ሶሎሜ ኢትዮጵያውያን በውጭ ሀገር ሰዎች አንደበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • እኛ ኢትዮጵያውያን የእንግዳ ተቀባይነት እሴቶቻችንን እየኖርን ነው? ሰሎሜ
    ከተለያዩ የውጭ ሃገራት ከመጡ 5 ሰዎች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ለነሱ ምን እንደሚመስል ተወያያለች።
    Are we Ethiopians really hospitable? Selome talks to 5 foreigners living in Ethiopia to discuss their experience as foreigners.
    To connect with Selome on Facebook: / selomeshow
    TH-cam: bit.ly/2JPMye7

ความคิดเห็น • 93

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ይሄ ፕሮግራም በሰፊው መቀጠል አለበት ህዝቡም ስርአት እና የውጭ ዜጋ ማክበር መማር አለበት ።

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋውው ልቤን ነካኝ ያጥቁር አፍሪካዊ በጣም ግልፅ ነው
    እውነት ምን አይነት ኢትዮጵያውያን ቤት ተከራይቶ እደኖረ በእውነት ግራ ገባኝ ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን አብሮ መብላት በሃላችን ነበር ግን እዴት ይሄ ሆነ ? አልገባኝም
    ምናልባት የደረሱ ኮረዳዎች በኢትዮጵያውያን አከራይ ቤቱውስጥ ይኖሩ ይሆን ? ወላጆቻቸው ያን ፍርተው ይሆን ስውየውን ያላቀረቡት ብቻ ምክንያቱን እግዚአብሔር! ይወቅ ለማንኛውም በጣም ይቅርታ እልካለው ኢትዮጵያ የሁሉም የአፍሪካውያን ቤት ነው
    በዚ ጥያቄና መልስ የተካፍሉት እግዶች ሁሉ በጣም ደስ ትላላቹ
    የባለውሻዋ ታሪክ በጣም ደስ ይላል ያዝናናል
    ያቹ ነጭ የሰው ሃገር እግዳ እደሆነች እዲሰማት ያደረጎት ሴት አሳዘነችኝ ሃሳብዋ በጣም ግልፅ ነው ተረድቻታለው እውነት ተናግራለች በጣም ይቅርታ እንወድሻለን
    ያ ጎልማሳ አቤት ኮፕሌን ሲወድድድድ ያስቃል

  • @joetigo2928
    @joetigo2928 6 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ህብረተሰብ ለመሰልጠን ከፈለግን አዕምሮአችንን ከፍተን ከእነዚህ ሰዎች መማር አለብን፤ ያሉትን የቋንቋ ፣ ሃሳብን በኮንፊደንስ የመግለጽ፣ የስራ ባህል፣ ትችትን የመቀበል ፣ ለውጭ ዜጋ ያለን አመለካከት ፕራይቬሲና ሌሎችም ለስልጣኔያችን መሰረታዊ ናቸው ብዬ አምናለሁ

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 6 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂዋ አንቱ ልበልና እርጋታዎት እናቴን አስታወሰኝ በርቱ በጣም ደስ ይላል ❤️ እኛ ኢትዮጵያውያን እንኳን የሌላውን አፍሪካዊ ሰው ይቅርና ኢትዮጵያዊ ጥቁር ወንድ ሲያዩ አፍሪካ ይላሉ ይህ እኔ ላይ ደርሷል :: ጎበዝ ጥቁር ህዝቦች መሆናችንን ባንዘነጋ ጥሩ ነው :: በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው ::

    • @user-qf3cf8fy4q
      @user-qf3cf8fy4q 6 ปีที่แล้ว

      Ermi YeHirut ኪኪኪኪ ዛሬገናነዉ የሰማዉእኔስ

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 6 ปีที่แล้ว +3

    እስራኤላዊው ያነሳው የፀጥታ ጉዳይ እና ጀርመናዊቷ ያነሳቻቸው ነጥቦች ግሩም ናቸው ስራ ፈጠራ እና የሰውን ግላዊ ህይወት መንካት እህ እና ስለ ቋንቋ ያነሳቻቸው ጉዳዮች እንዲሁም የቻይናው የስራ አቋም በጣም ጥሩ ነው :: እኛ ኢትዮጵያውያኖች ከሌሎች አገራት ብዙ መማር ያለቡን ጥቂት የማይባሉ ነገሮች አሉ:: ለእድገታችንንም ይጠቅሙናል ብዬ አስባለው :: መንግስት በትምርት አሰጣጥ ላይ እንዲሁም ሚዲያዎች በተረፈ ውይይት ለዚህ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብዬ አስባለው ::

  • @tarikumamo6669
    @tarikumamo6669 6 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ሶሎሜ መቼም የቋንቋ ነገር ሊታሰብበት ይገባል ኤኮኖሚያችን እስኪደረጅ ም/ቱም ቋንቋ በቀላሉ ስልጣኔን ከሌሎች ለመቅሰም ስለሚያስችል ።

  • @onelove525
    @onelove525 6 ปีที่แล้ว +23

    ሃሳብሽ በጣም የሚገርም ነው በእውነት ኣድናቂሽ ነኝ ግን ፈርንጆች ጥርሳቸው እየሳቁልሽ ልባቸውን መቼም ኣታገኚውም ኣሁን ኢትዮጵያ ስላሉ ጥሩ ነገር ሊናገሩ ይችላሉ እውነታው ግን ኣገራቸው ሲሄዱ ኣይደግሙትም

    • @andken5148
      @andken5148 6 ปีที่แล้ว +1

      one love tiru meche tenageru ahuns bihon

    • @abegubo6608
      @abegubo6608 6 ปีที่แล้ว +1

      one love እባብ ህዝብ ነው ፈአንጅ በተለይ አሜሪካውያን። ከነሱ ሃሳብ ከመጠየቅ አላህ ን ኢንተርቪው ማድረግ የበለጠ ቀላልና መረጃ የሚያስገኝ ነው።

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว

      one love ነጭ በባህሪው ውሻ ነው ነጭ ከምስቅልኝ ጥቁር ብሰድበኝ ይሻላል አበሻ ለነጭ ማሽቃበጥ ይወዳል ጋናው ይመቻል ETHIOPIA በጣም ይወዳሉ ጋና ጉዋደኛ አለኝ በfb የተዋወቃት አፍርካ አሜሪካዊት ሚስት ያገባ ጥቁር ይህንን ያህል ነው

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว

      Abe Gubo የገባሽ አቦ አላህ ይባርክሽ

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h 6 ปีที่แล้ว +5

    ካሜሮናዊው እንዴት እንዳሳዘነኝ ምነው የኔ ጎረቤት በሆንክ

  • @ameltsega7062
    @ameltsega7062 6 ปีที่แล้ว +3

    ሰሎሜ ስለመሰናዶሽ ምስጋና አለኝ። ከነዚህ ሰዎች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቁምነገሮች መቀበል ይኖርብናል። ከሁሉ በላይ እኔ ሆነ ተብሎ የተደረገ እስከሚመስለኝ ድረስ ያለዉ እንከን የተሞላ የትምህርት ስርዓታችን ነዉ። ይህ ተዉሳክ የተግባቦት ችግር ከመሆን አልፍ የአስተሳሰብ ምህዋርን ሲያጠብ ማየት ባያሌዉ ያሳዝናል። ከዚህ ባለፈ ደሞ እንደዋዛ የተዉነዉ፣ ዋጋዉን ያሳነስነዉ ባህላችን ብዙ ሳይርቅ ዋጋ ዕያስከፈለን እንደሆነም አሳይቶናል። እስቲ ጆሮ ያለዉ ያድምጥ፣ አዕምሮ ያለዉም ያስተዉል? ክብረት ይስጥልኝ።

  • @gashawtenna7823
    @gashawtenna7823 6 ปีที่แล้ว +3

    I like the Chinese man. He tells the real truth, especially related to our job culture.

  • @user-nz7dp8ot9m
    @user-nz7dp8ot9m 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርመው እዚህ በምሰራበት ቦታ እንኳን ኣፍሪካን ኣሜሪካኖቹ በጨዋታ ላይ ሲያወሩ the Ethiopian guy እያሉ ሲያነሱኝ ከሌላ ኣፍሪካ ኣገራት የመጡትን ግን the African guy እያሉ ነው የሚያነሱዋቸው። :)

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h 6 ปีที่แล้ว +6

    ምኑ ደፉር ነው የቤተክርስቲያን ድምፅ ይረብሻል ትላለህ አገራችን የእምነት አገር ናት

    • @user-cu6qp6mx1p
      @user-cu6qp6mx1p 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔስ እዴት እዳነደደኝ

    • @saratadesse8060
      @saratadesse8060 5 ปีที่แล้ว

      Ewenetun nw begd chuhet madamet alebet ende

  • @tewodrosbeyene1995
    @tewodrosbeyene1995 6 ปีที่แล้ว +2

    Hi ሶሎሜ , Thank you !! It is very interesting program.I really appreciate and like the points that you mentioned. our Education system has to be changed that is the initial point besides our cultural change. Honestly it is my first time to see your show you always have a great revolutionary idea . Thank you ,Thank you !!

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 6 ปีที่แล้ว +2

    የሚስብ ዝግጅት ነው!ሕዝቡ ሊማርበት እንዲችል በቴሌቪዢን እና በራዲዮ ቢተላለፍ መልካም ነው::ሕዝባችን ሰውን ለመረበሽ ሆን ብሎ የሚያደርገው ነገር እንዳልሆነ እገምታለሁ::እንደሚረብሽና ነውር እንደሆነ ቢያውቅ ከእንደዚህ አይነት ነገሮች ሊቆጠብ ይችላል::

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 6 ปีที่แล้ว

    I really appreciate the way you lead the discussion and the point you raised is very interesting

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍ የኔ ምስኪን አፍሪካዊ ♥

  • @abrahamyosef486
    @abrahamyosef486 6 ปีที่แล้ว

    ዝግጅቱ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። ርዕሰ ጉዳዩም አንኳር ነው። በበኩሌ አንዳንድ አስተያየት መስጠት እወዳለሁ። የመጀመሪያው የአንዳንዱ ጥያቄ አግባብነት መልሱን ጨመሮ እንደሚያንሸዋርረው መገንዘብ ያስፈጋል። ለምሳሌ እኛ "ኢትዮጲያውያን ብሎ" ጥያቄ በጣም ግራ አጋቢ ነው። አለም ላይ ያለከለካይ የሚሰራ ስህተት ከሆነ ዘመናት ተቆጥረዋል። "እኛ ኢትዮጲያውያን" "እኛ አሜሪካውያን" "እኛ ጀርመናውያን" ወዘተ ለዘመናት ብዙ ነገር ያፋለሰ መነሻ ሀሳብ ነው። ህብረተሰብ የግለሰብ ስብስብ ነው። በሌላ አባባል ህብረተሰብ ግለሰብ ነው። ግለሰብ ብዙ አይነት ነው። አንድ ሰው ለራሱ ብዙ ነው። በእድሜ ዘመኑ ብዙ አይነት ነው። በየቀኑ በሚያጋጥመው ነገር በሰማው ነገር ባየው ነገር አንድ ሰው ያልሆነውን ይሆናል ወይም የሆነውን አይሆንም። ለዚህም ነው እዚህ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ሰዎች በተደጋጋሚ "ድብልቅልቅ ስሜት ተሰማን" ሲሉ የምንሰማው። ለዚህ ነው ለዘናማት የሰው ልጅ በኬላ አጥር "እኛ እንዲህ ነን እኛ እንዲያ ነን" እያለ ወጥ ባህሪ ሊያበጅ ሲሞክር ከጦርነትና ትምህክት ሌላ ምንም ሲያተርፍ ያልኖረው። በማንኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ጋጠ ወጥ፡ ጨዋ፡ የነቃ፡ የተኛ፡ ፈጣን፡ ዘገምተኛ፡ ለሰው ስሜት የሚጠነቀቅ፡ ግዴለሽ ወዘተ ግለሰብ አለ። ቢያንስ እኔ በህይወቴ አራት አገራትን ተዘዋውሬ ተመልክቻለሁና ይህን መናገር እችላለሁ። ለዚህም ነው በውል ስናደምጣቸው በዚህ ዝግጅት የቀረቡት ሰዎች በትውስታወቻቸው ማህደራት ውስጥ ግለሰቦች ሲመላለሱ የምናየው። ግለሰብ ደግሞ እንኳን መላውን ማህበረሰብ አንዳንዴ ራሱንም የማይወክልበት ግዜ አለ። ከዚህ በመለስ የቋንቋ ጉዳይ በተመለከተ መሳሳት የሌለብን ነገር አለ። ምንም ቢሆን ምንም መጀመሪያ የራስን ቋንቋ አጣርቶ ማወቅን የመሰለ የሚያስከብር ነገር የለም። ጀርመናዊቷ ገርማኛለች። ጀርመን አገር ብዙ ግለሰቦች ተመሳሳይ ባህሪ አላቸው። እንግሊዘኛ እየቻሉ እንኳ ሞት ቢመጣ የማይናገሩ ብዙ ግዜ ገጥመውኛል። እንደነዚህ ያሉ ጀርመናውያን ባህሪ አብዛኛውን የአለም ህዝብ ሲያነጋር በየቀኑ መስማት ብርቅ አይደለም። ጣልያን ግሪክ ስፔን ፖርቹጋል ፈረንሳይ ይብሳል። እነዚህ አገራት ቢያንስ ከኢትዮጲያ የተሻለ ምጣኔ ሀብት አላቸው። በተሻለ የኑሮ ደረጃ የሚቀመጡ ናቸው። ታዲያ ለምንድነው የእነዚህ አገራት ሰዎች እንግሊዘኛው የማያቀላጥፉት? በምልክት ቋንቋ እየተጠቀሙ ነው ከመላው የአለም ህዝብ ጋር የንግድ ልውውጥ የኢኮኖሚ መስተጋበር ሲፈጥሩ የኖሩት? ይህም ሆኖ እንኳን እግሊዘኛ የመላውን አለም ቋንቋ አጥንቶ ማወቅ ቢቻል በጎ እንጂ ክፉ የለውመም። እንዲያው አንዳንዱ አስተያየት አናጋሪ ስለሚሆን ነው ይህ ያልኩት። አመሰግናለሁ።

    • @joetigo2928
      @joetigo2928 6 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው እኛ የሚለው ሁሉንም የሚወክል አይደለም ነገር ግን እነዚህ የውጭ ዜጎች በየቀኑ ከሚያጋጥማቸው ተደጋጋሚ ክስተት ተነስተው ነው የስራ ባህላቹ የኮምዩኒኬሽን ስኪላችሁ እንደ ሕብረተሰብ ጥሩ አይደለም እያሉ ያሉት ፤ ይህ ደግሞ በአብዛኛው ሰው ላይ የሚነበብ እውነታ ነው ሁሉንም ባይወክልም ፤ እነርሱም ሀገር የስራ ባህላቸውና በቋንቋ የመግባባት ችሎታቸው ደካማ ሰዎች አሉ ነገር ግን ሲስተሙ ላይ ተጽዕኖ ያላቸው የሰለጠኑት ናቸው እኛም ሃገር ላይ ስልጡን ሰዎችና ባህሎች የበለጠ ሲስተሙን እንዲቆጣጠሩ ስናረግ እናንተ እንደዚህ አይነት ስቴሪዮታይፕ ናችሁ ወደሚለው ይመጣሉ አሁን ያለንበት ግን ጥሩ አይደለም ቢያንስ በነርሱ እይታ

  • @ZBorasil
    @ZBorasil 6 ปีที่แล้ว

    Thank you for presenting this video. It was very educational.

  • @andken5148
    @andken5148 6 ปีที่แล้ว +1

    We still have a lot to learn thats what all of them saying. Intersting. Anyways good job solome keep it up.

  • @onelove525
    @onelove525 6 ปีที่แล้ว +12

    ካሜሮናዊውን ግን ኣያቹት ጥቁር ምን ያህል ግልፅ እንደሆነ

    • @galaxys7s810
      @galaxys7s810 6 ปีที่แล้ว

      one love aygermm enem endezi elalew Africawit nesh elalew ........yalemawek

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว

      one love አንድ ነገር አስታወስሽኝ ነጭ ከምስቅልኝ ጥቁር ብሰድበኝ ይሻላል ያለው

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p 5 ปีที่แล้ว +2

    ምኑ ደፋር ነው የቤተከርስቲያን ደምፅ ይረብሻል ያናዳል ስፈልግ እሱ ወደመጣበት ሚሂድ ይችላል በስደት ሀገር ሁነን ከሚናፍቁን ነገር ዋናው እና አንዱ የቤተክርስቲያን የቅዳሴ ድምፅ እና የመስጊድ አዛን ነው እምር ጋኒን ያደረበት ይሂንየ የጭፈራ ቢሆን ይጨመር ነው የሚለው

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 6 ปีที่แล้ว

    Omg the Cameroon man touched my heart...hear our anguish here living in the West..

  • @abrahamyigzaw6199
    @abrahamyigzaw6199 6 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    We need part 2 3 4 5.....

  • @mezmur5094
    @mezmur5094 6 ปีที่แล้ว +2

    The Church speake (USA), idea creation(Germany) and smart working(China), communication ( Cameron). We really have to look for a solution. Thanks Solome

    • @tomdom8927
      @tomdom8927 6 ปีที่แล้ว +2

      The main one that we knew is English, even for Ethiopians who live outside of Ethiopia, that is crazy. I’m so shocked here in USA, but I’m not too stupid in English, however we are loosing respect bc of only English, so we have to learn by English in initially except Amharic and some others. Please please please

    • @mezmur5094
      @mezmur5094 6 ปีที่แล้ว +1

      yea sure. I think the problem is our language Education curriculum. Since, it doesn't support well to communicative English, rather it just focus on Academic

    • @tomdom8927
      @tomdom8927 6 ปีที่แล้ว

      Yea, we are really good on science but we are zero on English, so how we confirm our knowledge with out English. Think about it! If there is no communication, the result is just collisions kkkkk that is conflict lol

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s 6 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ እኔ አፍሪካው አንጀቴን በላኝ ውይ ሲሳዝን ባርችዬ

    • @solomonyohannes7602
      @solomonyohannes7602 6 ปีที่แล้ว

      i can't stop laughing i like the word ባርችዬ

    • @medianmedian9180
      @medianmedian9180 6 ปีที่แล้ว

      ምሲኪን አጀቴን በላው

    • @eysus1st542
      @eysus1st542 5 ปีที่แล้ว

      I think yeprogramon tergom yegbashe ayemslayem ehta, baric haey belo metratshe endzh yemasaloten entawo, enmar newo

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 6 ปีที่แล้ว +10

    በጣም መቀጠልና ማስተማር ያለብሽ መሰለኝ ለምሳሌ የፀጥታ ብክለት በሃይማኖት ስም እምነቱ በድምጽ ማጉያ አደንቁሩ የሚል መመርያ ያለው ይመስል ።ሃይማኖቶቹ የቆዩ ናቸው ድምጽ ማጉያው ግን መቶ ዓመትም አልሞላውም ታድያ ለምንድነው መጽሓፉን እንደሚያዝ አስመስለን የጭሆት ውድድር በማድረግ የሌላው እንቅልፍና ሰላም የምንነሳው ? መታረም አለበት። እንዲሁም ኣላፊ ኣግዳሚውን መላከፍ ቆሻሻን ኣለመጸየፍ ለመሳሰሉት ችግሮቻችን መፍትሄ ሊሰጡ ከሚችሉ አመራሮችጋ በመወያየት መፍትሄን እስክታገኚለት ትጊ ።ከመወያየት እልፍብለሽ የመፍትሄውም አካል ሁኚ።ድንቅ ፕሮግራም ነው አደንቃለሁ።

  • @emogmmo781
    @emogmmo781 6 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    The 3rd interviewu is realy good point. This has to start from school.

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว +2

    ዜሮ ነው እንግሊዘኛ

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว +1

    The churchs and mosques noise is the worst in Ethiopia. You have to add the weding and other paries noise, the government have to do something. No sleep, no rest . The issue must be brought to the attention of the government. It is realy bad.

  • @heilnelegessesendelkchaw793
    @heilnelegessesendelkchaw793 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new berchiy yemngrew sew teftogn nebra kewchi enkiwn swnimta endelala zega metyetim alebin

  • @mikymiky7261
    @mikymiky7261 6 ปีที่แล้ว

    Men largeshe selome selchet kemele interview selegelagelshgne amesgnalhu berchi ketyebet betam leyu new ewntunem mawek alben

  • @nison5347
    @nison5347 6 ปีที่แล้ว +2

    ቻይናውን ከኢትዮጵያ ምን መዉሰድ እንደሚፈልግ ያልጠየቅሽው ለምንድን ነዉ ? 😎 ። ወይስ ከኢንተርቪው በኋላ " ምን ከኢትዮጵያ ያልወሰደው ነገር እንዳለ" ጠየቅሺው....😆😆😆

    • @selamselam9417
      @selamselam9417 5 ปีที่แล้ว

      NIጉሥ SOሎሞN Kkkkkkkkkkkk betcm enji

  • @simethio2517
    @simethio2517 6 ปีที่แล้ว

    How we treat our own brother I feel sorry #Africa #Black

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopianoch betam enasafralen, awo lelawun Africawi, Africa enilalen. Dedebochu kenesu emanishalewu egna nen. Ethiopia ye denkoro aher. Emayikeyer hizb.

    • @filmontesfay2661
      @filmontesfay2661 6 ปีที่แล้ว

      ante zm bel fara shaebya awkalew ante shaebiya neh

  • @abrhamadane1160
    @abrhamadane1160 6 ปีที่แล้ว

    Gonez"berchi Salome "

  • @mimisolomon5398
    @mimisolomon5398 5 ปีที่แล้ว

    He is telling you that Ethiopians are ignorant but I don’t think you get it. 🤔

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 6 ปีที่แล้ว

    Tiru sera berechi Akste

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    Interviwer, hope you will do something about this.

  • @lulitmulugeta6048
    @lulitmulugeta6048 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰሎሜ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነዉ /Good to know The one who said about cherch don't u ever say a word before thinking u can chage ur house

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 ปีที่แล้ว +1

    Uffffff sezazin anjten belani tikuru

  • @eshfanosabekazey1164
    @eshfanosabekazey1164 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil perogeram new menalebat yegna ethiopiaweyan behariy zeregna endehone begelete beteyekiyachew bahelacen men yahel ceger eyefetere endehone eneredalen
    Lelaw demo beyebotaw endy behager sem sewen eyeteru yallu geleseboche men yahel lelawen endemayasedeset hezbunem mastemar bynor yemeretal

  • @user-zt1cx1oo8y
    @user-zt1cx1oo8y 6 ปีที่แล้ว +1

    ካሜሮናዌ ልክ ልካችን ነገረን ቂሚ ይዞብናል

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 6 ปีที่แล้ว

    Esey enquan be-amagigna hone sibsebaw

  • @sisay78
    @sisay78 6 ปีที่แล้ว +5

    የቤተክርስቲያን እና የመስጊድ ድምጽ ከረበሸው ኢትዮጵያን ለቆ መሄድ ነው ያለበት ኮተታም ነጫጭባ

    • @ahmedinhussen4379
      @ahmedinhussen4379 6 ปีที่แล้ว

      Molla Tadiso and he is from Israel

    • @keneangi7812
      @keneangi7812 6 ปีที่แล้ว

      Ahmedin Hussen ከእስራኤል መጣ ከየት የራሱ ጉዳይ ውልቅ ወደ ሃገሩ

    • @user-qf3cf8fy4q
      @user-qf3cf8fy4q 6 ปีที่แล้ว

      እዉነትሽነዉ ማር ለቆመሄድ

    • @Jossiab457
      @Jossiab457 6 ปีที่แล้ว

      ስድብ የአይምሮ ጠባብነት ነው የሚያመለክተው::

  • @user-km8um8ug4z
    @user-km8um8ug4z 6 ปีที่แล้ว +3

    ኣፄ ዮውሃንበፎቶሽ እንዴት ረሻሻቸው:: የሄ ነገር መቼ ነው የሚቆመው::

  • @tube-dj7uu
    @tube-dj7uu 6 ปีที่แล้ว

    yemtanesaw asaboch arif nachew kalakomech esom tnsh heda

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 6 ปีที่แล้ว

    Tadiy wedhegru mhedwesh

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 4 ปีที่แล้ว

    All your guests not too happy disappointed. Ethiopia got long way to go comparing Gana Ruwanda Kenya and so on. We love to sit and talk in cafe bar chat bet. Throw festal bags and pee in the street We fear changes. A top of that ethnic conflict.

  • @selamkidani8048
    @selamkidani8048 5 ปีที่แล้ว

    Tiru hasab new yanesashiw dikmetachinn tekeblen yemnkeyir yetegbar sew enhun lewchi zega anashergd lalen neger kibir enst yerasachinn neger sinwed sinakebr tiru misale enhonalen siran ena yegizen atekakem Kensu enmar feteranm chemro mafer minamn titen beras metemamenn enasadg

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 ปีที่แล้ว

    Ewantun naw Africa nak eninalen ena africa honani

  • @tomdom8927
    @tomdom8927 6 ปีที่แล้ว +1

    English is the only problem for ethiopia

  • @mercym1733
    @mercym1733 5 ปีที่แล้ว

    Wow they say the same negative thing about Ethiopian. Mesetekakel aleben besemam

  • @meronegosayemeri1010
    @meronegosayemeri1010 6 ปีที่แล้ว

    Bexame,gelst,hono.ytnagerw,afrkwew,becha,new

  • @1luv387
    @1luv387 6 ปีที่แล้ว

    Bro are you guys joking?

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว +3

    This is very interesting programme at the same time shameful, we Ethiopians are stupid ignorant that is why we are not even happy with the change and development. We are realy stupid.

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 6 ปีที่แล้ว +1

    ደርሶ መልስ ደርሶ መልስስስስስስስስ ልቀቁልን

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q 6 ปีที่แล้ว +1

      Gedion Alene መልካምን ነገር መማር ከሁሉም መልካምንም ማስተማር ለሁሉ አግባብ ነው ።ማስተናገድ ለሁሉ መስተናገድ በሁሉም የበለጠ ነው ።

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    Wey gud engda tekebayoch mintise emibalewu wushet endehone be gilts ayenewu.

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 6 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እንደዚ እንድካበድሽው አልገባኞም
    እኛ ን እንዲት እንደሚቀበሉን በምን አይነት እንደሚያን ይገባሻል ?????

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 6 ปีที่แล้ว

    You won't all church is closed 😔😔😡😤

  • @lidyashow2341
    @lidyashow2341 6 ปีที่แล้ว

    Waye batam yegarmal

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 6 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ሲኖር እኮ ነው

  • @user-pd4hk1ss1v
    @user-pd4hk1ss1v 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 6 ปีที่แล้ว +1

    necoch leboch

  • @timararyat2597
    @timararyat2597 6 ปีที่แล้ว

    The problem is if you had been with tigray people, they would not treat you like that.tigray people are the great people they are the one who secured Ethiopia from colonization .

    • @lizm3968
      @lizm3968 6 ปีที่แล้ว

      Just shut up

    • @timararyat2597
      @timararyat2597 6 ปีที่แล้ว

      liz m yes you have got it.you imposter .

    • @hassandigale1935
      @hassandigale1935 5 ปีที่แล้ว

      look at this moron what is he talking?