እየናፈቁ፥ አምነው ሞቱ | ሰሎሞን አበበ | They Died in Faith| Solomon Abebe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025
  • "አምነው ሞቱ" | ዕብራውያን 11፥13-16 ትርጓሜና ሐተታ | ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን | ሀልዎት አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የቀረበ | የካቲት ፲፯ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም | They Died in Faith | Solomon Abebe Gebremedhin

ความคิดเห็น • 17

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing word of God!

  • @mintugrace9008
    @mintugrace9008 หลายเดือนก่อน

    ሶልዬ፣ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለኹ! ብዙ ጸጋ ይጨመርልኽ።

  • @rahelshiferaw-ju9nj
    @rahelshiferaw-ju9nj หลายเดือนก่อน

    እንግዳ ነኝ

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 5 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ ፀጋ!!!ከሰበኩ አይቀር እንዲህ ነው።እንዲህ አይነት አገልጋዮችን የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @ermiyasgirma3989
    @ermiyasgirma3989 6 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ወንጌላውያን መካከል እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰውን ስለሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @bettyterfe6816
    @bettyterfe6816 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wendime Tebarekilgn
    tsega yibzalhi dink melikt

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አንተን ስለሰጠን ስሙ ይመስገን::

  • @kalebaddis-og
    @kalebaddis-og 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር ሰሌ፡፡ አምነን እንደጀመርን፣ እዚህም እንደደረስን፤ አሜን -አምነን መሞት/መፈፀም ይሁንል ፡፡❤

  • @LemaSenbeta
    @LemaSenbeta 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ስለሆነው የጌታ መልዕክት እግዚአብሔር ይመስገን:: ሰልዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ; ይጨምርልህም❤❤❤

  • @legessedjiloofficial7108
    @legessedjiloofficial7108 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ሶልዬ!

  • @abigailsolomon8803
    @abigailsolomon8803 7 หลายเดือนก่อน

    Hope awakening message! I thank God about you, Pastor Sol.

  • @ashujajura
    @ashujajura 7 หลายเดือนก่อน

    እንግዳ ነኝ!

  • @tekalignmulisa8138
    @tekalignmulisa8138 7 หลายเดือนก่อน

    ሶላዬ በጣም ነዉ የምወድህ፤ እኔ የትኛውንም ትዮሎጂ አልተማርኩም፤ ግን ቤ/ክርስትያን የመፅሃፍ ቅዱስን እስራኤል አልተካችም የምለውን ማመን አልቻልኩምና ምን ትጦቁመኛለክ?? ስለቀና ትብብርክ እ/ር ይባርክህ።Baay'een sijaladha dhugaa❤❤❤❤❤❤

  • @yaneyerosen11-sy1up
    @yaneyerosen11-sy1up 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤

  • @getnetkifle-t4g
    @getnetkifle-t4g 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሶልዬ

  • @kalebaddis-og
    @kalebaddis-og 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር ሰሌ፡፡ አምነን እንደጀመርን፣ እዚህም እንደደረስን፤ አሜን -አምነን መሞት/መፈፀም ይሁንል ፡፡❤

  • @kalebaddis-og
    @kalebaddis-og 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር ሰሌ፡፡ አምነን እንደጀመርን፣ እዚህም እንደደረስን፤ አሜን -አምነን መሞት/መፈፀም ይሁንል ፡፡❤