Why we, Ethiopian nationalists lack organizations, unity and associations! Guys let us come up with a group filled by Ethiopian nationalists that can save/ restore Ethiopia. Tewodros Tsegaye should be pioneer of the group. 💚💛❤️ let save Ethiopia 💚💛❤️
Thank you Meski! As World citizen traveler, refugee, AddisAbeba grown background to see such healthy nationalist comptent & analystic makes me proud! We need to tackle this dictatorial ride!
WOW WOW WOW Thank You Meski and Tedy, a very nice interview. Meski, you're a brilliant writer and have a beautiful mind, keep it up sis. We would love to hear you more. 👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹
መስከረም አበራን በምሰማበት ግዜ አማራ እነቴን እኮራእበት አለሁ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ፣ኮራንብሽ።
እሷ ደሁሉም ነች ዘርኛ አደለችም በአንድ ብሔርስብ አትሰራት
She is wonderful Ethiopian woman not Amahara ;tegery blabla.
Byvyvy
@@amochachy74godlovesusodowe20 no she is Amhara and Ethiopian!!!
ለእውነት የቆመሽ ትክክለኛ ብርቅየ ኢትዮጵያዊት ረዥም ዕድሜን ተመኘሁልሽ ከእነዚህ ሰው በላዎች አምላክ ይጠብቅሽ።
ምን ትፈሊጋለሽ ትዳር ላይ ችግር አለብሽ ልጅ የለሽም የቤትሽን ጉዳይ ተናገሪ
Can I say ethiopawineta pls
Two extra ordnary person. I really appreciate you! Keep it up!
ቴዴአችን በርታልን we love you.ምት ለኢሀዲግ ሌቦች ሁሉ። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ። መሥኪ ጀግናነሽ።
መስኪ ወልደው ያሳደጉሽ ወላጆችሽ፣ በየደረጃው ያስተማሩሽ መምህራንና አርአያ ሆነው የሆንሽውን ለመሆን ያበቁሽ ሁሉ ባለውለታዎቻችን ናቸው። አድናቂሽና ደጋፊሽ ነኝ። ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!
Tekekele wodaje Tesemametogna Hasabeke
ቴዲ እናመሰግናለን ከሀሰብ ድርቀት አውጥተህናል መስከረም ስለብርሽ ጥንካሬ ስለሀሳብሽ ፅናት ለመከፈል ስለተዘጋጀሽው ዋጋ እግዛህር ይስጥልን!!!!!!!!!
Dr derjen tedy plc invite adergaw
በርችልኝ መስኪ ዳግማዊት እቴጌ ጣይቱ ።እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የተማረ የኢትዬጵያዊነት ስሜት ያለው ሰው አይወዱም።
God is with you my sister Beautiful in side out be strong
ቃላት የለኝም መስከረምዬ አሁንም በርቺ የጭቁኖች ሁሉ እግዚአብሔር ነፃነታችንን እንድታዬ ያርግሽ ከጎንሽ ነን!!!!!
መስኪ ጀግና በርች እህቴ ከነዛ ሴረኞች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እውነት ድንቅ ነሽ!!!
sam z markos
Betekekl!
አማራ የሚባል የዋህ እና ደግ ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጋር ተባብሮ ከመኖር ውጭ ለዚህች ኢትዮጵያ ለምትባል ሀገር ምን የሰራው ወንጀል አለ ? መለስ ዜናዊ አማራን ተባብሮ ከሀገሩ ላይ ማጥፋት የነደፈው ፓሊሲ አሁንም ተላልፎ ለኦርሞ ተላልፎ እንደገና አሁንም
ኦሮሞ በተራው አማራን እንደ ኃውኀት ሊያጠፋ ነው የሚታገለው ? ይሳካ ይሆን ? ሊሆን አይችልም ሁላችሁም ኢትዮጵያዊ ወገኖቸ ማንም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ላይ በነፃነት የመኖር መመብቱን ማንም ሊሰጠው ማንም ሊነጥቀው አይገባም ? ኢትዮጵያዊ ወገኖቸ ሁላችሁም በዘሩ ምክንያት በጅምላ እስራት በጅምላ መፈናቀል የወገን መገፋት አይሆንም ወይ ? ይህ ፍትህ ካልተከበረ አገራችን መዳረሻዋ የት ነው ? ወገን እናስብበት ? ፍትህ ለኢትዮጵያውያን?
ትክክል ነሽ አቦ የህውሀት አሽከር ሆነው ስለኖሩ ከዛ መላቀቅ አቅታቸው ጀ/ል አሳምነውን ህውሀት እና እነ ኦቦ እንድበሉት ፈቅደው አሳልፈው ሰጡት አልፎ ተርፎም ለራሳቸውም ሳይሆኑ ቀሩ የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ
አዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ሆነና ነገሩ ከችግራችን ከደረሰብን እንማር !!!
የምትናገሪው መሬት ጠብ አይልም! ብሩህ አስተዋይና የምትናገሪው እፁብ ድንቅ አገላለፅ ነው! ከስራ ደክሞኝ መጥቼ እንቅልፌን ሁሉ መተኛት አልቻልኩም! በጣም ልዩ አገላለፅ ነው በርቺ!
ቴዶ መሦኪ ምርጥ ሀቀኛ ለማንም የማታሽቋልጡ ስለሆናችሁ እጀግ እናመሠግን አለን👍😘😘👌👌👌👌
wow አስተዋይና አዋቂ ልጅ ነሽ እስካሁን ሳላቅሽ በመቆየቴ ብዙ ነገር እንደቀረብኝ እቆጥረዋለሁ ። God bless 😍😍😍😍
መስኪ የኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
Thank you Reyot for having my hero!!
💚💛❤️
ዶር ደረጀ ዘለቀን ደሞ አብክህን ሰሞኑን አቅርብልን እናመስገናለን እንወድሀለን
የኔም ጥያቄ ነበር
እሱንማ ትላንትና በመክና ሊገጩ ብለው የጎዳና ተዳዳሪዎቹን ገደሉ እሱን አምላክ አዳነው።
@@ሰላማዊትሰላም-የ5ኀ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲናፈስ ነበር ግን አሁን ውሸት ነው ተብሏል ዘ_ሐበሻ አጣርቻለሁ ውሸት ነው ብሏል ስለዚህ ስላስደነገጥኩሽ ይቅርታ።
ቢሆንም አይቀርለትም ደረጄን አይተውትም
that was what I was longn' too, pls Teddy host Dr Dereje as well PLEASE, Derejen yemitilu Reyotin endegif
Thank you. Mesekerm.
በጣም ነው ሀሳቦችሽ የሚገርሙኝ መሲኪ ጎበዝ።
መስኪ የጎበዝ እሕት እንዴት እንደምታኮሪኝ ነብሪት። ቴዲ ስለሚዛናዊ ጋዜጠኝነትህ ሁሌም አመሰግናለሁ።
የከበረ ሰላምታና ጤና ለብርቅዬ ኢትዮዽያዊት መምህርት መስከረም አበራ እና ለመላው ቤተሰቦችሽ እንዲሁም ኢትዮዽያዊ ወዳጆችሽ እመኛለሁ። በርቺ፣ ለኢትዮዽያ ያለሽ ራእይ እንዲሳካ ከጎንሽ ነን። 💚💛❤️💚💛❤️
The beautiful woman with excellent personality.Long life my hero sister.
The incisive thinker Meskerem ,indestructible Tewodros & Indomitable Eskinder long live !!!
T ssx
Indeed
እንደዚህች ሴት እዉነተኛ ኢትዮጵያ ማየት ደሰ ይለኛል
የኢትዮጵያ ህዝብ ቤቱ ቁጭብሎ ነፃ የሚያወጣው ነው የሚደርሠው። ለሚመጣው ነገር ምልክት ሠበተና ለገጣፉ ምሥክር ሊሆን ሢገባ ቁጭብለው እሥክድርን ይተቻሉ። እሥክድር አንድ ሠው ነው ከኢትዮጵያ ወቶ የትም መኖር የሚችል ሠው ነው የአዲሣባ ህዝብ የገለጣፉ ወይም የሠበታ እድል ሢገጥመው ያኔ ይነቃል።
ሚገርመው እሱ አደል
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይህንን የተሰጠሽን ፀጋ ያብዛልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ርዮት በርቱ እንበርታ!! መስከረም እና ቴዲ እንኳን ተወለዳችሁ!!!🇲🇱
ቴዲሻ እባክህ ዶ/ር ጀረጀ ዘለቀን አቅርብልን
ምርጥ ኢትዮጵያዊት , ድንቅ አስተሳሰብና መልካም አንደበትን የታደልሽ, ከአብይ አይን ይሰውርሽ.
አሜን አሜን
እ/ር ይጠብቅሽ እውነት ነው የተናገርሽው ።ገፍተው ገፍተው እዚ አደረሱን አማራ ላይጨርሰው አይጀምረውም ።
መስክዬ አትጠገቢም የኔ ቆንጆ #ኑሪልኝ!!
ቴዴአችን በርታልን
ደስ በሚል እውነታው ገልጸሽዋል አስተዋይ ርዕዩት እናመሰግናለን
በጣም ትልቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቴዲ ኑርልን በኢዜማ ተስፋ ቆርጦዋል ህዝብ
ፓለቲካውን በጥልቀት የመመልከት ችሎታ አለሽ ቴዲንም ለዚህ ነው ማደንቀው። አደራሽን የምትፅፊውን ቀጥይበት ብዙዎችን ታስተምሪበታለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
መስኪ የኔ ማኛ ይመችሽ ቴዶዬ እናመሰግናለን
Meskiye you’re awesome❤️❤️❤️❤️✅👍👌
Hi Tadey thanks Hi Meskrem thanks so much!!!!!!
ስወዳት
ምን አይነት ስነምግባርና እውቀት ነው ያለሽ መስኪ።
በጣም በጣም አኩሪ ምርጥ እህት ነሽ።
በዚህ ዘመን በዚህ ደረጃ አዋቂና ደፋር ሊያውም የሴት ማግኘት ምን ያህል ከባድ ነው።
አንችን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን።
መስኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውዷ እህታችን።።።።
መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
መስኪ ሚገርም እይታ ነው ያለሽ ቴዲ ሁሌም ልክ የሆነ አስተያየት ነው ምትሰጠው እናመሰግናለን
Yehulet dink Ethiopian andebet lamenachihubet yekomachihu selamachihu yibiza bedigamy belela guday endemitakeribat tesifa alegn
ቴዲ በጣም አመሰግናለሁ መስኪን ስላቀረብክልን። መስኪ እይታዋ እንደ ንስር ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን!
መስኪ በጣም ሚዛናዊ ነሽልብሽ ይባረክ ቴዎድሮስ ሊያጣምምሽ ይፈልጋል አንቺ ግን የልብሽን ነው ምታወሪው::
That is the truth Thanks 🙏
Meski
Perfect analysis, I appreciate you
Why we, Ethiopian nationalists lack organizations, unity and associations! Guys let us come up with a group filled by Ethiopian nationalists that can save/ restore Ethiopia.
Tewodros Tsegaye should be pioneer of the group.
💚💛❤️ let save Ethiopia 💚💛❤️
no doubt, Teddy Teddy Teddy
እናመሰግናለን መስከረም በርቺ የአገር አለኝታ ነሽ ራስሽንም ጠብቂ።
እማዬ ስወድሽ የኔ የግሌ 😍 😘😍😘😍🌹🍀🌷💐💐🌸 ዛሬ ጀግና አቃርብክልን ቴዶ በርታ
መሢ ማኛ ሥወድሽ እንዲሁም ቴድ ምርጦቼ ሥወዳችሁ
Meski edeme yestesh tebareki
እናመሰግናለን ቴዲ መስኪን ስለቀረብክልን መሲኪ ቆንጆ በጣም ትልቅ ከብር አለኝ የፅሁፎችሽ መልዕክቶች ጥሩ ናቸው እንዳቺ አይነቶቹን ያብዛልን ተባረኪ
ኬክ የሆነች ልጅ።እንዴት እንደምወዳትና እንደማከብራት
እጅግ በጣም አስገራሚና አስደናቂ አዕምሮ ነዉ ያለሽ ከዕዉነተኛ ነገርና ድፍረት ጋር ደግሞ ፍርጥርጥ አድርገሽ እዉነቱን አብራርተሽዋል ጆሮ ያለው ይስማና ያስተዉል።
ለውጡ ተቀልብሷል::
አብይ:-እራስን የማምለክ የጠባይ መታወክ (narcissistic personality disorder) አለበት::
Freedom a valid and true point, the spymaster is a flaming red narcissist
I see that in him 💯
ቴዲ እናመሰግናለን እቺን ምርጥ ስላቀረብክልን መሰከረም እንወድሻለን እናከብርሻለን ጥሩ አመለካካት ከጥሩ ስነ ምግባር ጋር እድሜ ከጤናጋር የስጥሽ ባለሽበት ከነ ቤተ ሰዎችሽ አላህ የጠብቃችሁ
መስክዬ በእስክንድር የሚስማኝ ልክ አንቺ እንደምትይው ነው:: የኛ ስው ባብዛኛው ያየሁት ነገር ምንም አያስተውልም: እስክንድር ለማን እንዲ መስዋትነት እየከፈለ እንደሆነ እንካን አይገባቸውም አዲስ አበባ ላይየሚደረገውን አሻጥር በአይናቸው እያዩ ሲከራከሩ ታያለሽ :: እስክንድር እውነትን ይዞ ነው የሚማገተው ለእውነት ደግሞ ለመቆም ህሊና የሚባል ያስፈልጋል
Mame Bekele ለዛ ነው በጣም ማዝነው ይሄ ስው ለእኛ ብሎ ቤተስቡን ህይወቱን እየስጠ እኛደግሞ ልነረዳው አብረነው ለመቆም ሲገባን አንዳንድ ህሊና ቢሶች ሲቃወሙ ስታይ ያበሳጫል
እውነት ድንቅ ነሽ እውነት ተናጋሬ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
She is very bold, thank you sister,
Theodros, you are doing great; remain tough in your decision.
ቴዲ ማኛው እንዴት ነህ? ሁሌም አድናቂህ ነኝ ምክንያቱም የምታቀርባቸውን ሰዎች መስመር አልፈው ሲዘላብዱ አፍ አፍ አቸውን እያልክ ታስተካክላቸዋለህ:: የዛሬው ከመስኪ ጋር የነበረው ውይይት ግን ክብር የነበረውእና አፈሳሰሱ በጣም ደስ ይላል:: ለሁለታችሁም እጅግ ታላቅ ክብር አለኝ::
Jegna nesh Egziabhare yerdash!
ኡፍፍፍ ምልከታ ሽ በጣም ይገርማል በርቼ በጣም ጎበዝ ከርዮት አለሙ ቀጥሎ ትልቅ ተስፋ ያላችሁ ናችሁ
You' re too wise Meskerem and im so proud of you, thats the Truth.God Bless you!!.👍👍🙏
በርች የኔ ቆጆ አላህ ከሰው በሎች አውሬ ይሰውርሽ ድቅ ሴትነሽ
Thanks
teddy thank you so much you are really true ethiopian
Thank you Meski! As World citizen traveler, refugee, AddisAbeba grown background to see such healthy nationalist comptent & analystic makes me proud! We need to tackle this dictatorial ride!
Just wow
Nice discussion! Next Dr. Dereje Zeleq
ጥሩ ቃለ መጠየቅ ነው አመሰግናለሁ
WOW WOW WOW Thank You Meski and Tedy, a very nice interview. Meski, you're a brilliant writer and have a beautiful mind, keep it up sis. We would love to hear you more. 👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹👌👍🌹
i really appreciate, meskerem
Afey kurit yibelilish Meskeye..
yeLéilochin hagerat hizbawi yeléwit temokiro balemastewal enji, askedimom 1 hager be1 gileseb woynim be1 party siltanin keHizbu gara saykafel democratic yeshigiger lewit yinoral bilo masebu rasu undemocratic yehone kijet neber.
yetemare yigdlegn yene mar.
Another gr8 interview Teddysha.
ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ!!
ከአይን ያውጣሽ!!! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!
መ/ር መስከረም አበራ እውነታውን ቁልጭ አድርገሽ ተንትትነሽ አስረድተሽናል ጽሩ ግምት ሃሳብ ታካፍይናለሽ በፅሁፍሽም በቃለመጠይቅም ።
ቴዲ እናመሰግናለን ዘመድኩን በቀልን ብትጠይቅልን ደስ ይለናል
ቴዲ አድናቂህ ነኝ ።💚💛♥🇧🇴
"የአሽዋ ጭብጦ ሆነናል" እናሳዝናለን ጥሩ ገላጭ ነን እባካችሁ አንድ እንሁን።
Bexam gobaz nashi tebarekiy
Tedy Tedy as always to the point.
እውነትም መስከረም አበራ
የሀሳብ ቁንጅና ባንቺ ሲለካ
ቴዲ፡እናመሰግናለን፡መስከረምን፡ስላቀረብክልን፡እውነት፡እውንቱን፡ቁጭ፡አደረገችው፡መስኪ፡እንወድሽለን፡፡
Lioness! Bravo!
መስኪ ግንቦት7 እና ቲም ለማ ልጅህን ለልጄ ሁሉ ተባብለዋል በይኛ ክክክክክክ😁😁😁😁😁😁
አቤት ዘመን አሁን ያላችሁበት ርቀት እግዚኦ
ተበራች እህታችን
ታላቅና ድንቅ ሴት ነሸ በርቺ ።
መስከረም በጣም ጥሩ አረዳድ አለሽ በርቺ ጀግና ነሽ እንዳንቺ ጠንካራ አረዳድ ያላችሁን አሏህ ከክፉ ነገር እና ከተንኮለኛወች ይጠብቃችሁ የኛ አገር ፓለቲከኞች አድር ባይ ናቸው እንጂ በአይን የሚታይ ብዙ ስተቶች እየታዩና እነሱ ወደሚፈልጉት አቅጣጫ ለመውሰድ እየሰሩ ሌላው ላይ አትደራጅ አትናገር ሲፈልጉ ማሰር ሲፈልጉ እነሱ በሰሩት ተንኮል መከላከያ አስገብቶ ህዝብን ማሸበር ተገቢ ነው ብየ አላምንም አብይ መግዛት ካለበት እድል ተሰጥቶታል እድሉን ካኮላሸ እራሱን እንጂ ጥፋተኛ ማድረግ ያለበት ህዝቡን አይደለም ህዝቡማ ብዙ ነገር እያየ እስኪ ይሁን እያለ ሲያሳልፍ ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ምን ያድርግ መሲ በርቺ
ይህች እጅግ ብልህና አስተዋይ የሆነች ብዙ የምትለው አላትና ፖሊቲከኞች በተለይም የዜግነት/ኢትዮጵያዊነትን የምታራምዱ አድምጡዋት ።
#meski best sise
መስኪና ቴዲያችን ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጆች እናመሰግናለን። ከሌሎች የብሄር ድርጅቶች ይልቅ አብን ይሻላል ቢያንስ ከነበረችው ኢትዮጵያ ጋር ፀብ የለውም አይክዳትም። እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ስለ ኣምሓራ መገፋትና መበደል ብሎም ከተደረገበት ተፅዕኖ አንፃር ስልጣን ለመያዝ መሸማቀቅ ስትናገሪ ልቤ በጣም ነው ያዘነው እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። እኔም ባንቺ ሃሳብ እስማማለሁ የብሄር ፖለቲካ ደጋፊ ባልሆንም ኣምሓራ ግን ወዶ አይደለም በብሄር መደራጀት የመረጠው ኢትዮጵያ ሲል መከራ ስለበዛበት ነው ግን እንደሌሎቹ በብሄር ሲደራጅ መሳደድና መታሰር መገደል አልቀረለትም 😢
She Is A critical thinker
መስኪ በርችልን እይታሽን በሙሉ እንጋራለን
ርዮት የኔም ድምጽ ነው ቴዲ በርቱልን
መስኪ ያንቺን ስሜት ሙሉ ለሙሉ እጋራለሁ እናም በጣም እጅግ በጣም አዝናለሁ
እናመሰግናለን መስኪ!!
እዳንች አይነት ቅመም ሳይ ደግሜ መውለድን እመኛለሁ በልጀም ተስፋ እጥልበታለሁ አዝጎችን እና ምን እደሚፈልጉ እኳ ሳያውቁ ዘራፍ እሚሉትን ሳይ ተስፋየ ተሟጦ ያልወለደ ማህፀን ....እላለሁ አሳዳጊሽን ይባርከው ኑሪልን ማማዬ።
ምልከታሽ(ሀሳብሽ ከሀሣቤ ግጥም ነው ያለው መስኪና ቴዲ ሠላማችው ይብዛ😍😍
ሰላም ይቻላል
እውነትም ያአበራ ጭንቅላት ነው ፈጣሪ ያድለሽ ያብዛላይ አምላክ እንድ ኡንች አይነት። ጅግና አዋቂ ልጆ ች ለኢትዩጽያ እናመስግናለን ፈጧሪ ይባረክሽ ሽ።
ምሰኪ ቆነጆ ብረቺ