ፍርደኛዉ ጀነራል በፍርድቤት የተናገረዉ ትንቢት ግርማሜ ንዋይ መንግስቱ ንዋይ Mengistu Niway and Girmame Niway Addis Agelgil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @mesafintbereded8008
    @mesafintbereded8008 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት እንደነዚህ አይነት ድንቅ እና እንቁ ባለታሪኮች ን እየፈለጋችሁ እና እያስፈለጋችሁ አቅርቡልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ይገርማል የሚደንቅ ንግግር ነው። እናትና አባቴ አንጀታቸውን አስረው ያማራቸውን ሳይበሉ የድንጋይ መፍለጫ ቦታ ኮተቤ ገዝተው ስራ ሊጀምሩ ሲሉ አፈንጉስ አበጀ ደባልቅ የተባለ የንጉሱ አፈ ቀላጤ ነጥቆአቸው በፍርድ ቤት ሲንከራተቱ እንድ ቀን እናቴን ፍርድ ቤት ውስጥ ሁለተኛ እዚህ እንዳትደርሺ ብሏት ለብዙ ግዜ ሆዴ ከሰሰኝ እያለች ቁጭ ብላ ታለቅስ ነበር። እንድ ቀን በድንገት ሬዲዮ ከፍታ ምሳ ሰአት ስታዳምጥ ይህ ሰው እርምጃ እንደተወሰደበት ሰማችና አይ ለዚህ ለማትበላው ነው እያስለቀስክ ሁሉንም ባዶ ያደረኩው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብሩን እሱ ይውሰድ አለች። እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ አለ ይፈርዳል። ብር ብር እያላችህ የምትስገበገቡ በሀቅ ላይ የምትነግዱና ጆሮአችሁን የጠቀጠቃችሁ ከትልቅ እስከ ትንሽ ያላችሁ ባለስልጣኖች በሙሉ መለስ በሉና ንስሀ ገብታችሁ የሚያኮራ ታሪክ ሰርታችሁ ለማለፍ ሞክሩ እንጅ ለጉቦና ለስርቆት ዘዴ ስትነድፋ እንቅልፍ አታችሁ አትደሩ። ለልጆቻችሁም ጥቁር ነጥብ አታስቀምጡላቸው። የምትሰሩት መጥፎ ስራ ውጤቱ መጨረሻው እንድ ብሩ ብር አርጎ ያጠፋችኋል ወይም ያስጠፋችኋል። አንዱንም አትበሉትም። የሩቀን ተውትና የቅርቡን የነአባይ ጸሀይዬ ምሳሌ ይሁናችሁ። በነፍስም በስጋም ለመከበር ከፈለጋችሁ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ይከበር። ይህ ዓለም የኪራይ ቤት ነው ማንም ዘላለማዊ የለም። የዘላለም አምላክ ልዑል እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

  • @jaferyusuf2260
    @jaferyusuf2260 ปีที่แล้ว +4

    Gen Mengistu Neway and Girmame Neway both two brothers are Ethiopia's Heroes Who were struggled for justice. We love them and wish them RIP

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 ปีที่แล้ว +4

    ምስኪኖች እንኳንም ዛሬን አላዩ ‼ ኢትዮጵያ እንዴት እንደተዋረደችና በምን አይነት ትንሾች ውሸታሞች እጅ እንደወደቀች

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ታሪክ ነው

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 ปีที่แล้ว +8

    መንግሥቱ ነዋይ እግዚአብሔር ነፍስህ ነማረዉ አሜን

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 ปีที่แล้ว +4

    ለሀምሳ አመታት ኢትዮጵያ ን የአስተዳደሩት ንጉስ -ኃይለ ስላሴ በሰላም መሪነት የታወቁ በእሳቸው ዘመን ብዙ ኢትዮጵያዊያንን ከባሕር ማዶ ልከው ዘመናዊው ን ትምህርት-እንዲቀስሙ ለእራሳቸውና ለአገራቸው ብ የጠቀሙ ያገለገሉ ሰዎችን ያፈሩ መሪ ናቸው። በፈሪሀ እግዚአብሔር የሚኖሩ በየትምህርት ቤቶችም የግብረገብ ትምህርት እንዲሰጥ ያደረጉ ታላቅ መሪ ናቸው። ይህ ግን የበሻሻው -ኦሮሞ አልለውም እኔ ጋላዎች ነው የምላቸው የክርስትናን ኤቲክስ የሌላቸው -ፓጋን-ኖማድስ-ናቸው ሰውን አየገደልግ በሬሳው ዙሪያ የሚፈክርና የሚሸልል-የሚዘፍን ለእኔ ከፓጋኖች የከፋ ቃላት የማይገኝለት የዱር ወይም የጫቃው እንስሳት -ያልተገሩ አውሬዎች ናቸው። ለእኔ ከአሁን በኋላ የኦሮሞ ማሕበረሰብ -ከፓጋኖች የማይሻሉ አስተሳሰቦቻው ከንቱየሆኑ አንድ አንድ ማሕበረሰብ የሚታወቅበት መልካምነገሮች የሌላቸው የ2023 E.C. በሰለጠነው አለም አየኖሩ እንደ Gypsy -ጂፕሲ እያሉ ይጠሩአቸዋል። አዘህ በጣሊያን አገር ( Zingaro ) -ዚንጋሮ ይሉዋቸዋል። ምን መለት ነው በሰለጠነ አለም አየኖሩ ። አንድ ቦታ የማይቀመጡ በካሚዮን ሁሉ ነገር ያለው እነደ ቤ ሌላም ሌላም -ትናንሽ ውድ ( ሜርሴዲስ) ያለቸው ፈረስንም የሚያረቡ ብዙ አይነት ንግድን የሚሠሩ ሕገ ወጦች ከመኪና -የተለያዩ ነገሮችን የሚሠርቁ-ጋጥ ወጥ -ስርዓተ አልበኞች ናቸው።

    • @olumaroba3108
      @olumaroba3108 ปีที่แล้ว

      Your words,hateful and bigot an emotional judgment rude words showing that how morally,ethically and poorly you are corrupted.
      Your comment only reflects your moral decay.

  • @alemuteshome2399
    @alemuteshome2399 ปีที่แล้ว +6

    በወቅቱ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት ቢሣካ ኑሮ ሀገራችን ወደዚህ አይነት መቀመቅ ሲኦል ባልገባች ነበር የአፍሪካ መሪዎች ስልጣን ሙጭጭ እያሉ ሀገርንም ህዝብንም ይዘው ይጠፋሉ አሣዛኝ ታሪክ።

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 ปีที่แล้ว +1

      So far, all the leaders brain put together, it will not amount the KING 0.5 % . IQ.

    • @mukecha1704
      @mukecha1704 ปีที่แล้ว

      It could be worst

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ቁጥር የኢትዮጵያ አጥፊ ዎሮበሎች።

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ጄኔራሉ ተናገሩ የተባዉ ንግግር አወዛጋቢ ነዉ;በችሎቱ ላይ የነበሩ ግለሰብ ፍፁም ሀሰት ነዉ ይህንን ንግግር አልተናገሩም ባይ ናቸዉ::

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን፣ ሰላም ለሀገራችን!!!!!

  • @bx5831
    @bx5831 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋዋዋዋዋውውው good job man Now its sad the ጋላ and ለቁማጥ አጋሜ ይህንን ስህተት እየደገሙት ነው::

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 ปีที่แล้ว

      ባለጌ፡ሰገጤ፡

  • @muluwmikail9461
    @muluwmikail9461 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅነትን የሳያል የአሁኑን ብያይ ምን ይል ነበረ ከነነፍ ሳቸወ በእሣት ሚያቃጥለወን

    • @aletashabebe1284
      @aletashabebe1284 ปีที่แล้ว

      አሁንም ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @abrhamuma6839
    @abrhamuma6839 ปีที่แล้ว

    Marti lleharsu ye jegina new ,ye jegina mangisttu niwayi ,

  • @akiaki5265
    @akiaki5265 ปีที่แล้ว +1

    በግብጽ የተመራነው አትቅደድ

  • @zemene4258
    @zemene4258 ปีที่แล้ว +1

    እረተው እንዲህ የሚዘበዝቡ አይመስለኝም
    ችሎቱስ ስንት ሰአት ቢሰጣቸው ነው።

  • @akiaki5265
    @akiaki5265 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ግብጽ እና አሜሪካ እንደመሩት አትናገርም የግብጽ ደህንነት ሚኒስቴር በሆቴል የአሜሪካ አንባሳደር በቤተመንግስት የባንዳዎች ስራነው።

  • @simenehhmichael5183
    @simenehhmichael5183 ปีที่แล้ว +3

    ተቆርጦ ተቀጥሎ በደርግ ተሽሞንሙኖ እንጂ እንዲህ አድርጎ ይሄን ሁሉ አላወራም ውሸት ነው

  • @bx5831
    @bx5831 ปีที่แล้ว +4

    መንግሥቱ ንዋይ ሆነ ገርማሜ ንዋይ እንዲሁም ዋናው የትይዕንቱ master mind ኮረኔል ወርቅነህ ገበየሁሁሉም አማራ መሆናችውን ሳስብ አማራ የኢትዮዽያዊነት አምባ መሆኑን መረዳት ይቻላል::ኢትዮዽያ በአማራ ደምና አፅም እንደገና ትቆማለች ጋሎና አጋሜዎች የትም አታመልጡም

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

    • @greaterethiopia7637
      @greaterethiopia7637 ปีที่แล้ว

      No one stops you, too, wishing .but it never happened, it is not going to happen.

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 ปีที่แล้ว

      ባለጌ፡ሰገጤ፡

    • @getanehdesta9729
      @getanehdesta9729 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አንድም ቦታ ጀነራሉ ይህንን አልተናገረም ይሁንና በዛኛውም ሆነ በዚህኛው መንግስቱ አለፍርድ በአንድ ቦታ እየተሰበሰቡ በጥይት የሞቱትን ረስተን ለስልጣናቸው ብለውየሰው ደም አፍሰው ሲያዙም ሆነ ሲሸሹ ማዳነቅ ባህላችን ሆኗል ይሄ ተቀናብሮ የቀረበ እንጂ ቆስሎ የተያዘ ጀነራል የፃፈው አይደለም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Mengist lemegelbet memokerrr becha sayhone kefetegna amerarochin ke torume ke shumamentume endigedellu yaderege sew be alem lie yetemeee hager mot naw miferedebet

  • @teme547
    @teme547 ปีที่แล้ว +1

    Idilenanei ihen bamasemate

  • @National_Mentor
    @National_Mentor ปีที่แล้ว

    semonegna new

  • @mesfindileone2281
    @mesfindileone2281 ปีที่แล้ว +1

    የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል።

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 ปีที่แล้ว

    Megistu Newy did not any thing this that you create he kill lot of Ethiopian hero's he accept his got what he did the court is 100% right.

    • @matewosambaye7775
      @matewosambaye7775 ปีที่แล้ว

      MEGISTU Neway did not say any thing people created what he said is sorry special y the wife of Ras Andargachewhe said wrong what he did he no dout regret what he did.people he said he said that Bi Big Laid.

  • @ambawlegesse9792
    @ambawlegesse9792 ปีที่แล้ว

    ይቀጥል

  • @mussiemedhanealem9518
    @mussiemedhanealem9518 ปีที่แล้ว +1

    ጀነራሉ እኮ ወንጀል ሰርቶ ነው የተፈረደበት። እነ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይን የገደለ ወንጀለኛ እኮ ነው።

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አትበሉ እኩያችሁ ያልሆነውን ጀነራል::