራሳችሁ ችግር ስትለያዩ እግዚአብሔር አልፈቀደውም ትላላችሁ ይሄ የእግዚአብሔርን ስም የማጥፋት ወንጀል ነው። እግዚአብሔር ያፋታል እኛን የሚጎዳ ነገርን ያደርጋል? በፍፁም አያደርግም!
    ችግሩ የራሳችን ነው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከትዳር በፊት በፍቅር ስም ዝሙት እንሰራለን ከዛም በኃላ ሲበቃን እንለያያለን የመለያየታችን ምክንያትም በዛ ህይወት ውስጥ እግዚአብሔር ስለሌለ ነው።
    እግዚአብሔር ግን እኛን የሚያዘን ማግባት ከፈለግን ራሳችንን ጠብቀን ለአቅመ ትዳር ስንደርስ እንደኛው እራሱን የጠበቀውን በቤተ ክርስቲያን ስርአት መጋባት ስጋወ ደሙን መቀበል ከዛም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሆናል ይባርከናል አንድ ያደርገናል። ከዛ በኃላም በእርሱ ፈቃድ ከኖርን ከሞት በቀር ማንም ሊለያየን አይችልም ምክንያቱም አንድ ያደረገን እግዚአብሔር ነውና።

  • @user-nm9fu1pb3j
    @user-nm9fu1pb3j 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ባይገባ ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ
    ስንት ፈተና መከራአለ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 ปีที่แล้ว +5

    እህቶች ወንዶች በጣም አሰቼጋሬዉች ናቸዉ እራሳችሁን ጠቡቁ

  • @yeshegerlij1964
    @yeshegerlij1964 5 ปีที่แล้ว

    yene konjo chwa weldo chwa yasadegewe andebet new eko yalshi ye programu azgajochi be ewnete tebareku

  • @seni905
    @seni905 5 ปีที่แล้ว

    Edalkya tebarku seni tigiya ...
    Des belogeat edal tergaget new yadamtkat more time setkatal yewdit dom gobez tenkara 👊👍👍

  • @mambarasnoehow3737
    @mambarasnoehow3737 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እውር ነው በጣም ያማል ለመርሳት መከራ ትዝታው ከውስጥ የማይወጣ የዘውትር ስቃይ ነው እኔም 5 አመት አለፈኝ ያፈቀርኩትን ካጣው ልረሳው አልቻልኩም ይመጣል ብየ በጥበቃ ላይ ነኝ መቼ ነው የማገኘው ???😭😭😭😭

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ስታወራ ደስ ምትለው ቀኑን ሙሉ ብታወራ አትሰለችም አስተዋይ ልጅ ናት :: እግዚአብሔር ይክስሻል አይዞሽ ማር ::
    ተባረኪ 💐♥️

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h 5 ปีที่แล้ว +20

    እስቲ እንስማ ደሞ ልቀቁልና መቸም እኛ ሴቶች መከዳት ብርቃችን አይደል

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkk

    • @tiblestgere2790
      @tiblestgere2790 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk are asakgn betam

    • @user-ws7mt1zw1f
      @user-ws7mt1zw1f 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk tekekel

    • @habesha9871
      @habesha9871 5 ปีที่แล้ว

      Eweneteshen eko new ahunema beka enesu kalebedelachehu egna kaltebedelen endatenoru yetebale eko new yemimeselew

  • @zebnayethiopia8171
    @zebnayethiopia8171 5 ปีที่แล้ว

    አይዝኝ ህይውት ፈታኝ ነች በትግስን ማለፍ ነው ጋዝጠኝች እነመስግንለን የተጉድትን መመወስ በርቱ ኢዮ ለዘላለም ተኑር

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 4 ปีที่แล้ว +1

    ወነዶችዬ ግን ድፍት ያርጋችሁ አቦ እፍፍ አሜን በሉ ደግሞ 😅😏አይዞሽ ላንች ያለዉ ይመጣል ዋናዉ ጤና

  • @user-is9hc3iw9l
    @user-is9hc3iw9l 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅርና ትዳር የመድሃንያለም ስጦታ ነው ዛሬ ብዙ ዋጋ ብትከፍል እራስክን የተሻልክ አድርገክ ስራ የስው ልጅ እራሱን ነው መጀመርያ የተሻለ ማድረግና መውደድ ያለበት

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ግን ፍቅረኛየን እምፈልገውን ለመጠየቅ እፈራ ነበር ግን መጨረሻየ ግን አላማረም እሱ ሌላሰው አገባ ሙሉ ታሪክሽ የኔን ይመስላል

    • @eve.5192
      @eve.5192 4 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ

  • @frehiwotkefle3089
    @frehiwotkefle3089 4 ปีที่แล้ว +2

    She is a good talker and u guys are did a good job I can’t wait to meet u guys

  • @ugfgh.hgg6742
    @ugfgh.hgg6742 5 ปีที่แล้ว +1

    እካን፣ደስያለሽ፣እህቴ፣እካንም፣ወደራስሽ፣ተመለስሽ፣ነገ፣የተሻለ፣አፍቃሪ፣እግዛብሄርይሰጥሻል

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ለውጥ ነው ማለት ታሪኳን ስትጀምር ከዛ ወደመሀል ስለ ለውጧ የምታወራበት ስሜት ራሱ የተለያየ ነው ጎበዝ ናት የሄድን ሰው ለመመለስ ከመጣር ራስን ለለውጥ ማዘጋጀት የተሻለ ምርጫ ነው ውስጧ ስለወሰነ ነው ለውጥ ያመጣችው የተሻለ ነገር ላይ ደሞ ትደርሳለች የፕሮግራሙ አዘጋጆች በጣም መልካም ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ.ሁሉም.ያልፋል.እህት.ወዶመለየት. በጣም.ይከብዳል.ግንበርቺ.ከሱየተሻለ.አላህ.ይስጥሽ.

  • @Eri-blue
    @Eri-blue 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ በጣም ደስ የምትል ሊጅ ናት፡ እባካችሁ ኣገናኙኝ እግዚኣብሀር ፈቅዶት ኮኮባችን ከተጋጠመ እኔ እውነተኛ ግራጎኔን ፍለጋላይ ነኝ።
    Please let me talk to her.
    እውነተኛ ሴት ተገኝታነው

  • @birtukanfkadu6016
    @birtukanfkadu6016 5 ปีที่แล้ว

    እግን ልቤን ያደሙኝን እግዚአብሄር ፈርዶ ካላሳየኝ በስተቀር ቁስሌን የሚያድነዉ ያለ አይመስለኝም

  • @mamababa2478
    @mamababa2478 5 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ቆንጆ በርቺ እሺ ካማይጠቅምሽ ስው ብቸኝነት የተሻለ ነው ነገር ግን ትዳር ከእግዚሐብሄር ነው እሺ አንቺም የሚወድሽና የሚያፍቅርሽ ይመጣል ትደስቻለሽ በርቺ

  • @radiefelema737
    @radiefelema737 5 ปีที่แล้ว

    God bless u more all of you

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ማር ስታወሪም ደስ ትያለሽ እርሽው እሱን እግዚብሄር ላንችያለውን ይስጥሽ ስለ እናትሽ ስታወሪ አስለቅሰሽኛል

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 5 ปีที่แล้ว

    Please Yodite, you have so much to offer to the world. Love yourself dear, that's the only way. Ayzosh enat.

  • @yedingillij8333
    @yedingillij8333 5 ปีที่แล้ว

    የኔ konjo አይዞሽ

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 5 ปีที่แล้ว

    እርጋታዋ ድምፃ ያምራል አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @marmar7350
    @marmar7350 3 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ቢኖር ብዙ ሰው ይጠቀማል

  • @huae9457
    @huae9457 5 ปีที่แล้ว

    እህት አይዞሽ ላችያለው አለ ጠክሪ ለወዲልይ ልብሽንአትስጭ ተቀብለው አይዙትም አበላሽተውይመልሳሉጂ

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s 5 ปีที่แล้ว

    Ufffffff በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ እህቴ እንኳን እመብርሃን እረዳችሽ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 ปีที่แล้ว

    Yene Konjo Betam New Migermew Allah Yidreslsh Etalemye

  • @user-yc2ez1qt9c
    @user-yc2ez1qt9c 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እህቴ አይዞሽ ፍርዱ ከላይ ነው እሱ የስራውን ይስጠው እዳልክ ደሞ አትጥፍ

  • @user-ev5tf7bc6l
    @user-ev5tf7bc6l 5 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳልክ

  • @betytimetube2212
    @betytimetube2212 5 ปีที่แล้ว

    ምስኪን የኔ ቆንጆ አይዞሽ እህቴ

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 ปีที่แล้ว +3

    እንካንም ቀረብሸ ይህ ልብ አድርቅ ሴቶች እራሳችውን ውደድ ህይወት ትቀጥላለች

  • @sssdshd6496
    @sssdshd6496 4 ปีที่แล้ว

    መሰኪን አይዞሸ👍👍👍

  • @marmar7350
    @marmar7350 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚሰማኝ ጉደኛ አሪፍ በደስታ የሚሞላሽ ባል እንደምታገቢ ነው። መልካም ትዳር ተመኘሁ ካሁኑ ቆንጆ 😘 አመለጥሽው

  • @EMU918
    @EMU918 5 ปีที่แล้ว +2

    ይብላኝለት ለሱ ቀረበት እጅ አልቀረብሽም እኛ ችግራችን እሚወደንን ትተን እማይወደንን ነው እምንከተለው

  • @ganatganat6807
    @ganatganat6807 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እንዳልኪዬና ሰናይት እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 ปีที่แล้ว

    Wawuu selam tena yisetilen endamin kerimachuu beyalachubet selamachuu bizet yibalilign abetii azigaju endalik desi sile demitsik bicha sewin yategibal lee sew lij yemitaderigut ginbat arif new beritulin😍

  • @frehiwotkefle3089
    @frehiwotkefle3089 4 ปีที่แล้ว +1

    She so sweet

  • @keepright5232
    @keepright5232 5 ปีที่แล้ว +2

    Today’s client(Yodit) is probably one of the best articulator, she has ever come across this program. Who hate this lovely, awesome and down to earth young lady? I hope the best will come soon for you. Stay positive, patient and trust the timing of your life. It is a pleaser to say what a persuasive skill you have, Yodit.

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልክየ እናመሠግናለን አገርም ታሪክ ነዉ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 5 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher yebarekachehu endeh yetegodu teweleden metadeg endet dese yelal ke Egeziabeher betach yenanetem meker le teweledu yetekemal melekam zegejet newe tebareku
    Baletarekuwa wetat ayezosh lebegonew le guwadegnash yekefeleshew hulu Egeziabeher yekeseshale berechi ke fetesh melekam zemen alelesh tebareki

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 5 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም እሪሱ ??? እንዳልክ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጠህ

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene Konjo! 😍😍😍

  • @betywebalam9245
    @betywebalam9245 5 ปีที่แล้ว

    ማማየ ተሳስተሻል በመጀመሪያየሚመሰገነው ፈጣሪ ነው እሱካልፈቀደው የሚሆንነገርየለም

  • @user-jn8hn4dp3w
    @user-jn8hn4dp3w 5 ปีที่แล้ว

    ሂወት ይቀጥላልየማያልፍነገርየለምእግዚአብሔርችርነው አይዞሺእህቴበርች ትርሺዋለሺእመብርሀንትርዳሺ

  • @fereyerodi1515
    @fereyerodi1515 5 ปีที่แล้ว

    ምንቴ እና እንዳልክ በጣም ነው ምወዳቹ 😍👍👍👍

  • @fttuunaaom5018
    @fttuunaaom5018 5 ปีที่แล้ว

    Iseyi yeene qonjoo unkani dasii aleshi unkani beratashi hulumi yalfalii 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    እኔም እመጣለሁ ችግር አለብኝ ኧረ በጣም
    ትልቅ ለውጥ አለው እና እኔም መጥቸ ከችግሬ
    እወጣለሁ