ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያገር ልጆች ላይክ ሼር ይደረግ ❤👍
❤❤❤❤❤❤
አይ ስደት
ጀማል ያገሬ ልጅ በማርያም ደሰ ሲል
ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው ግን እናትህ የእኔ እናት እህት ሳትሆን አትቀርም ምንም የሚያለያቸው ነገር የለም ወላሂ ደጋግሜ ነው የማየው የምትለቀውን
አብሽርወንድም
የገጠር ልጂ በመሆኑ የሚደሰት ብቻ ላይክ አሊመት ቦጋለ የኔ ፍልቅልቅ
እኔበጣምደስየሚለኝ
እማየየየየ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ አያቴንአስታወስሺኝ
እዉነትነዉ
በማርያም ለአገራቺን ያብቃን ዉይ ስደት
አሁን ገጠር መወለድ ምኑ ደስይላል
አላህ ይረሀማት እናቴን አስታወሽኝ2014 ወደማይቀረዉ ሄደችብኝ ታህሳስ 28ያረብ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ💔😭😭😭🤲🤲🤲
አላህ ይራሀመቸው የኔ ውድ ሁላችንም አንቀርም ከዛ እሽ 💦💦💦💦💦💦
@@FatumaMustefa አሚን የኔ እህት💔😭🤲
አላህበጀነት ያገነኚን እኔስተቃጠልኩ አላስታምምኮት አልቀበርኮት የዛሬአመት ጥላኛ ሄደቺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይራህማት ውዴ ዱአ አረጉላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይዘንላቸው
ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፍቀው😢 በላይክ አሳዩኝ በአላህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ፉፈ እደነሺልኝ አየሺ የገጠር ለዛ
ደምሪኝ እማ❤❤
@@መሬምቅመሟይትዩብደምሪኝ እማ በቅንነት❤❤❤
እኔወላሂ😢😢😢😢
የገጠር ሰው እኮ ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ንፁህ ምግብ ነው የሚበላው የታደለ ሁሉ ከጒሮው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንዴኔ የገጠር ጎመን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤ አቤት ሥወደው
የእኔ እናት ስወዳት እኮ ፈገግታ ደስ ሲል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቼው ጎመን ወጥ ስወድ የአላህ ዱባ ወጥ ነው የማልወደው ዱባ ወጥ ሲሰራ እቤት እንጀራየን ሰሀን ላይ አድርጌ አጎቴ ቤት ሄጅ ወጥ አድርጉልኝ እላለሁ እናቴ ቀላጤ ቀምጣ ትላለች😅
የዱባወጥ ቀምሽም አላውቅ
እምዬ የአገሬ የዋህወገኔ ባህሉልዩ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምያምጣልን❤❤❤❤ ጀማል ወድማችን እናመሰግናለን
ወላሂ ሺ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል አድርግህ ነበር ምርጥ ቤተስብ i Love you ገጠር
@@Tossatube. እሽ ወንድማችን አይዞህ በርታ ያገሬ ልጂ
እናቴ እጅሽ ናፈቀኝ ታዳ አሁን እንደዝህ አይሰራም እያልን እኛ እናቃለን ማለት መጣ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀመልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የኩበቱ ሽታ ፍቅር ነው ገጠር ማርያምን ሳማ ነበር በገብስ ዱቄት የማውቀው ጎመንም ይሰራል ለካ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት❤
የምር ዝናብ መመታት አምሮኛል ኡኡኡ ፍትህ ለስደተኞች ያረብ እሪዝቃችንን በሀገራችን
ክክክክአሰቅሺኝ አሚን ያረብ አሏህ ኸይሩን ያምጣልንንን
😂❤
አሚንን
እኔ እኮ ጓደኞች ሲመጡ አይች ነው የመጣሁት 😭😭
አሜን
ማሻ አላህ❤❤❤ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉኮ ሁሉ ከደጃችንንንን የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ❤
እናት እኮ ለልጅ የማትሆነው ነገር የለም እረጅም እድሜ ና ጤና ለናቶች
ጀም ምርጥ ሠው በራሳቸው ቻናል ይለቀቅልን🥳🥳🥳 እነሡም ይደጉ የምትሉ 💪
የገጠር ልጅ ነኝ ማሸአላህ 😢😢😢😢ትዝታየ ከስደት እደገባሁ የባሌ እናት ያበሎኝ ስጋ መቸም አርሳው ❤❤❤እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤
ደጉ ባለሀገሩ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምህን በርታ ሀገራችን እኮ ብዙ ነገር አላት አምላክ ሰላሙን አንድነቱን ያምጣልን የሚጠቀምባት ሳይሆን የሚጠቅማት መሪ አምላክ ይላክልን❤
አሁን ያለው መሪ ምን አርገሺ
ይሄንን ጓመን ለመብላት ስል ገልሻ መሄድ አለብኝ ሀገር ስገባ እናት አለም ኑሪልን ደስ ሲል መሻአላህ
አተክሊወም ቁርጥ አርገሽ ብተክሊዉ ዝብሎ ይለምዳል
ለምን እናተጋ የለም
@@MadenaUae-lw9wyከየት ነዉ የሚገኘዉ ምድነዉ ስሙ በአላህ ካወቅሽዉ
@@sdam3181 አባጀን ጎመን ነው እሚባለው
@@sdam3181 አይዴርቄ ነዉ የሚባለዉ ገባየም ከሄድሽ በክረምት ያመጣሉ የት ነሽ አንች
አይይይይ ናፍቆቴ ጨመረ እናት አለሜ😢😢😢በስልክም ካወራሁ ቆየሁ እኔስ😢 ቅሞችዬ እናቶቻችንን አሏህ ይጠብቅልን በላም ያገናኘን❤❤
ለምን የት ሀገር ሁናብሽ
@@afif3932 ቀጥታ መደወል አልችልም ዳታ አይሰራም😢😢😢
@@AminaYoussef-c1r መሥመርም አይሠራም እደ
እኔገን ወላሂ እነዚህ እደልጅ እንትን አባቱን የሚወድ አላየሁም❤❤❤❤❤
አይ እርጎው ነገር ምራቄን መዋጤ የባሌናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ላበባየ የምትይው ነገር ይናፍቀኛል ድጋሜ በሰላም በጤና አላህ ያገናኝን
ገጠር ሁሉ ነገር ፍሪሽ ገጠር መወለድ መታደል ነው
😂
ወላሂ እንጀራም ምንም አያምረኝ ግን ግመን በዘይት ብቻ ጠበስ አርጎ መብላት እንደት እደምወድ ነበር አሁንም ጣሙ አፌ ላይ አለ ማሻአላህ በልአፊያ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔብጤ. ኢንሻአላህ እንበላለን
አይይይትዝታ
የኔ ብጤ😅
እኔስያማረኝ የቋጣስጊጅጋ
መታደል ነዉ ፈገግታ የማይለያት የኔናት እድሜእና ጤና ይስጠሽ
ጎመን ከመውደደ የተነሳ የዛሬ አመት የወንድሜ ሚስት ምን ልስራልሽ ስትለኝ ጎመን አልኳት መሳቄያ አረጉኝ እረጂም እድሜና ጤና ለአለም እናቶች በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልፎ አልፎ ዝግጂትህን እከታተላለሁ ጥሩ ነው!!ቀላል ሆኖም ግን ጠቃሚ!!በ ጉልቻ የሚነደው እሳት ሙቀቱ ሴትያዋን ያቃጥላል# እንዲሁም ጭስ ለጤና ጎጂ ስሆን ብዙ እንጨት ይጨርስል ወዘተሆኖም ግን ወደ ግድግዳው ጠጋ ተደርጎ እና የጭስ ማውጫ ትቦ በጭቃ በመስራት ልክ በድስት ልክ ዙሪያውን ከቦ እሳቱ ሁሉም ወደ ድስቱ እንዲሆን ተደርጎ ጉልቻ ቢሰራ ጠቃሚ ነው!!!ምግብ በሰሎ ሲያበቃ ፍም ስለሚኖረወ ለምደጃ ከሰል ይኖረዋል!!ይህ ቀላል ሊሰሩት ይችላሉ አስረዳቸው!!በሚቀጥለወ ግዜ እንጨት ቆጣቢ ምድጃ ሰርትህ አሳያን!!🎉ሰላም🎉🎉🎉🎉🎉
እላህ እድሜሽን ያርዝመው የጀም እናት ቁርጥ እናቴን
ማሻ አላህ ዝናብ እና ዳመና የናፈቀው ማነው ግን ቦለቅታውን አልወደውም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወላሂእኔ❤❤
እፍፍፍፍ😢እኔ ሰርጅቶኝ አሁን ደንዝዣለሁ በናፍቆት ተቃጥየ
ፈገግታዋ ቁርጥ አያቴን እድሜ እና ጤና የስጥሽ የኔናት❤❤❤❤😢😢
አይይይ የገጠር ሰውኮ የዋህ ነው እግዳ ተቀባይ ሰው ወዳድ ደጉ ወገኔ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ታድዬ ማሚዬ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሺ 🥰🥰🥰
😢😢😢 ይህ ሂወት እደት እደናፈቀኝ ቅዝቃዜው ለምንለሙ ለዛው ንፋሱ ዝናቡ እህህህህ ያለው ሰላምኮ ወይኔ አላህዋ ለዚህ አብቃኝ ያረቢ በሰው ሀገር እዳታስቀረኝ 😢😢💔💔😥😥
የኔ ናትእጅሽ አይጣ እናቴን አስታወሽኝ እድሜ ከአፌጋ ያረብ
እናት አለሜ ናፍቆቴ አሁንስበናፍቆት መነመንኩኝ😢😢😢😢እናቴን አስታወሱኝ እናት ሽ አመት ኑር
😢😢 ወላሂ እኔም አልቻልኩም ኢላሂ እድሜአቸውን ያርዝምልን ስደት በቃ ይበለን ናፍቆት ለካም አቅም ይጨርሳል
አሚን
@@Emuuser-cz7qs7pv3v አሚን የኔ ዉድ ቀላል አቅም አጣንዴ ብቻ ደህና ይሁኑልን😢😢
አሚን❤
ዉድእኔምእናቴናፍቃኛለች አይይስደትአሁደሞወልጃለሁልጀንአደትጨክኘልላካትእደዉሆደንብርድብርድይለኛል አረዳብቻአልሀምዱሊላሂሁሉምለበጎነዉ አዞችሁአላህደህናያድርግለን🌹🌹🌹
ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት እያየን በናፍቆት መቃጠል ብቻ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ደምሪኝ እማ በቅንነት❤❤❤
በጣምንምምንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
@@Love-if4qj እሽደምሬሻለሁ
የኔ እናት እድሜቹህ ይርዘም እናቴን መሰሉኝ አስተያየቴ ካሜራ ስትቀርፁ ወደሰወቹ በጣም አታቅርቡ
የኔ እናት ፈጣሪአምላክ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት አቀማመጣችው ብቻ ሲያምር
የገጠረ ትውስታ ማሻአላህ ገጠረነት መታደል ነው
ጀሙ እንተዋወቅ ሰመጣ የናትህን ጎመን መመገብ አማረኝ እናትዬ እጂሺ ሲጥም እኮ😢😢❤
የእኔ እናት እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም እናቴ ናፍቃኛለች እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ3 ወር በኋላ ከእናታለም ጋ ነኝ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ የገጥር ኑሩ ድስ ይለኛል ቤትስቡችህን አላህ እድሚና ጤና ይስጣችሁ ግን ያልገባኘ ነገር ጉምን በዱቂት ይስራልዲ አስርዱኘ❤❤❤😅
ቃናውና ሽታው የጎመኑ ሽታ፤ጋራውን አዙሮ ጠራብኝ ትዝታ፡፡
የኔ ውድ እናት ነበርች እዲህ አርጋ የምሰራልን ዛሬ ግን ላትመልስ ሄደች😢😢😢
አሰራሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እኛ ጋር ጎመኑ ተከትፎ በውሃ ገንፈል ተደርጎ ይጨመቃል ከዛ ሽንኩርት በዘይት ተቁላልቶ ጎመኑ ይገባል ከዛ ቃሪያ ሊወጣ ቅቤም ይጨመራል ዱቄት አይጨመርም
የጎመኑ አይነት ስለሚለያይ ይሆናል እኛም እንደዛ ነው
@@ktube8920 የጎመኑ አይነት ሳይሆን አሰራሩ በየ ቦታው ይለያያል የበቆሎ ዱቄት የሚጨምሩ አሉ ሽሮ የሚጨምሩ አሉ ይኸ በገብስ ዱቄት ነው ያው በየ ቦታው ይለያያል ማለት ነው እኛ ወይ ብቻውን ተጠብሶ ወይም በስጋ ብቻ ነበር የማውቀው ሁሉም ጡሩ ነው እንደየ ባህሉ
😅
የኔ ልእልት እናት ማሻአላህ ልክ እደኔናት ናት ወላሂ ሽ አመት ኑሪ ያረብ ለናቴ እረጂምድሜ በጤና አኑርልኚና ውለታዋል ልክፈል ለሁሉምናት እረጂምድሜ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረከረህማን የኔ ዉድ እናት ረጂም እድሜ ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ግንኮ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ
የአላህ ቅናት ሞትኩኝ እናቴ ብትኖር የምፈልገዉ ስርታ ትቀበለኝ ነበር አዳታደልኩም አሁን ላይ አጣሆት ቀናሁባችሁ
ማርያም እናቴ ናፍቃኛለች 6ወሬ ካወራኋቸው በክረምት ከስራ መልስ ምግብ አብስላነበረ የምጠብቀን 😢በናፍቆት ብዛት መነመንኩ😢😢😢😢
ወላሂ እኔም እዳችዉነኚ
እናቴን ትመስለኛለች ሳየት እበየ ይመጣል ምን ይሻለኛል እድሜና ጤና ይስጥልኚ ያረብ እፍፍፍፍ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል ተፈጥሮ ለምለም ስዎች እንዴት ደስ ይላሉ መሻአላህ እንደዚህ አይነት ነገሮች አቅርቢልን ገጠር ንሮ እሽ እናመስግናለን በርች ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያኔን መልቃስ ምን ይሉታል ረጅም እድሜ አለይ ያኑርሽ መሚዬ😢😢❤❤❤❤❤
ወላህ በአለፈው አመት ሳማ እሚባልውን ስሰሩ አይቸ መብላት አመረኝ ጀም ስመጣ ሀሊመት ቤት ወስደህ አብላኝ ልመጣ አንድ ወር ነው የቀረኝ ባየው ሀገሩን ደስ ይለኛል ወላሂ
በደስታ ❤
የትነሸ አብረን እንሂድ እኔ ጥቅምት እገባለሁ የነጀማል ሀገር ደሞ በጣም ሚያምር አረጎዴነው
@@Ty23r እኔም ከመስከርም 20 በሁላ እገባለሁ ወላሂ ኢንሻአላህ
@@Tossatube.ኢንሻአላሂ
አቤት እናትነት ሴትነት ዉድቷ ሀገሬ ናፍቀሽኛ እናቴ ናፈቀችኝ
የድሮ እናቶች እኮ ጠካራ ጥቁ ቅናቸው ያሁኖቹ አረብ ሀገር ጉልበታች ያልቃል ሀገርስንገባ አንችልም
ማሻ አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እኔም እናቴ እንዲህ እየሰራች ነበር የምታበላን ❤❤
ገጠርነትእኳ መታደልነው የኔእናት እድሜና ጤናይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ጋሽ ጀማል አንድ ቀን ደሞ ማሽላ ወይሞ በቀሎእይጠበሳቹህ አስጎብኙኑ ናፍቆኛል
ማሻላ የለም እሱ አገረ
@@fethabsr ወላሂ
@@EbrahimBashir-j2b አገራቸው ደጋ ነው አተር ምናምን ባቄላ ገብስ ነው የመዘራወሰ ብርዳማ ስለሆነ
@@ktube8920አለ ብለዋል ወደነሱ አካባቢ ወደ ገልሻ አካባቢኮ አለ ይመሥለኛል ጉጉፍቶና ጠባሢት ዳጅ ወሌ ነው የሌለዎ
የኔ እናት እማ ሁሉም ያምርባቺኋል ለእማ ስል ላይክ አርጌ አለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የገጠር ልጅ በመሆኑ ደስተኛ ነንንን ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤
ጀማል ብሩክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
እዋይ ደሰ ኩብሉካ ሰድራና አዘኪረሙና❤❤❤
እዉይ የኔ እናት እናቴን ትዝ አስባልሽኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡህ ደርባባ እናት የሀገር ቤት ትዝታ ሁሉ ከደጁ ሁሉ ከጎሮ ሁሉ ከቁየ ማን እንደ ሀገር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን ❤❤❤
ከተሜዉከተሜዉ በብርጭቆዉ ገጠረዉ በብላሲቲክ አዉቀዋል እናታቺን ኑሮዉን😂😂😂❤❤እድሜናጤና ይስጣቺሁ ጀም ከነቤተሰቦቺህ
እደት አየሽው ተመልሸ አየሁት ብርጭቆ መሆኑን😂😂
እዴት ደስ ይላል የዱሩዉ ትዝ አቡነ ምን ያረጋል አሁን ሁሉም ልቅምቅም ብለዉ ከተማ ገቡ ከተማ ምንም የለምን
እድሜና ጤና ይስጥሺ እናታችንንንንን ግን ጀማል የሆነች ልጅ ኢተርቢ አርጋት ብልህ እቢ አልክ ስው ትመርጣለህ
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችን እየተጠባበኩህ ነበር ሽር ❤🎉
❤❤❤❤❤የኔ እናት የገጠር ውበቱ ኡፍፍፍፍ
ማሻአላህ ሡምር❤❤❤
ማሻአሏህ ማዘር ቁርጥ እናቴን ትመስላለች ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ያኔ ዉድ እነት እጅሽ ይበረክ ምርጥ ሙያ አነሰዉ በጎመን ዱቄት ስጨመር ያመጀመረዬነዉ ያዬሁት እሸ አለህ አጋር ስጋበ ኤሄን ብድኦ ያዬሁ እሰረለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
የኒ እናት አፋቸው ሲጣፍጥ ቤተሰቦቼን አስታወሱን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
እረ በድንችም በስጋም ትሰራ ነበር ጎመን ጥብሷማ ራቀችኝ እጂ ማም በጣም ነው የማመሰግነው የናፈቀኝ ነገር እናቴ የምትሰራው ጎመንና ሸሆታ ነው 8:56
የግጥርጉምንብጥምይምራልእማማኑሩልን
አባቴ የባለሙያ ድስት ከወዙ ያስታዉቃል ይላል የድስት ወጥ እንደት እንደናፈቀኝ
እኔስ ብትይ ትዝታ ግጣሙን እየሠበርኩ እናቱ ይቀር ነበር
ማሻ አላህ ገጠር እኮ ሁሉ ነገር በሽበሽ ነው አልሀምዱሊላህ የገበሬ ልጂ ነኚ ያውም ያርሳደሩው
ይህ ነዉ እንግዲ Content creation ማለት original natural relatable tank u very much
ማሻአሏህ ሲያምር አሏህ ይጠብቃችሁ እሥኪ ደሞ በገልሻ ወደታች አይስኩሉን ጨምሮ ወደ ወደ ለቆጭ ካርቱ መድቦ ያለውን ቦታ አሣየኝ ከቻልክ በተረፈ ጠክር 🌹🌺🌹🌺🌹🌺💐🌺🌹🌺💐
ያሰላም ወሏሂ ናፍቆኛል አሏህ አገራችነን ሰላም አድርጎልን የሰው አገር በቃችሁ ብሎን በአገራችን ላይ ከቤተሰብ ጋር ተብቃቅተን የምንኖርበትን ሃያት ይወፍቀን ሌላው ቀርቶ ዳመናው ዝናቡ ሁሉም ነገር ይናፍቃልማሚዬ አሏህ እረጅም እዲሜ ከአፊያ ጋር ይስጥልን
እረ ማሻ አላህ የእናቴን ጎመን አስታወሱኝ😢😢 ግን ጎመን በዱቄት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር የኔ እናት በደንብ ታበስልና ልክ እንዴ ሳማ በፉርቴ ትመታዋለች ግን ሽኩርቱን መጀመሪያ አብራ ታበስለዋለች በደቃቁ ከትፋ ከዛ በፉርቴ ይመታና ከላይ የማጥቆሪያ ቅመም ብሎም ቅቤ ይገባበታል ቃሪያ ትንሽ አዋዜ በቃ ሲጣፍጥ ወላሂ ያው ግን እናቴ ትንሽ ከተማ ቀመስ ነች❤❤❤
❤ተመስጭ ነው የዬውት እነተችን አላህ ይጠብቅልን አቀረብዎቹም እነመስግነለን
አይይይይይይ😢😢😢ትዝታ❤❤❤እንወድሻለን ሚሚየ ስላሣያችሁን ከልብናመሠግናለን😢❤❤❤
አይ ደጉ ህዝቤ ከቤተሰብጋ እድህ ሰብስብ ብሎ ባአድ ማአድ መብላት ደስ ሲል ማዘርየ እጀዎት ይባረክ ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል ❤❤❤
ወለዬዎች ለካ እንዲህ ፍሬሽ ነገር እየበላችሁ ነው ቆንጆ የሆናችሁት:: እርጎው ገብሱ ጎመኑ 👍👍👍
ሲያጠቅሱ እኔእፍእላለሁ አይመጃጃል ማሻአሏህ ብልአፍያ በተረፈ በቀኛችሁ ብጠጡ ጡሩነበር ሁለታችሁ ትናንሾቹ በቀኛችሁ ገደፍ እያረጋችሁነዉ የጠጣችሁት ትላልቆቹ ምንነካቸዉ እኛኮ እናቶቻችን ሲያሳድጉን በግራ ስንጠጣ ይቆጡንነበር
እናትህ እንደ እኔ ሳቂታነች ሰወዴት ❤❤አይዬ ደሞ ጨዋታቸው ደሰ ይለኛል ተባረክ ጀሙ❤❤❤❤እድለኛነህ
ማሻአላህ. ጎመኑ ሲያምር. ኡፍ. የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
ስወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይ ጎመን እንዴት እንደናፈቀኝ ከስጋ ጎመን ነው እምወደው ብዙጌዜ ሱቅ ሄጀ አጣሁ የኔ እናት ውድድድድ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ልጆች ተው አታስቀኑኝ ገጠር አትወስዱኝም😭😭😭😭ከተማ መወለዴን ጠላሁት
ወይኔ።ደስሲል።በጣም።ቆንጆ።ለምለም።ቦታ።የት።ከተማ።ነው።ወይኔ።ሰላም።በመጣና።ባየሁት።ገጠሩን።ኢትዮጵያዬዬዬዬዬ።ኑሪልኝ።እስካይሽ።ተባረኩልን።ኢትዮጵያዬ
መሻአላህ አላህ አፊያ ያድርግላችሁ ትዝ አለኝ ሀገሬ🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ቆሎስወድ ትዝታየን አመጣህብኝ አቢዋ እድግበል የኔማር
ስታምሩ ማሻአላላ ኑሩልን የናፈቀንን አሣያችሁን ያደግንበትን ውይ ገር ደስ ሲል ጀምየ አባትህንም እናትህንም አላህ ያቆይልህህ
የኔ እናት አይ ትዝታ 🎉ባለሞያ ናቸው አቦ ሽንኩርት አከታተፍ ተማሩ
ወላሂ እንደ ጎመንና ሽሮ እምወደው የለም ማሻአሏህ
ምድጃዉ ግን እንደላቀች ምድጃ ቢሰራለት።ማለትም ዙሪያቸውን በሸክላ ወይም በጭቃ ቢደረግ ማገዶ ይቆጥባል ሙቀትም ስለማይባክን በትንሽ ማገዶ ይበስላል።
የኔወንድም ታባትሕጎን ቁጭብለሕ ስትበላ ደስማለትሕ ማሻአላ እኔስ በ5አመቴነዉ አባቴን ያጣሑት😢😢አልሐምዱሊላ አለኩሊሐል በሥ::
አይይይይይስዴት ወይኔ በአሏህ ሲያምር ኧረ አሏህዬ መልሰኚ አገሬ አንተ ያሰብክልኚንና የሚበጄኚን አሟልተህ ያአሏህ የኔእናት አሏህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሺ
ውይይ ሥወዳችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አናቴን ትመስላለች ልቤ ዴነገጠ እማ ክፉሽኝ አያሰማኝ ያንች መኖር እሚያመኖረኝ ዴስታሽ እሚያስዴስተኝ ስዴተኛዋ ልጅሽ እወድሻለሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ማሻአላህ ብል አፊያህ ጎመን እደዚህ ይወፍራል እደ እኔ አላቅም እደዚህ አይነት ኮመን የመጀመሪያ እያየሁ ነዉ
ያገር ልጆች ላይክ ሼር ይደረግ ❤👍
❤❤❤❤❤❤
አይ ስደት
ጀማል ያገሬ ልጅ በማርያም ደሰ ሲል
ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው
ግን እናትህ የእኔ እናት እህት ሳትሆን አትቀርም ምንም የሚያለያቸው ነገር የለም ወላሂ ደጋግሜ ነው የማየው የምትለቀውን
አብሽርወንድም
የገጠር ልጂ በመሆኑ የሚደሰት ብቻ ላይክ አሊመት ቦጋለ የኔ ፍልቅልቅ
እኔበጣምደስየሚለኝ
እማየየየየ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ አያቴንአስታወስሺኝ
እዉነትነዉ
በማርያም ለአገራቺን ያብቃን ዉይ ስደት
አሁን ገጠር መወለድ ምኑ ደስይላል
አላህ ይረሀማት እናቴን አስታወሽኝ
2014 ወደማይቀረዉ ሄደችብኝ ታህሳስ 28ያረብ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ💔😭😭😭🤲🤲🤲
አላህ ይራሀመቸው የኔ ውድ ሁላችንም አንቀርም ከዛ እሽ 💦💦💦💦💦💦
@@FatumaMustefa አሚን የኔ እህት💔😭🤲
አላህበጀነት ያገነኚን እኔስተቃጠልኩ አላስታምምኮት አልቀበርኮት የዛሬአመት ጥላኛ ሄደቺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይራህማት ውዴ ዱአ አረጉላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይዘንላቸው
ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፍቀው😢 በላይክ አሳዩኝ በአላህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ፉፈ እደነሺልኝ አየሺ የገጠር ለዛ
ደምሪኝ እማ❤❤
@@መሬምቅመሟይትዩብደምሪኝ እማ በቅንነት❤❤❤
እኔወላሂ😢😢😢😢
የገጠር ሰው እኮ ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ንፁህ ምግብ ነው የሚበላው የታደለ ሁሉ ከጒሮው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እንዴኔ የገጠር ጎመን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤ አቤት ሥወደው
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የእኔ እናት ስወዳት እኮ ፈገግታ ደስ ሲል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቼው
ጎመን ወጥ ስወድ የአላህ ዱባ ወጥ ነው የማልወደው ዱባ ወጥ ሲሰራ እቤት እንጀራየን ሰሀን ላይ አድርጌ አጎቴ ቤት ሄጅ ወጥ አድርጉልኝ እላለሁ እናቴ ቀላጤ ቀምጣ ትላለች😅
የዱባወጥ ቀምሽም አላውቅ
እምዬ የአገሬ የዋህወገኔ ባህሉልዩ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምያምጣልን❤❤❤❤ ጀማል ወድማችን እናመሰግናለን
ወላሂ ሺ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል አድርግህ ነበር ምርጥ ቤተስብ i Love you ገጠር
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. እሽ ወንድማችን አይዞህ በርታ ያገሬ ልጂ
እናቴ እጅሽ ናፈቀኝ ታዳ አሁን እንደዝህ አይሰራም እያልን እኛ እናቃለን ማለት መጣ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀመልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አቤት የኩበቱ ሽታ ፍቅር ነው ገጠር ማርያምን ሳማ ነበር በገብስ ዱቄት የማውቀው ጎመንም ይሰራል ለካ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የምር ዝናብ መመታት አምሮኛል ኡኡኡ ፍትህ ለስደተኞች ያረብ እሪዝቃችንን በሀገራችን
ክክክክአሰቅሺኝ አሚን ያረብ አሏህ ኸይሩን ያምጣልንንን
😂❤
አሚንን
እኔ እኮ ጓደኞች ሲመጡ አይች ነው የመጣሁት 😭😭
አሜን
ማሻ አላህ❤❤❤ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉኮ ሁሉ ከደጃችንንንን የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እናት እኮ ለልጅ የማትሆነው ነገር የለም እረጅም እድሜ ና ጤና ለናቶች
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀም ምርጥ ሠው በራሳቸው ቻናል ይለቀቅልን🥳🥳🥳 እነሡም ይደጉ የምትሉ 💪
የገጠር ልጅ ነኝ ማሸአላህ 😢😢😢😢ትዝታየ ከስደት እደገባሁ የባሌ እናት ያበሎኝ ስጋ መቸም አርሳው ❤❤❤እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ደጉ ባለሀገሩ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምህን በርታ ሀገራችን እኮ ብዙ ነገር አላት አምላክ ሰላሙን አንድነቱን ያምጣልን የሚጠቀምባት ሳይሆን የሚጠቅማት መሪ አምላክ ይላክልን❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አሁን ያለው መሪ ምን አርገሺ
ይሄንን ጓመን ለመብላት ስል ገልሻ መሄድ አለብኝ ሀገር ስገባ እናት አለም ኑሪልን ደስ ሲል መሻአላህ
አተክሊወም ቁርጥ አርገሽ ብተክሊዉ ዝብሎ ይለምዳል
ለምን እናተጋ የለም
@@MadenaUae-lw9wyከየት ነዉ የሚገኘዉ ምድነዉ ስሙ በአላህ ካወቅሽዉ
@@sdam3181 አባጀን ጎመን ነው እሚባለው
@@sdam3181 አይዴርቄ ነዉ የሚባለዉ ገባየም ከሄድሽ በክረምት ያመጣሉ የት ነሽ አንች
አይይይይ ናፍቆቴ ጨመረ እናት አለሜ😢😢😢በስልክም ካወራሁ ቆየሁ እኔስ😢 ቅሞችዬ እናቶቻችንን አሏህ ይጠብቅልን በላም ያገናኘን❤❤
ለምን የት ሀገር ሁናብሽ
ለምን የት ሀገር ሁናብሽ
ለምን የት ሀገር ሁናብሽ
@@afif3932 ቀጥታ መደወል አልችልም ዳታ አይሰራም😢😢😢
@@AminaYoussef-c1r መሥመርም አይሠራም እደ
እኔገን ወላሂ እነዚህ እደልጅ እንትን አባቱን የሚወድ አላየሁም❤❤❤❤❤
አይ እርጎው ነገር ምራቄን መዋጤ የባሌናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ላበባየ የምትይው ነገር ይናፍቀኛል ድጋሜ በሰላም በጤና አላህ ያገናኝን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ገጠር ሁሉ ነገር ፍሪሽ ገጠር መወለድ መታደል ነው
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
😂
ወላሂ እንጀራም ምንም አያምረኝ ግን ግመን በዘይት ብቻ ጠበስ አርጎ መብላት እንደት እደምወድ ነበር አሁንም ጣሙ አፌ ላይ አለ ማሻአላህ በልአፊያ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔብጤ. ኢንሻአላህ እንበላለን
አይይይትዝታ
የኔ ብጤ😅
እኔስያማረኝ የቋጣስጊጅጋ
መታደል ነዉ ፈገግታ የማይለያት የኔናት እድሜእና ጤና ይስጠሽ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጎመን ከመውደደ የተነሳ የዛሬ አመት የወንድሜ ሚስት ምን ልስራልሽ ስትለኝ ጎመን አልኳት መሳቄያ አረጉኝ እረጂም እድሜና ጤና ለአለም እናቶች በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አልፎ አልፎ ዝግጂትህን እከታተላለሁ ጥሩ ነው!!
ቀላል ሆኖም ግን ጠቃሚ!!
በ ጉልቻ የሚነደው እሳት ሙቀቱ ሴትያዋን ያቃጥላል# እንዲሁም ጭስ ለጤና ጎጂ ስሆን ብዙ እንጨት ይጨርስል ወዘተ
ሆኖም ግን ወደ ግድግዳው ጠጋ ተደርጎ እና የጭስ ማውጫ ትቦ በጭቃ በመስራት ልክ በድስት ልክ ዙሪያውን ከቦ እሳቱ ሁሉም ወደ ድስቱ እንዲሆን ተደርጎ ጉልቻ ቢሰራ ጠቃሚ ነው!!!
ምግብ በሰሎ ሲያበቃ ፍም ስለሚኖረወ ለምደጃ ከሰል ይኖረዋል!!
ይህ ቀላል ሊሰሩት ይችላሉ አስረዳቸው!!
በሚቀጥለወ ግዜ እንጨት ቆጣቢ ምድጃ ሰርትህ አሳያን!!
🎉ሰላም🎉🎉🎉🎉🎉
እላህ እድሜሽን ያርዝመው የጀም እናት ቁርጥ እናቴን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ ዝናብ እና ዳመና የናፈቀው ማነው ግን ቦለቅታውን አልወደውም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወላሂእኔ❤❤
እፍፍፍፍ😢እኔ ሰርጅቶኝ አሁን ደንዝዣለሁ በናፍቆት ተቃጥየ
ፈገግታዋ ቁርጥ አያቴን እድሜ እና ጤና የስጥሽ የኔናት❤❤❤❤😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አይይይ የገጠር ሰውኮ የዋህ ነው እግዳ ተቀባይ ሰው ወዳድ ደጉ ወገኔ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ታድዬ ማሚዬ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሺ 🥰🥰🥰
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
😢😢😢 ይህ ሂወት እደት እደናፈቀኝ ቅዝቃዜው ለምንለሙ ለዛው ንፋሱ ዝናቡ እህህህህ ያለው ሰላምኮ ወይኔ አላህዋ ለዚህ አብቃኝ ያረቢ በሰው ሀገር እዳታስቀረኝ 😢😢💔💔😥😥
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔ ናትእጅሽ አይጣ እናቴን አስታወሽኝ እድሜ ከአፌጋ ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እናት አለሜ ናፍቆቴ አሁንስበናፍቆት መነመንኩኝ😢😢😢😢እናቴን አስታወሱኝ እናት ሽ አመት ኑር
😢😢 ወላሂ እኔም አልቻልኩም ኢላሂ እድሜአቸውን ያርዝምልን ስደት በቃ ይበለን ናፍቆት ለካም አቅም ይጨርሳል
አሚን
@@Emuuser-cz7qs7pv3v አሚን የኔ ዉድ ቀላል አቅም አጣንዴ ብቻ ደህና ይሁኑልን😢😢
አሚን❤
ዉድእኔምእናቴናፍቃኛለች አይይስደትአሁደሞወልጃለሁልጀንአደትጨክኘልላካትእደዉሆደንብርድብርድይለኛል አረዳብቻአልሀምዱሊላሂሁሉምለበጎነዉ አዞችሁአላህደህናያድርግለን🌹🌹🌹
ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት እያየን በናፍቆት መቃጠል ብቻ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ደምሪኝ እማ በቅንነት❤❤❤
በጣምንምምንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
@@Love-if4qj እሽደምሬሻለሁ
የኔ እናት እድሜቹህ ይርዘም እናቴን መሰሉኝ አስተያየቴ ካሜራ ስትቀርፁ ወደሰወቹ በጣም አታቅርቡ
የኔ እናት ፈጣሪአምላክ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት አቀማመጣችው ብቻ ሲያምር
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የገጠረ ትውስታ ማሻአላህ ገጠረነት መታደል ነው
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀሙ እንተዋወቅ ሰመጣ የናትህን ጎመን መመገብ አማረኝ እናትዬ እጂሺ ሲጥም እኮ😢😢❤
የእኔ እናት እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም እናቴ ናፍቃኛለች እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ3 ወር በኋላ ከእናታለም ጋ ነኝ❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወላሂ የገጥር ኑሩ ድስ ይለኛል ቤትስቡችህን አላህ እድሚና ጤና ይስጣችሁ ግን ያልገባኘ ነገር ጉምን በዱቂት ይስራልዲ አስርዱኘ❤❤❤😅
ቃናውና ሽታው የጎመኑ ሽታ፤
ጋራውን አዙሮ ጠራብኝ ትዝታ፡፡
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔ ውድ እናት ነበርች እዲህ አርጋ የምሰራልን ዛሬ ግን ላትመልስ ሄደች😢😢😢
አሰራሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እኛ ጋር ጎመኑ ተከትፎ በውሃ ገንፈል ተደርጎ ይጨመቃል ከዛ ሽንኩርት በዘይት ተቁላልቶ ጎመኑ ይገባል ከዛ ቃሪያ ሊወጣ ቅቤም ይጨመራል ዱቄት አይጨመርም
የጎመኑ አይነት ስለሚለያይ ይሆናል እኛም እንደዛ ነው
@@ktube8920 የጎመኑ አይነት ሳይሆን አሰራሩ በየ ቦታው ይለያያል የበቆሎ ዱቄት የሚጨምሩ አሉ ሽሮ የሚጨምሩ አሉ ይኸ በገብስ ዱቄት ነው ያው በየ ቦታው ይለያያል ማለት ነው እኛ ወይ ብቻውን ተጠብሶ ወይም በስጋ ብቻ ነበር የማውቀው ሁሉም ጡሩ ነው እንደየ ባህሉ
😅
የኔ ልእልት እናት ማሻአላህ ልክ እደኔናት ናት ወላሂ ሽ አመት ኑሪ ያረብ ለናቴ እረጂምድሜ በጤና አኑርልኚና ውለታዋል ልክፈል ለሁሉምናት እረጂምድሜ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ ተባረከረህማን የኔ ዉድ እናት ረጂም እድሜ ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ግንኮ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ
የአላህ ቅናት ሞትኩኝ እናቴ ብትኖር የምፈልገዉ ስርታ ትቀበለኝ ነበር አዳታደልኩም አሁን ላይ አጣሆት ቀናሁባችሁ
ማርያም እናቴ ናፍቃኛለች 6ወሬ ካወራኋቸው በክረምት ከስራ መልስ ምግብ አብስላነበረ የምጠብቀን 😢በናፍቆት ብዛት መነመንኩ😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወላሂ እኔም እዳችዉነኚ
እናቴን ትመስለኛለች ሳየት እበየ ይመጣል ምን ይሻለኛል እድሜና ጤና ይስጥልኚ ያረብ እፍፍፍፍ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል ተፈጥሮ ለምለም ስዎች እንዴት ደስ ይላሉ መሻአላህ እንደዚህ አይነት ነገሮች አቅርቢልን ገጠር ንሮ እሽ እናመስግናለን በርች ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያኔን መልቃስ ምን ይሉታል ረጅም እድሜ አለይ ያኑርሽ መሚዬ😢😢❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወላህ በአለፈው አመት ሳማ እሚባልውን ስሰሩ አይቸ መብላት አመረኝ ጀም ስመጣ ሀሊመት ቤት ወስደህ አብላኝ ልመጣ አንድ ወር ነው የቀረኝ ባየው ሀገሩን ደስ ይለኛል ወላሂ
በደስታ ❤
የትነሸ አብረን እንሂድ እኔ ጥቅምት እገባለሁ የነጀማል ሀገር ደሞ በጣም ሚያምር አረጎዴነው
@@Ty23r እኔም ከመስከርም 20 በሁላ እገባለሁ ወላሂ ኢንሻአላህ
@@Tossatube.ኢንሻአላሂ
አቤት እናትነት ሴትነት ዉድቷ ሀገሬ ናፍቀሽኛ እናቴ ናፈቀችኝ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የድሮ እናቶች እኮ ጠካራ ጥቁ ቅናቸው ያሁኖቹ አረብ ሀገር ጉልበታች ያልቃል ሀገርስንገባ አንችልም
ማሻ አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እኔም እናቴ እንዲህ እየሰራች ነበር የምታበላን ❤❤
ገጠርነትእኳ መታደልነው የኔእናት እድሜና ጤናይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጋሽ ጀማል አንድ ቀን ደሞ ማሽላ ወይሞ በቀሎ
እይጠበሳቹህ አስጎብኙኑ ናፍቆኛል
ማሻላ የለም እሱ አገረ
@@fethabsr ወላሂ
@@EbrahimBashir-j2b አገራቸው ደጋ ነው አተር ምናምን ባቄላ ገብስ ነው የመዘራወሰ ብርዳማ ስለሆነ
@@ktube8920አለ ብለዋል ወደነሱ አካባቢ ወደ ገልሻ አካባቢኮ አለ ይመሥለኛል ጉጉፍቶና ጠባሢት ዳጅ ወሌ ነው የሌለዎ
የኔ እናት እማ ሁሉም ያምርባቺኋል ለእማ ስል ላይክ አርጌ አለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የገጠር ልጅ በመሆኑ ደስተኛ ነንንን ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጀማል ብሩክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እዋይ ደሰ ኩብሉካ ሰድራና አዘኪረሙና❤❤❤
እዉይ የኔ እናት እናቴን ትዝ አስባልሽኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡህ ደርባባ እናት የሀገር ቤት ትዝታ ሁሉ ከደጁ ሁሉ ከጎሮ ሁሉ ከቁየ ማን እንደ ሀገር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ከተሜዉከተሜዉ በብርጭቆዉ ገጠረዉ በብላሲቲክ አዉቀዋል እናታቺን ኑሮዉን😂😂😂❤❤እድሜናጤና ይስጣቺሁ ጀም ከነቤተሰቦቺህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እደት አየሽው ተመልሸ አየሁት ብርጭቆ መሆኑን😂😂
እዴት ደስ ይላል የዱሩዉ ትዝ አቡነ ምን ያረጋል አሁን ሁሉም ልቅምቅም ብለዉ ከተማ ገቡ ከተማ ምንም የለምን
እድሜና ጤና ይስጥሺ እናታችንንንንን ግን ጀማል የሆነች ልጅ ኢተርቢ አርጋት ብልህ እቢ አልክ ስው ትመርጣለህ
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችን እየተጠባበኩህ ነበር ሽር ❤🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤❤የኔ እናት የገጠር ውበቱ ኡፍፍፍፍ
ማሻአላህ ሡምር❤❤❤
ማሻአሏህ ማዘር ቁርጥ እናቴን ትመስላለች ረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያኔ ዉድ እነት እጅሽ ይበረክ ምርጥ ሙያ አነሰዉ በጎመን ዱቄት ስጨመር ያመጀመረዬነዉ ያዬሁት እሸ አለህ አጋር ስጋበ ኤሄን ብድኦ ያዬሁ እሰረለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኒ እናት አፋቸው ሲጣፍጥ ቤተሰቦቼን አስታወሱን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እረ በድንችም በስጋም ትሰራ ነበር ጎመን ጥብሷማ ራቀችኝ እጂ ማም በጣም ነው የማመሰግነው የናፈቀኝ ነገር እናቴ የምትሰራው ጎመንና ሸሆታ ነው 8:56
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የግጥርጉምንብጥምይምራልእማማኑሩልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አባቴ የባለሙያ ድስት ከወዙ ያስታዉቃል ይላል የድስት ወጥ እንደት እንደናፈቀኝ
እኔስ ብትይ ትዝታ ግጣሙን እየሠበርኩ እናቱ ይቀር ነበር
ማሻ አላህ ገጠር እኮ ሁሉ ነገር በሽበሽ ነው አልሀምዱሊላህ የገበሬ ልጂ ነኚ ያውም ያርሳደሩው
ይህ ነዉ እንግዲ Content creation ማለት original natural relatable tank u very much
ማሻአሏህ ሲያምር አሏህ ይጠብቃችሁ እሥኪ ደሞ በገልሻ ወደታች አይስኩሉን ጨምሮ ወደ ወደ ለቆጭ ካርቱ መድቦ ያለውን ቦታ አሣየኝ ከቻልክ በተረፈ ጠክር 🌹🌺🌹🌺🌹🌺💐🌺🌹🌺💐
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያሰላም ወሏሂ ናፍቆኛል አሏህ አገራችነን ሰላም አድርጎልን የሰው አገር በቃችሁ ብሎን በአገራችን ላይ ከቤተሰብ ጋር ተብቃቅተን የምንኖርበትን ሃያት ይወፍቀን ሌላው ቀርቶ ዳመናው ዝናቡ ሁሉም ነገር ይናፍቃል
ማሚዬ አሏህ እረጅም እዲሜ ከአፊያ ጋር ይስጥልን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እረ ማሻ አላህ የእናቴን ጎመን አስታወሱኝ😢😢 ግን ጎመን በዱቄት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር የኔ እናት በደንብ ታበስልና ልክ እንዴ ሳማ በፉርቴ ትመታዋለች ግን ሽኩርቱን መጀመሪያ አብራ ታበስለዋለች በደቃቁ ከትፋ ከዛ በፉርቴ ይመታና ከላይ የማጥቆሪያ ቅመም ብሎም ቅቤ ይገባበታል ቃሪያ ትንሽ አዋዜ በቃ ሲጣፍጥ ወላሂ ያው ግን እናቴ ትንሽ ከተማ ቀመስ ነች❤❤❤
❤ተመስጭ ነው የዬውት እነተችን አላህ ይጠብቅልን አቀረብዎቹም እነመስግነለን
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አይይይይይይ😢😢😢ትዝታ❤❤❤እንወድሻለን ሚሚየ ስላሣያችሁን ከልብናመሠግናለን😢❤❤❤
አይ ደጉ ህዝቤ ከቤተሰብጋ እድህ ሰብስብ ብሎ ባአድ ማአድ መብላት ደስ ሲል ማዘርየ እጀዎት ይባረክ ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወለዬዎች ለካ እንዲህ ፍሬሽ ነገር እየበላችሁ ነው ቆንጆ የሆናችሁት:: እርጎው ገብሱ ጎመኑ 👍👍👍
ሲያጠቅሱ እኔእፍእላለሁ አይመጃጃል ማሻአሏህ ብልአፍያ በተረፈ በቀኛችሁ ብጠጡ ጡሩነበር ሁለታችሁ ትናንሾቹ በቀኛችሁ ገደፍ እያረጋችሁነዉ የጠጣችሁት ትላልቆቹ ምንነካቸዉ እኛኮ እናቶቻችን ሲያሳድጉን በግራ ስንጠጣ ይቆጡንነበር
እናትህ እንደ እኔ ሳቂታነች ሰወዴት ❤❤አይዬ ደሞ ጨዋታቸው ደሰ ይለኛል ተባረክ ጀሙ❤❤❤❤እድለኛነህ
ማሻአላህ. ጎመኑ ሲያምር. ኡፍ. የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
ስወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ውይይይ ጎመን እንዴት እንደናፈቀኝ ከስጋ ጎመን ነው እምወደው ብዙጌዜ ሱቅ ሄጀ አጣሁ የኔ እናት ውድድድድ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ልጆች ተው አታስቀኑኝ ገጠር አትወስዱኝም😭😭😭😭ከተማ መወለዴን ጠላሁት
ወይኔ።ደስሲል።በጣም።ቆንጆ።ለምለም።ቦታ።የት።ከተማ።ነው።ወይኔ።ሰላም።በመጣና።ባየሁት።ገጠሩን።ኢትዮጵያዬዬዬዬዬ።ኑሪልኝ።እስካይሽ።ተባረኩልን።ኢትዮጵያዬ
መሻአላህ አላህ አፊያ
ያድር
ግላችሁ ትዝ አለኝ ሀገሬ🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወይኔ ቆሎስወድ ትዝታየን አመጣህብኝ አቢዋ እድግበል የኔማር
ስታምሩ ማሻአላላ ኑሩልን የናፈቀንን አሣያችሁን ያደግንበትን ውይ ገር ደስ ሲል ጀምየ አባትህንም እናትህንም አላህ ያቆይልህህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
የኔ እናት አይ ትዝታ 🎉ባለሞያ ናቸው አቦ ሽንኩርት አከታተፍ ተማሩ
ወላሂ እንደ ጎመንና ሽሮ እምወደው የለም ማሻአሏህ
ምድጃዉ ግን እንደላቀች ምድጃ ቢሰራለት።ማለትም ዙሪያቸውን በሸክላ ወይም በጭቃ ቢደረግ ማገዶ ይቆጥባል ሙቀትም ስለማይባክን በትንሽ ማገዶ ይበስላል።
የኔወንድም ታባትሕጎን ቁጭብለሕ ስትበላ ደስማለትሕ ማሻአላ እኔስ በ5አመቴነዉ አባቴን ያጣሑት😢😢አልሐምዱሊላ አለኩሊሐል በሥ::
አይይይይይስዴት ወይኔ በአሏህ ሲያምር ኧረ አሏህዬ መልሰኚ አገሬ አንተ ያሰብክልኚንና የሚበጄኚን አሟልተህ ያአሏህ የኔእናት አሏህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሺ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ውይይ ሥወዳችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አናቴን ትመስላለች
ልቤ ዴነገጠ እማ ክፉሽኝ አያሰማኝ ያንች መኖር እሚያመኖረኝ ዴስታሽ እሚያስዴስተኝ ስዴተኛዋ ልጅሽ እወድሻለሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ