Ethiopia -የአጼ ኃይለሥላሴ እንጀራ ጋጋሪ [ ኢሳት ቀዳሚት]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 ปีที่แล้ว +3

    ወላዲት አምላክ ዘመንህን ሁሉ ትባርክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥህ ተባረክ ወንድሜ

  • @yeheyisghebremariam5466
    @yeheyisghebremariam5466 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚሁ ያሉት ሰዎች ቢበዙ ኖሮ አለምን ሰላምና ብልፅግናን ይኖራት ነበር።እግዚሄር ይባርክህ።ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @سعدابراهيم-ك5ز
      @سعدابراهيم-ك5ز ปีที่แล้ว

      በጣም ቡላሀወች ናችሁ በእስልምና በጣም እንደምትወደድ አታቁም እናነው በእስልምና መረየም ማርም ከፍ ያለ ቦታ አላት እንወዳታለን እሳን ከጠላ ከስልምና አንዱን ያጎላል

  • @Efrata288
    @Efrata288 ปีที่แล้ว +12

    አይ አባቶች ሐይለ ሥላሴ እነሱ የድሐ እናት አባት ረግመውን እንዲህ ሆነን ፉቅር ርቆን ቀረን ጌታ ይቅር ይበለን

  • @solomon16
    @solomon16 ปีที่แล้ว +1

    ድጋሜ ሰፋ ባለ ዝግጅት ብታቀርቡልን ጠጅ ጠማቂዋ ወ/ሮ.

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 ปีที่แล้ว +9

    የዋህ ጊዚ ደሀ ውለታ አይረሳም ነፍሳቸውን ይማር ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @Efrata288
    @Efrata288 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እምነትን ከጥበብ እውቀትን ከምግባር ጋር እውነተኛ አማኝ እግዚአብሔር (አላህ ) የባረከህ እንዳንተ ያሉ አባቶች ነበሩን አሁንም አሉን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥክ ይስጥልን ድንግል ማርያም በህይወትክ ሁሉ አትለይህ ያብዛልን በእውነት እምባዬ እየወረደ ነው የተከታተልኩት 🙏⭐️❣️💕💝💖

  • @belayhunkidane3428
    @belayhunkidane3428 ปีที่แล้ว +27

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥውህ የወደድካት ድንግል ማርያም አትለይህ እኔ ዲያቆን ነኝ ያንተን ያክል ስለ ሀይማኖቴ አላውቅም ዘርህ ይባረክ

  • @amsaledarimo2543
    @amsaledarimo2543 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ይጠበቃል ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍💐💐💐💐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 ปีที่แล้ว +6

    እሜን ተባረክ ወንድማችን❤👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 ปีที่แล้ว +6

    እንዲህ ነው የወርቃማው ዘመን ትውልድ የሚያድገው አብሮ የሚኖረው የዛሬን አያደርገውና ወንድሜ ወደ ብዙ ትዝታ መለስከኝ
    ብዙ እሚባል አለ ምንያደርጋል የምትወዳት ማርያም ዕድሜውንና
    ጤናውን አብዝታ ትስጥህ ቤተሰብህን
    ትባርክልህ ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว +3

    ለሌሎች አብሮነትን ያስተማረ የጥንት ሰወችን ተማምኖ ፣ተባብሮ ፣ተሳሰቦ መኖራቸውን ያሳየ ድንቅ ወንድም ነው በአንተ እምነት በምትጠራበት አላህ በእኔ እግዚአብሔር. ዘርህን ይባርክ ።

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 ปีที่แล้ว

    ግሩም ግጥም ነው ተባረክ ቃላቱ እራሱ ማር ነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +10

    አወ መሬም ( ማሪያም )ልዩ ሴት ነች እንወዳታለን የአሏህ ሰላም በሷ ላይ ይሁን❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕

  • @yihunealemnew4920
    @yihunealemnew4920 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናቶች በሀቅ እንደአገለገላችሁ አሁንም እድሜና ጤና ይሥጣችሀ !!!!

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 ปีที่แล้ว +7

    የወርቃማው ዘመን ሰዎች

  • @dendirgirma987
    @dendirgirma987 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ኢትዮጵያዊነት ማስተማራቹ ቀጥሉበት ደስ ይላል

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +1

    ወ/ሮ አማረች, ቀሪ ዘመንዎም በጤና እና በፀጋ ይጠብቅዎት ::

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว +1

    ጌታችን መሰቀሉን ማመንህ በራሱ በቂ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ የኢትዮጵያ መዋድ፡ፍቅርነ፡ ይህነው፡፡

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ እመቤቴም ትወድሃለች እውነተኛ ሰው እመቤቴን የጌታዬ እናት ታክብርህ

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 ปีที่แล้ว

    አለቀስኩኝ በእውነት አንዳንተ አይነቶችነሰ ያብዛልን ወላሂ ማርያምን እወዳታለው አልክ
    እድሜከጤናጋር ይስጥህ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    ከድር አሊ የኔ ልዮ ተባረክ ከድርን አታቁትም የሚገርማችሁ ናዝሬት ውስጥ ቤተክርስቲያን ሲሰራ አብሮ የሚሰራ የሚገርም የተባረከ እኔ ለሱ መግለጫ ቃል የለኝም በቅርብ ስለማቀው ጥሩ ወንድሜም ስለሆነ ነው የምመሰክርለት ብዙ የሚባልለት ጀግና ነው

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ጋዜጠኛ ጠጅ ጠማቂ አይባልም
    ጠጅ ጣይ ነው የሚባለው።
    ጠጅ ይጣላል ነው የሚባለው እኛው ቋንቋችንን እናስተካክለው!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว

    እኒህ እናታችን በጠጅ ጣይነት ጎበዝ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @አንዳርጋቸውመረብወንዝ
    @አንዳርጋቸውመረብወንዝ ปีที่แล้ว +2

    ማርያም ሁሉም በጣም ይወዳታል ምንነው እኔ በጣም እውዳታለሁ ትያለሽ

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf ปีที่แล้ว

    እውነት አትሞትም። አምላክ ሆይ ሁሉም የማይሳንህ ጌታ ምስክሮችን ስለጠበቅካቸው ተመስገን

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ወላሂ መርየምን አከብራታለሁ እወዳታለሁ መክንያቱም መርየምን አልላህ ከሴቶች መርጦ ያከበራትና ያላቃት ሴት ናት የነቢይ ዒሳ እናት ናት ስለዚህ እኛ ሙስሊሞች አልላህ በገለፃት መልኩ አናከብራታለን !

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt ปีที่แล้ว +2

    You are amazing, we all have something to learn fro you ! God bless Ethiopia

  • @firiedesta4082
    @firiedesta4082 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha ปีที่แล้ว +1

    God Bless you dear brother I am crying at your poem so beautiful makes me emotional and very happy😍💐🤩💐🥰😘💚💛❤🌴🌻🌹🙏🙏🙏.

  • @yidnekachewasefa7792
    @yidnekachewasefa7792 ปีที่แล้ว

    እመብርሐን እድሜ ጤና ትሥጥሕ

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችው ይሄን የመሰለ ፒሮግሬም እንድናይ ሰለገባዛችሁን ትልቅ ትምህርት ስጥ ፒሮግራም በርቱ ብለናል

  • @Dejenefisseha2019
    @Dejenefisseha2019 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ይደረግልኝና አሁን ካለው የመንግስት ለውጥ በፊት የኢሳት ተከታታይ ነበርኩ ከለውጡ በኋላ ግን እንደዚህ ጣብያ የጠላሁት እና ያስጠላኝ አልነበረም አሁን እራሱ በጣም እየደበረኝ ነበር ገፁን የከፈትኩት ።የማየውንና የምሰማውን ማመን አቃተኝ ኡፍ በቃ አንተ ትለያህ ንፁህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ።ወድሜ ይህን የምል ግን እኔ የምወደውን ስለወደድክልኝ የምወዳትን የጌታዬን እናት አንተም ስለወደድክልኝ ብቻ ሳይሆን የነፍስህ እውነትና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በማየቴ ነው ።የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ።ቃላት ሁሉ ያንስብኛል ኢትዮጵያ ከፍ ታድርህ!

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 ปีที่แล้ว +3

    አልጋወራሹ ልዑል አስፋወሰን ካሳደጓቸው 12 የሰማእታት (በጣልያን ጦርነት የተሰውት) ልጆች አንዱ ነበርኩ። አባቴ የአልጋወራሽ ነፍስ አባት በመሆናቸው የመጨመሬ ምክንያት አንዱ ነበር። እኛ የምንበላው ምግብ እና የሚሰጠን መጠጥ ትዝ አለኝ። ሳስታውስ የኛን ምግብ የሚያመጡ ሰዎች ለየት ያሉ ነበሩ። የሚገቡበትና የሚወጡበት በር የተለየ ነበር። በአመት በአል ቀን ጠላ ይሁን አረንቻታ አላስታውስም፥ ግን መጠጥ ይሰጠን ነበር። በቁሳቁስ ግቢ ዘወር አንልም ነበር። ያን አስታውሳለሁ። በግቢው መሮጥ ወይም ጩሆ መጣራት የለም። ሳስታውሰው ደስ ይለኛል። ስነ ስርአቱ የዕድሜ ጸጋ ነበር። ለሁሉ ምግባር ያዘጋጃል።

    • @zenashaklile8531
      @zenashaklile8531 ปีที่แล้ว

      Silkihin pls lakilign...lesira new....pls?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      ግን ወጣት ነህ አትመስልም ነው የዱሮ ፎቶ ነው የለጠፍከው

  • @mfikru
    @mfikru ปีที่แล้ว +5

    Asfa wossen Asrate and Asfa Wossen Haile Selassie are two different people. Loved the program however. A precious recount of years gone by.

    • @zenashaklile8531
      @zenashaklile8531 ปีที่แล้ว

      Your phone number pls....? It is for work purpose if u dont mind?

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +5

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት! ቤተ መንግስት ውስጥ ያገለገለ ወይም የኖረ ሰው የቤተመንግስትን ቤተሰቦችን በኩራት ከማስታወስ በስተቀር! በወቀሳ የሚያነሳቸው አንድም ሰው የለም::

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 ปีที่แล้ว

    አንተ ንንንጹህ ያልተበርዝክ የድሮ ሰው አሁንም በሄድክበት ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦች የነሱም አስተዋጽኦ ስለሆነ ለነሱም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ግጥሙ ኣስለቀሰኝ በጣም ደስ የሚል እስዋም ትወድሓለች 💕💞💞💞

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

    የዱሮ ዘመን ፣ደጉ፣ዘመን ፣👏👏

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፣ወደዱረዉ፣ፈቅራችንን፣ይመልስልን 🙏🙏🤲🤲

  • @hiwotamare6153
    @hiwotamare6153 ปีที่แล้ว +3

    ከድሮ የሰፈራችን ድምቀት ማርያምን እኛም እንወድሀለን

  • @teferawoldemariam8980
    @teferawoldemariam8980 ปีที่แล้ว +2

    IT IS REALLY GOOD PROGRAM WELL DONE

  • @zztop8154
    @zztop8154 ปีที่แล้ว +4

    ከድር መልያ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ።

  • @berhanuadela8142
    @berhanuadela8142 ปีที่แล้ว +4

    ድርጎ ምለት እንጀራ ማለት አይደለም ከወላጆች የሚስጥ ጉርሻ ወይንም በሥራ ላስደስተ ስራተኛ የሚስጥ ስጦታ ጉርሻ ይባላል

  • @semumerkebu404
    @semumerkebu404 ปีที่แล้ว

    እድሜና ይስጥህ።

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 ปีที่แล้ว

    እናቴ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ በእውነት እስከ ዛሬም ድረስ እንጀራ በመጋገር በጽናት እና በትጋት መስራቶ እጅግ የሚገርም ነው አምላክ ያስብዎ ይህም ትውልድ እንደ እርሶ ያለ ዘመኑን ሙሉ ለራሱ ሳይኖር ሌላውን ሲያገለግሉ የኖሩ ልናሰርፍዎ ይገባል ልናስብዎ ይገባል

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 ปีที่แล้ว +1

    በሰማሁት ወሬ ከቶ ብበሳጭም።
    ተነስቼ ግጥም ከቶ አልገጠምኩም።
    አንተ ሞስልም ወንድም በፍጹም ፍቅርህ።
    ስለመቤታችን ስሟን ሁሉ ጠርተህ።
    ስታንቆረቁረው በምስጋና ቃና።
    ማርያምን ልንገርህ ልቤ በጣም ቀና።
    ታዘብኩት እምነቴን ስለምዬ ምንም ሳልል ስሰነብት።
    ወኔዬ የት ጠፋ አልኩ እራሴን ታዘብኩት።
    ወንድሜ እግዚያብሄር ይባርክህ
    እንደደግነትህ ማርያም ትጠብቅህ።
    አይ እኔስ ቀናሁ ታዘብኩት እራሴን።
    ስለ እናቴ ክብር ምንም አለመናገሬን።
    በልቤ ግን ቅጥል ብዬ በድንግል ማርያም ላይ ክፉ አውጥቶ የሚሳደብ።
    የዘመኑ ሄርዶሳውያን ፓስተር ተብየው ወቶ ሲቅለበለብ።
    እንደው በትዝብት ለሊቃውንቶቹ ምላሽ እንዲሰጡ ።
    ዝም በማለቴ እኔስ እራሴን ታዘብኩ መረመርኩ በቅጡ።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማህ በርታልን ወንድሜ።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว +3

    It was a good time! Memories in individual is hear touching. How about now? Hope those who are in high position, treat their maids and labours treat those who are struggling to live and take care of their families. Life is it a dream !? May God continue keeping those who died in heaven 🙏👍

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว

    እናታችን በጣም ጠንካራ ናቸው ወይዘሮ አምራች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል ปีที่แล้ว +1

    የኔናት እሪሜ ይጨምሪለወት

  • @muleyetewlde4393
    @muleyetewlde4393 ปีที่แล้ว

    የተረፈ ዕድማችን ይባረክ የድሮ ሰው እና የድሮ ገረብ ኣይገኝም ይባላል ዕድመ እና ጤና ይስጥህ እናቴ

  • @mekbebatirga6683
    @mekbebatirga6683 ปีที่แล้ว

    ቅድሰት ድንግል ማርያም ዕድሜ ከጤና ተጨመርልህ።ከአለህ ዕውቀት ላይም ተጨምርልህ።እኔ ኦሮቶዶክስ ነኘ።ህፃና ሆነን በሳምንት አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ አኗር መሰኪድ ውሰጥ ሳነ ገባ ያለዋልበት ጊዜ የለም።ሙሰሊም ቤተሰብም አለኘ።ተክለሃይማኖት ሰፈር ደግሞ ሁሉም ሃይማኖት እና በአሁን አጠራር ሁሉ ብሔረሰቦች ያሉበት ሰፈር ነው።ለዛም ነው በሄደነበት ቦታ ሁሉ በነፃነት የምንኖረው። በሃይማኖት እና በ ብሔር ልዩነት የሚፈጥሩ ሰዎች ፣ሳይኮሎጂው የሚነገረው ።የሰነ ልቦና ችግር ያለባቸው ግለሰቦች ናቸው። ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው ልዩነት ፈጥሮ የሰው ልጆችን ሰላም አይነሱም። እሰቲ ሰዎች በሃይማኖት ወይም በ ብሔር ልዩነት ፈጥረው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሰዎች ፣ሁለተኛ ዕድል ፈጣሪ ሰጧቸው የተመለሱ ሰዎች የምታወቋቸው ሰዎች አሉ?ከአሉ ነገረኝ፣ ከኔ እየባሰ ዘረኛ እና ብሔርተኛ አይኖርም። ምክንያቱም ፈጣሪ በሃይማኖት እና በ ብሔር ልዩነት የሚፈጥሩ ሰዎችን ከወደደ እና ከ አከበረ እኔ ምን እጠበቃለው?።

  • @t.m1265
    @t.m1265 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናቸው የሚሠጠው ምግብ በሙሉ ድርጎ ነው የሚባለው ይህን ሥርዓት ለመረዳት ገዳም ሂዶ መረዳት ያስፈልጋል ።

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 ปีที่แล้ว

    ሀቀኛሰዉነህ፡እዉነን፡የሚናገሩ፡አንደበቶች፡ብጡሀንናቸዉ፡እግዚአብሄርይባርክህ

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 ปีที่แล้ว

    የሰሜን ሸዋ ምግብ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብር ያድሜ ጠና የሰጣችሁ እግዚአብር ያመስከን የ80 አመት አያመስሉም ጠንካራ ናቸዉ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว

    ይች ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ

  • @TheShegaw
    @TheShegaw ปีที่แล้ว +2

    የኢሳት ቀዳሚት ወግ ፕሮግራም አዘጋጆችን በጣም በጣም አመሰግናለሁ።
    የብዙ ወጣት አእምሮ በውሸት ትርክቶች ስለታጨቀ እነዚህን ሆን ተብሎ የተለቀቁና እየተለቀቁብን ያሉ ትውልድ ገዳይ ቆሻሻዎችን ለማፅዳትና ለመከላከል እንዲቻል እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራሞችን መጀመራችሁ ይበል የሚያሰኝ ነው።

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ግጥሟን በፌስ ቡክ ልቀቋተ።
    ወላሔን ማርያምን እወዳታለሁ።ግሩም ነው።ድንግል ማርያም ትውደድህ ወንድሜ።

  • @bekaluazeze8391
    @bekaluazeze8391 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፖለቲከኞች ! ይሄንን ሕዝብ ነዉ ለያይተው የሚያፋጁት?

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין ปีที่แล้ว +2

    ፅኑ ስው እኒህ እናት ሶስት መንግሥታትን እንጄራ አብለተዋል የኔ ናት
    የመንግሥቱና የመለስ ዛዴ ግን ያስገርማል የአፄወቹ የቤተመንግሥት ሠራቶኛች ይዘው መቀጠላቼው ይህም ብልህነት ነው

  • @wensht1459
    @wensht1459 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว

    ዋው እናታችን 85 ዓመት ሴትዞሮ ደስ ሴሉ ገና ወጣት ነው ሚመስሉት አሁንም እረጅም እድሜ ኑርሉን

  • @t.m1265
    @t.m1265 ปีที่แล้ว

    የዝች እናት ታሪክ የሀገር ታሪክ ነው በእውነት እንደዚህ አይነት እናቶች እኖንክብካቤ ሊደረግላቸው ይገባል በውቅቱ የነበሩ ባለስልጣናቱም በሃይማኖታቸው ሰውን እንዴት እንደሚያምኑ ይገርማል ።

  • @Ambassel
    @Ambassel ปีที่แล้ว

    እዚህ ሁሉ ምስቅልቅል እና ማጥ ውስጥ የከተተንን ክፉ መሪ እናመሰግናለን ነፍስ ይማር?

  • @solomonberega644
    @solomonberega644 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nunugelan14
    @nunugelan14 ปีที่แล้ว

    😍😍🤩🤩

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 ปีที่แล้ว

    Which place you did interview/

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq ปีที่แล้ว

    እርመሻላእላርጁም

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነው የናዝሬት ልጅ ማለት!!

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ደርግ አክትሟል የመሣፍንት አገዛዝ.... አለ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 ปีที่แล้ว

    እናታችንን ስለአገልግሎታቸው ሊደነቁ ይገባል::

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጠጂ በጣም ይከበራል ልጂ በነበርኩበት ወቅት እቤት ተጂ ይጣል ነበር ለአንድ አንድ ፕሮግራሞች የሚገርመኝ ግን ብዙ ጠጂ እያለ እጂግ ሰስተው ተቆጥበው ነው የሚይዙት ሲመስለኝ ጠጂን ያስከበረው መቆጠባቸው ይመስለኛል በበርማል ተጥሎ በመጠጫ ለክቶ መስጠት አልገባኝም ይላል

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 ปีที่แล้ว

    Enim welhi ewdatalihu

  • @belzel2954
    @belzel2954 ปีที่แล้ว

    Ohhhh we are going to loose so much traditional food knowledge. Can you imagine milkshake enjera?!

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין ปีที่แล้ว +1

    ይስጥሺ ጋዜጠኛዋ የዚህ ዘመን ልጂ አትመስይም አንጄራ አከሳሰ ችልሺበታል

  • @ዳማከሴ-ኈ6ወ
    @ዳማከሴ-ኈ6ወ ปีที่แล้ว

    ለጋዜጠኛዋ እኚህን እናት አግኝተሸ መጠየቅ ሲገባሽ ያልጠየቅሻቸው ብዙ ጥያቄዎች አሉ ፡1ኛ ይጠቀሙት የነበረው ጤፍ ጥቁር ነው ነጭ? ጃንሆይ ትኩስ እንጀራ ነው ሚበሉት ወይስ ያደረም ?ዳቦ ማን ይጋግርላቸው ነበር? አሁን በምን ይኖራሉ ጡረታዎት ስንት ነው?

  • @weinishettekeste480
    @weinishettekeste480 ปีที่แล้ว

    Btam des ylal tbrkh maryam

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 ปีที่แล้ว

    Ehte amarech she is my anut slayehush des blogna😊

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 ปีที่แล้ว

    አርብ ሙስሊሞች ለእመብርሃን ያላቼው ፍቅር ይለያል በኢትዮጵያ አንድ አንተን አዬው ብዙሃን ካፌሮችብለው ነው እኛን ኦርቶዶክስ ሚስድቡን ዬአርብ ሙስሊሞች ግን ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ታማኝ ቀጥተኛ ሲሉ ያከብሩናል

  • @saramia1919
    @saramia1919 ปีที่แล้ว

    Ethiopia wei dess imlu sewoche denk zemene bellissimi. 💚💛❤️

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 ปีที่แล้ว

    አዎ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም እንዳንተ ታታ አስያን አባ መሀመድ አባ ሙስላህ ብለን ነው ያድግነው አብ እንካን ስንል ተው ስንባል በፍቅር ያደግን ነን ምነው ያግዜ ቢመለስ ይገርማል ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @gadi6563
    @gadi6563 ปีที่แล้ว

    አዘጋጆች ከእንጀራ ጋጋሪዋ ባለሞያ ይልቅ
    "ወላሂ ማርያምን እወዳታለሁ" የሚለውን ለምን ፍሮንት ፔጅ አታደርጉትም!?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ነው የተተራመሰው አለቀስኩ ለእመቤቴ ካለው ፍቅር የፃፈው እንዳለ ሆኖ ከሙስሊሞች ጋር ክርስቲያኖች በመከባበር እንዴት እንደኖሩ እና ዛሬ ጣልቃ እየገቡ ሙስሊምን እና ክርስቲያኖችን ለማቃቃር በፊስቡክ እና በሌሎች እየተሯሯጡ ያሉት ከነበረው ታሪክ ቢማሩ ።

  • @mohammedtadesse1141
    @mohammedtadesse1141 ปีที่แล้ว +1

    ስንወዳት ድበር ባለፈ ሳይሆን በልኳ ነው ግን ታማልዳለች እያልን ሳይሆን አላህ በሰራዋ እና ተመራጭ ሴት በመሆኗ በአላህ ዘድ ተወዳጅ ስለሆነች እንወዳታለን ግን በእምነት ደረጃ የምንሰጣት ቦታ የለንም ለምን እሷም ጌታዋን ከኛ በበለጠ ትገዛዋለችና ስለዚህ ታማልዳለች ታቃርባለች የሚል እምነት የለንም አወዳታለሁ ስትል የውዴታህን ደረጃ ብትገልፅላቸው ጥሩ ነበር ወዳታለው ስትል አነሱ የተደሰቱት ድበር ባለፈ እምነትን ጨምረህ የምትወዳት መስሏቸዋል ስለዝህ ደረጃዋን ብታስረዳቸው ጥሩ ነበር ።

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 ปีที่แล้ว

      ቢገልፅ ባይገልፅ ምን አስጨነቀህ? እኛ ማሪያምን ለመውደድም ሆነ ለማመን የሙስሊሞች validation አያስፈልገንም::

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      @@lifetree7177 ጎሽ እኛ እነሱ እንዱህ ስላሉ የኛ መውደድ አይቀንስ አይጨምር መለኪያችን እነርሱ ሳይሆኑ የጌታችን እናት እማላጃችን እናታችን ስለሆነች እንወዳታለን እናከብራታለን

  • @askjember3525
    @askjember3525 ปีที่แล้ว

    ሞኝ እኔ አጥባቄ ኦርቶደክ ነኝ ቁርአን ቀርቻለሁ ለምን አካባባችን በሙሉ ሙስሊም ነቸዉ ጓደኞቸ በመሉ ሞስሊም ናቸዉ ከትምህርት ቤት ሰንመለሰ ጓደኞወቸ ቁራን ሲሄዱ እኔም ተከተይ እህዳለሁ ሸሁ በጣም ደሰ አላቸዉ ቤተሰብ አይዉቀም። ከግዜ በኃላ አወቆ። የቄሰ ት/ቤት ላኩኝ ከዚያ በኃላ አቆምኩ ሽሁም ልጅ ይሉ ነበር። እሰከ ያሴን ድረሰ ቀርቻለሁ።

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว

    እስኪ እናተ ዘረኞች የህን መልካም ነገር ስሙ

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሙስሊም ጓደኛዬጋ እነሱቤት ሰርግ ሆኖ የክርስትያንና የሙስሊም ምግብ ለየበቻ ሲዘጋጅ ተመካከርንና እኔ ከክርስትያን እሷ ከሙስሊም ከሚከተፈው የተቀቀለ ስጋ አመጣን እና ጣእሙ ልዩነት ካለው እንቅመሰው ብለን ስንቀምሰው ምንም ልዩነት አለመኖሩ በጣም ገርሞን ለምን እንደማንበላ ገርሞን ስንተያይ ትዝ ይለኛል በየዋህነት እና በፍቅር መኖር ጥሩ ነው

  • @walkthewalktalkthetalk6371
    @walkthewalktalkthetalk6371 ปีที่แล้ว

    ቀሽም ጠያቂ ተንቀሳቃሽ ታሪክ እጅሽ ላይ አርፎ አዝረክርከሽ ጣልሽው፤ እኛም መስማት የነበረብንን አስቀረሽብን። ከመስራትሽ በፊት ተዘጋጂ።

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 ปีที่แล้ว

    ፀበል መጠበል እንጅ መታጠብ አይባልም ማለት ከደበረሕ ስለፀበሉ አታውራ መሠልጠናችሁ ከሆነ እንደ ድድብና ቁጠረው

  • @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
    @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    ፐ! ሥነስርዓቱ እንዳለ ነው።
    የዚያን ጊዜ ሥነስርዓት ያምጣል።(ሥነስርዓቱን)

  • @misikirwakshuma3268
    @misikirwakshuma3268 ปีที่แล้ว

    ማስፊያው በጣሳ ባይሆን ጥሩ ነበር

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 ปีที่แล้ว

    Were Egzabher yighenen twelde measles tebarku

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว

    እማማ ሲሳይና አባባ አሊ ምን ይስሩ ነበር እንጀራ ጋጋሪና ዙፍን አንጣፊ ናቸው ብዙ ናቸው ማለት ነው

  • @samyy3559
    @samyy3559 ปีที่แล้ว

    Yewahu amara

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵይ ሙስናና ህገወጥ የፋይናንስ አሰራር ከፕሬዚደንቱ ነው የሚጀምረው

  • @godlover7602
    @godlover7602 ปีที่แล้ว

    እረ እናንተ ሰወች ሰውን ኮፊውዝድ አታርጉ ማሪያምን ማን ጠላት ማሪያምን አይደለም የእግዚአብሔር ፍጡር ሰውን ከጠላህ ጥላቻ ሁሉ ከሰይጣን ነው ማሪያም እንዳተ ከእግዚአብሔር የመጣች ናት

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 ปีที่แล้ว

    ስለ የትኛዋ ማርያም ነው የገጠምከው? የመፅሐፍ ቅዱሷ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት አንተ እንደገጠምከው አይደለችም ፡ የአንተ ምናብ የፈጠራትን ማርያም ነው የገጠምከው፡ መፅሐፍ ቅዱስን አንብብና ከግጥምህ ጋር አስተያየው።

    • @workitua1733
      @workitua1733 ปีที่แล้ว

      ዳንኤል ፡ የማርያም ፡ የጌታችን ፡ የመድኃኒታችን ፡ የኢያሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ፡ እናት ፡እምዬ ፡ ወላይቱን ፡ ድንግል ፡ ስሟ ፡ ሲጠራ ፡ መንፈስህ ፡ ተናወጠ? ፡ አይዞህ ፡ ንሰሐ ፡ ግባ ፡ እናትንና ፡ ልጅን ፡ መለየት ፡ አይቻል ፡ ምን ፡ ትሆን?ዲያቤሎስ ፡ ያፍራል ፡

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 ปีที่แล้ว

      @@workitua1733 ምስኪን ወርቂቷ ለማርያም ጥብቅና መሆኑን አቁመሽ የዘላለም ሕይወት እንድታገኝ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበይ፡
      " ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤"
      (የዮሐንስ ወንጌል 1:12)
      (ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 10)
      ----------
      9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

  • @hiwotamare6153
    @hiwotamare6153 ปีที่แล้ว

    ከድሮ የሰፈረ ልጅ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 ปีที่แล้ว

    አይ ግዛት እይ ወራት
    ሹርቤ ብርሌ ማን ሞላት
    ስልቻ አልፍቶ በማር ከተሞላ
    ጠጅማ የጨዋ መጠጥ እንስራ ላተላ
    የጊዜ ዘካሪ ትላትን ይቀና
    ታሪክን የሆሌት ያወሳውን ይቃና