📌የሰንበት ቁርስ የወተት ቡላ ገንፎ❗️Ethiopian food❗️bula bewetet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #ethiopianfood

ความคิดเห็น • 47

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እንዴ ናችሁልኝ ውድ ተከታታዮቼ🙏😍 እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ ሁላችሁንም ልባዊ በሆነ ምስጋና አመሰግናለሁ ክበሩልኝ🙏😍❤

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው።
    ለምን ለአድናቂዎቸችሽ ቀርበሽ አትተዋወቂም።
    በዚያውም ዝምድና ማጥበቅ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አበበችዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አመቻችቼ እሺ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የወተት ገንፎ ነዉ የሰራሽዉ ሰንበትን እንዲህባማረ አንፎ እንዋል ሲያምር ያስጎመጃል ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይብረክ በርቺልኝ 👏👍👌💯👏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤትዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ገንፎ ብሎ ዝም ነው በጣም ያስጎመጃል አቀራረብሽ ልዩ ነው እንደዚ ቁርስ ከተመገብን ቀኑን ሙሉ አይርብም ምርጥ ቁርስ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 👌👌😍😍😘😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @shalom744
    @shalom744 3 หลายเดือนก่อน

    Kelel yale gilts aserar. Enameseginalen❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fatuma6
    @fatuma6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ዋዉዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽን ይባርክዉ የኔ ቅን ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋጡማዬ የእኔ ውድ አሜን አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ እንዴት ነሽ አሪፍ ቁርስ አሰናዳሽልን እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      ቆንጂትዬ አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምር ቤቲዬ የኔ ባለሙያ , ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፊቨንዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እናመሠግናለን በጣም ይጣፍጣል ቀምሼዋለሁ ሠርቼ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving ปีที่แล้ว

    Bettye, this is mouthwateringly perfect. I am going to make it for breakfast. I have bula on hand. Thank you so much for reminding me!💕👌Share.✅✅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @user-gk1qv9me3l
    @user-gk1qv9me3l 11 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @zabiba1232
    @zabiba1232 10 หลายเดือนก่อน

    ❤በጣም ቆንጆ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ዘቢባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fana1451
    @fana1451 ปีที่แล้ว

    Betye betam yemiyamer bula new ejesh yebarek 👌👍🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @tenagne884
    @tenagne884 ปีที่แล้ว

    Omgእህልነነቱ በጣም ቆንጆ ነነዉ እኔ የመጣልኝ አልወደድኮትም የአንቼ ልዩ ነነው omggg

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ተናኜዬ ሰሊምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ዱቄቱ ብዙ ጊዜ ዱቄት ይቀላቅሉበታል እቤትም ካዘጋጁልሽ ፀሀይ ያለ እለት በእጅ ሳይነካ አድርቆ ማስገባት እርጥብነት ካለው ይጠቁራል🙏😍❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 ปีที่แล้ว

    የሚጥም የቡላ ገንፎ ነው እህቴ ,,,,,,,tnx

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሙዲ በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏🇪🇹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    betam betam kongo new ehte👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @user-lj7xb9kd8q
    @user-lj7xb9kd8q 6 หลายเดือนก่อน

    እህት እርጥብ ብላ አሰራሩ እንደዱቄቱ ነው?? በጣም ቆንጃ ነው በርቺ።❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አዎ አንዳይነት ነው አሰራሩ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 ปีที่แล้ว

    WOW👍👍👍👍👍❤🇪🇷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ለታይዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @bezamar7442
    @bezamar7442 ปีที่แล้ว

    Waau👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤

  • @tenagne884
    @tenagne884 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምሬል ከየየት ነነዉ የምገዥዉ ሰሰዉ ሰመጣ ሀገር ቤት ግዤልኝ ቆንጅዪ???

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ተናኜዬ ምንም ችግር የለ ከሳሪስ ገበያ ነው የገዛሁት ሰው ስታገኚ እገዛልሻለሁ እሺ😍❤

  • @speedcall8284
    @speedcall8284 ปีที่แล้ว +1

    Bula mindnew ehtie bitabrarilign?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ ቡላ ከእንሰት የሚገኝ የምግብ አይነት ነው 🙏😍❤️

  • @bellaasfaw2275
    @bellaasfaw2275 9 หลายเดือนก่อน

    Betty esat lay sent dekika nes mikoyew ?

  • @Nadia-rf8kp
    @Nadia-rf8kp ปีที่แล้ว +1

    Brava, Thank You, I know I am ignorant but what is Bula? `

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      I'm really sorry my sister is lost🙏😍❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      Bula is a traditional food found in Ethiopia