Fenan Befkadu - ውሰደዉ | Wusedew (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 959

  • @songsbyfenan3879
    @songsbyfenan3879  3 ปีที่แล้ว +53

    Hello everyone, I would like to inform you all to that I will not be posting any new songs on this channel anymore. Check out and subscribe to my new TH-cam channel with the following link so that you can get my latest songs. th-cam.com/channels/BvrvF1qi0Zuyu3tSV_nAMQ.html

    • @GRACESHINE755
      @GRACESHINE755 2 ปีที่แล้ว +4

      okay but you gotta wright in amharic girl to gain a lot of subscribers,,,,,,btw i love you nd god bless ya

    • @GRACESHINE755
      @GRACESHINE755 2 ปีที่แล้ว +1

      @@noone4485 what's your problem?

    • @owaattuulammii5170
      @owaattuulammii5170 ปีที่แล้ว

      ​@@GRACESHINE755u

  • @getayawekal
    @getayawekal 3 ปีที่แล้ว +890

    ውድ እህታችን ለቤቱ ድምቀት በየዘመናቱ ለመንግስቱ ከሚያስነሳቸውሌሎች ሰራተኞቹ አንዷ ስለሆንሽ በጣም ደስ ይለናል። አምልኮውን ይውስደው እኛም አብረንሽ አሜን ብለናል። በዚህ ስራ ላይ በሚታይ እና በማይታይ መልኩ አብረውሽ የተሳተፉትን በሙሉ እግዚአብሄር ይባርካቸው። በውስጥሽ የተቀመጠ ጊዜን እና ሁኔታን እየጠበቀ የሚወጣ ገና የማታውቂው ዜማ እና ቅኔ እንዳለ እናምናለን። በዚህ በውስጥሽ ባለው ጸጋ ደግሞ እኛም ለመገልገል እንናፍቃለን። ጅማሪያችን ሳይሆን ፍጻሜያችንን በሚወድ አምላክ ስም ስትይ እስከመጨረሻው እንድትሮጪለት የየዕለት ጸሎታችን ነው እንወድሻለን G&B

    • @bezaitkassa6709
      @bezaitkassa6709 3 ปีที่แล้ว +3

      ❤️❤️❤️

    • @mahederbiltibo2749
      @mahederbiltibo2749 3 ปีที่แล้ว +20

      በብዙ እግዘብሔርን የምታሳዩን G&B ministry's እዉነተኛ ምሣሌ ስለሆናችሁ እግዘብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

    • @duferabekema7532
      @duferabekema7532 3 ปีที่แล้ว +5

      We all know that in each generation God always works with selected ones like both of you and our beloved sister Fenan Befikadu. I am not alone and weak, i have a brave and bold generation who inspire me, support me, helps me to meditate by the word of God. Long live to the poeple around me for help with such out stading anointing song with stunning vocal.

    • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
      @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤

    • @robeltadesse8370
      @robeltadesse8370 3 ปีที่แล้ว +2

      Amennnnnn

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +431

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ......😱😱😱😱😱😱 ምንድነው የሰማሁት ጌታ ሆይ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል......🙏🙏🙏😱😱😱እልልልልልልልልል ፊኑዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሰማይ ገባው ተባረኪልኝኝኝኝኝኝኝ ...🙌🙌🙌🙌 እልልታን የማያስቋርጥ ቢዘምሩት ቢዘምሩት የማይጠገብ ዝማሬ ነው 🥁🎺🎻🎷🎼🎹💎😍🙌🙏🥰

    • @Natnael6329
      @Natnael6329 3 ปีที่แล้ว +19

      Sure eko liyu nhe ante metsexachew commentoch erasu liyu nachew

    • @dido2715
      @dido2715 3 ปีที่แล้ว +5

      Sura'ye..... Amen amen amen for the praise ... You are also one of the glorious blessings given to this generation to help us worship and glorify God by truth and spirit. You are Blessed.

    • @ayanawakgari8491
      @ayanawakgari8491 3 ปีที่แล้ว

      Benati bezi mesmur worship bitareg 😮🤲

  • @yishaksedik
    @yishaksedik 3 ปีที่แล้ว +468

    It’s really heavenly song bless you all

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 ปีที่แล้ว +209

    Amen wesedew ☝️🙌🙏fenuye its heavenly song😇 bless u all

    • @ሰብለ-ዐ9ጠ
      @ሰብለ-ዐ9ጠ 3 ปีที่แล้ว +12

      አንቺም ተባረኪ Eyeru ዝማሬዎች ሽ ድንቅ ናቸው ❤❤❤

    • @mishatseda5520
      @mishatseda5520 2 ปีที่แล้ว

      ewadishalew gerry anchim birk bayilign etabikalew mazmurshin

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 3 ปีที่แล้ว +211

    Look at this little Angel. 👼👼👼ufoyeee I felt the Holy Spirit through my bones. Thank you Lord! Thank you Fenuyee, thank you Dave and all of kids that have participated in this clip. It’s heavenly!! Keep singing Fenuyee! Your voice is out of this world. Love ya!

    • @bethsene9129
      @bethsene9129 3 ปีที่แล้ว

      Lilye "kids" yemelewen be "everyone" weyem lela kal keyeriw. ህፃናት yalesh endayimesel biye newe. Yematawekign wedajesh negn

    • @davidaddis2525
      @davidaddis2525 3 ปีที่แล้ว +2

      you're absolutely right Lilliye, cause in the first Jhone of the first chapter it says that you're my little children.

    • @henokv3827
      @henokv3827 3 ปีที่แล้ว +2

      By the way it's fake account😔

    • @endaledejene3448
      @endaledejene3448 ปีที่แล้ว

      FiTSUm i Ave

  • @zeritutesfaye5175
    @zeritutesfaye5175 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እወድሻለሁ። ተባረኪ

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 2 ปีที่แล้ว +12

    ወደር ያልተገኘለት የበጉ ዝማሬ፡፡ ልክ የጥንቱ የሰማህታት ዘመን የካታኮምፑ ክርስቲያኖች ድንቅ ዝማሬ፣ ጠረኑን ማሽተት ጀመርን፡፡ ዋው ዋው ነው፡፡ ይህ አይነት የበጉ ዝማሬ ሊበዛ የገባል፡፡

  • @zemaforchrist-official
    @zemaforchrist-official 3 ปีที่แล้ว +157

    What a beautiful song Fenan! May God continue to overwhelm you with His presence and new songs that comes out of His presence.
    We love you and we can’t wait to hear more from you and the team!

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 3 ปีที่แล้ว +81

    ፌናንና ሰለሞን ተባረኩልኝ
    " ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ...." እንዘምራለን AMEN

  • @SWAHILINATION
    @SWAHILINATION 3 ปีที่แล้ว +88

    This song blessed me so much! Thank you for genuine worship!
    Jesus loves you all

    • @Elle-oh2bw
      @Elle-oh2bw 3 ปีที่แล้ว +2

      If you check down the comments Fenan Befekadu has posted the English translation here.

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 3 ปีที่แล้ว +2

      Bless u too bro I've been watching u...God is with u bro

    • @Itgirleradoll
      @Itgirleradoll 3 ปีที่แล้ว

      I have wtched you vedios and wesedew reaction god bless but i have a question for you till thiss second jesus showed up by his fathers name but when will he show up by his

    • @Itgirleradoll
      @Itgirleradoll 3 ปีที่แล้ว +1

      I have wriiten you a coment on your wesedew reaction i ask you to reply for me please love you love jesus lord because he have called you by name fear not halelujuh

    • @eyobabegaz8731
      @eyobabegaz8731 3 ปีที่แล้ว

      G&

  • @tinsugraphics7352
    @tinsugraphics7352 3 ปีที่แล้ว +13

    ሐይል እና ባለጠግነት
    ጥበብም እና ብርታት
    ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል
    አምልኮ ይገባሃል
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው
    አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤ መጥቻለሁ

  • @hanaberhaneyesus7502
    @hanaberhaneyesus7502 3 ปีที่แล้ว +23

    ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው
    የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው
    ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ
    ዘውትር ዙፋንህ ስር እሰግዳልሁ
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2
    አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    የታረድከው በግ አንተ
    ህዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ
    ካህናት አድርገሃል
    ንግስና ይገባሃል
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2
    አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    መፅሃፉን ወስደህ
    ማህተሙንም ልትፈታ
    ይገባሃል አንተ የታረድከው ጌታ
    የይሁዳ ነገድ የሆንከው
    አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሃልና
    ዘላለም ልትነግስ
    ሃይልና ባለጠግነት
    ጥበብንና ብርታት
    ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል
    አምልኮ ይገባሃል
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2
    አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለ
    ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው
    የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው
    ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ
    ዘውትር ዙፋንህ ስር እሰግዳልሁ
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2
    አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    የታረድከው በግ አንተ
    ህዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ
    ካህናት አድርገሃል
    ንግስና ይገባሃል
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2
    አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    መፅሃፉን ወስደህ
    ማህተሙንም ልትፈታ
    ይገባሃል አንተ የታረድከው ጌታ
    የይሁዳ ነገድ የሆንከው
    አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሃልና
    ዘላለም ልትነግስ
    ሃይልና ባለጠግነት
    ጥበብንና ብርታት
    ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል
    አምልኮ ይገባሃል
    ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው /*2
    አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    ሃሌሉያ/4 ለታረደው በግ ይገባዋል
    ለታረደው በግ ለኢየሱስ
    አምላካችን ዘላለም ይንገስ
    ሀይልም ሞገስ ባለጠግነት
    ምስጋናም ክብር
    ጥበብም ብርታት

    • @Bestyared
      @Bestyared 2 ปีที่แล้ว +1

      thank you sister

    • @kassahunsebisbe4218
      @kassahunsebisbe4218 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hallelujah geta yichilal❤❤❤

  • @mezmurdebter
    @mezmurdebter 3 ปีที่แล้ว +58

    bless you fenan ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዉሰደው የታረድከው በግ አንተ!!!!
    ንግስና ይገባሀል!!

  • @muluken1476
    @muluken1476 3 ปีที่แล้ว +27

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ። መልካም የትንሳኤ ጾም።

  • @mekdeszewde9598
    @mekdeszewde9598 3 ปีที่แล้ว +48

    በታላቅም ድምፅ። የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ።
    የዮሐንስ ራእይ 5 : 12
    ፌናንዬ ተባረኪ kind of heavenly song

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 2 ปีที่แล้ว +2

    Fenneeee am orthodox,but it doesn't matter I really loved it u so sweet tubareke

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 3 ปีที่แล้ว +39

    🤩🤩🤩🤩🎵🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️anchi eko liyu set nesh yene wede ehet

  • @abcde5692
    @abcde5692 3 ปีที่แล้ว +26

    ፌኑዬ ደስስስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው። ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ በጣምምምምምምምምምምምምም ነው ምወድሽ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mah_kin986
    @mah_kin986 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው ።የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው።
    ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየው ።ዘወትር ዙፋንህ ስር እሰግድልሀለሁ 🙇🙇ውሰደው መስዋዕቴን ውሰደው።amennnnnn
    hulachunm betam naw mwadachu nurulg 😘😘😘who love them show me 👍👍

  • @HelinaDawit
    @HelinaDawit 3 ปีที่แล้ว +153

    This is just the beginning yene konjo ❤I expect more.no words for this blessing.

    • @duferabekema7532
      @duferabekema7532 3 ปีที่แล้ว +9

      Yikirtaye amazing song. God bless

    • @Natnael22
      @Natnael22 3 ปีที่แล้ว +3

      Ancinm geta yebarkesh #yikirtaye 👌🏾👌🏾

    • @dido2715
      @dido2715 3 ปีที่แล้ว +3

      You are also one of the blessings gifted for this generation.. No words to express the blessing and manifestation of this song. Please preach Gospel, preach Christ in all your Worship as you begin.

  • @lidiyanebiyou9761
    @lidiyanebiyou9761 3 ปีที่แล้ว +24

    Hi I am Lidiya. I am 14 years Old.and.every people tells me that I am not good at singing and I wish one day to sing with you and say to say thank you for my God

    • @Aspire_Africa
      @Aspire_Africa 3 ปีที่แล้ว +7

      Liduye keep singing to ur Lord,your dream will become true😊

    • @Elohim2
      @Elohim2 2 ปีที่แล้ว +2

      Dear Lidiya. Ps 75 says promotion does not come from east of west but from the Lord. Please keep singing to and for the Lord as though He is the only one listening. You won’t realize the depths you will go with Him. Many blessings to the entire team. You are a blessings even to us who don’t understand the language. 😊

  • @dreamsandlovers
    @dreamsandlovers 8 หลายเดือนก่อน +1

    This is so beautiful. Thank you.

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +8

    አይጠገብም ሃሌሉያ ክብር ለታረደው በግ ለአምላካችን ለኢየሱስ ሃሌሉያ




    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @omegatseggia3002
    @omegatseggia3002 ปีที่แล้ว +1

    Absolutely breathtaking ❤❤❤❤❤

  • @martaaddisu4391
    @martaaddisu4391 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm 12 year old girl and when i hear this song i will cray b/c jesus is im this song god bless you fenan

  • @meskeleworku5928
    @meskeleworku5928 ปีที่แล้ว +1

    አንች ለምድራችን የተሰጠሽ የጌታ መንፈስ ያረፈብሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ

  • @abenzediriba6240
    @abenzediriba6240 3 ปีที่แล้ว +34

    Is that only me obsessed by this song? just feel like am heaven

    • @PJOh
      @PJOh 3 ปีที่แล้ว +3

      Yes, I expect Fenan to be singing this one at the Wedding Feast of the Lamb.

    • @tamratyishak9319
      @tamratyishak9319 2 ปีที่แล้ว

      Tebarke yn wud

  • @ካምናዉካልተማርኩኝ
    @ካምናዉካልተማርኩኝ 3 ปีที่แล้ว

    wo betemi nebsini yemiyadis zimare nw tebarkiligni tsegahuni yabzalishi❤❤❤

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 ปีที่แล้ว +5

    የማይጠገብ የበጉ መዝሙር ዋው! አትጥፊ እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ይብዙ፡፡

  • @hojiiguddaa9058
    @hojiiguddaa9058 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው፡ይህ እየሱስ ግን ምንድ ነው? ይጥማል! የእውነት ይጣፍጣል፡፡

  • @yirgbekur9842
    @yirgbekur9842 3 ปีที่แล้ว +16

    when a Christian worship song lyrics is quoted directly from God's word, it will glorified God very well and will bless us all.
    Bless you all.

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 3 ปีที่แล้ว +2

    ማንም ሊከራከርበት የማይችለው ሞገስ አለብሽ ይህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ነው፡፡

  • @EbaDiribaOfficial
    @EbaDiribaOfficial 3 ปีที่แล้ว +26

    Proud of you fenu & sol...nd all... Blessings .! 🙏🙏🙏😍😍😍😭😭😍😭🙏

  • @yisakkebede2946
    @yisakkebede2946 ปีที่แล้ว +2

    I really don't know what to say I'm speechless.

  • @gatagata6649
    @gatagata6649 2 ปีที่แล้ว +3

    ፌናን በጣም ነዉ የምወድሽ ሙሉ ቤተሰቤ ባንቺ መዝሙረ ይባረካል

  • @selamethiopia9477
    @selamethiopia9477 2 ปีที่แล้ว +1

    Fenan eya egziabhare zmnshne ybarke. . betame grume mzmure nwe

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ዝማሬ ነው !!! ፌኒዬ ተባረኪ ያብዛልሽ!!!❤ 😭😭😭 ስላንቺ ጌታ ኢየሱስ ይክበር
    ሀ ሌ ሉ ያ!

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ተባረኪ ፣ በብዙ እጥፍ ተባረኩልኝ ! አሜን !!!
    ይገባዋል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Abay1856-f6i
    @Abay1856-f6i 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው
    የምስጋንም ዘዉድ በራስህ ለጫንከዉ
    ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ
    ዘወትር ዙፋንህ ስር እሰግድልሀለሁ
    ወሰደው መስዋቴን ዉሰደው
    አምልኮዬ ላንተ ነዉ የሚገባው
    ወሰደው መስዋቴን ወሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    የታረድከዉ በግ አንተ ሕዝቦችን ከነገድ ወርሰህ ካህናት አድርገሀል፣ ክብር ሁሉ ይገባሀል!
    የታረድከዉ በግ አንተ ሕዝቦችን ከነገድ ወርሰህ ካህናት አድርገሀል፣ ንግስና ይገባሀል!
    ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው (መስዋቴን)
    አምልኮዬ ላንተ ነዉ የሚገባው
    ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    መፃፉን ነስተህ መሀተሙንም ልትፈታ
    ይገባሀል አንተ የታረድከዉ ጌታ
    ከይሁዳ ነገድ የሆንከዉ አንተ ኢየሱስ
    ድል ነስተሀል እና ዘላለም ልትነግስ
    ሀይል እና ባለፀግነት፣ ጥበብ እና ብርታት፣ ክብርን ሁሉ ተላብሰሀል አምልኮ ይገባሀል (፪)
    ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው
    አምልኮዬ ላንተ ነዉ የሚገባው
    ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው
    ሃሌሉያ፣ሃሌሉያ ለታረደዉ በግ ይገባዋል
    ሃሌሉያ (፬)
    ለታረደዉ በግ ለ ኢየሱስ አምላካችን ዘላለም ይንገስ
    ሀይልም ሞገስ ባለ ፀግነት ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት
    ሃሌሉያ (፫)

  • @haymanotsenbeto5768
    @haymanotsenbeto5768 3 ปีที่แล้ว

    Semiche eko metigeb akategn beye kenu betinshu 10 semawalw tebarik yen wude abzito yibarikish yesemayi amilak semayi yalewn dibab yayew yahel nw misemagn mezimurun sisemaw ewunt

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 3 ปีที่แล้ว +7

    All glory and honour to God the Father. Worthy is our king of Kings and Lord of Lords. Glory be to you Master Jesus the tribe of Judah who overcame hell and death and the work of satan

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +1

    የታርድከው በግ አንተ ህዝብህን ከነገድ ዋጅተሀል አሜንንንን አሜንንን
    ክብር ለወደደን ለሞተልን ለእየሱስ ይሁን
    ጌታ ይባርክሽ ብዙ እንጠብቃለን ፌናን ተባርኪ

  • @goal5231
    @goal5231 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን መዝሙር መጀመሪያ ስስማዉ አልተምቸኝም ነበር ለካስ ቀስ በ ቀስ ወደ ዉስጠ ገባ አሁን ቀኑን ሙሉ እየሰማሁ ቢዉል አልጠግብም°°°°°°°ኢ/ር ይባርካችሁ

  • @YordanosYemane-nr2qh
    @YordanosYemane-nr2qh ปีที่แล้ว

    የጌታ ልጅ የኔ እህት ይብዛልሽ አሁንም ከዚበላይ የምመኝልሽ ፊቱን አልተሽው እንድትዘምሪ ነው አይተሽው መዘመር ይሁንልሽ ዘመንሽ ለሱ ብቻ ይሁን።❤

  • @ephyman78
    @ephyman78 3 ปีที่แล้ว +19

    Beautiful Fenan amaizing song, God bless you

  • @ቃለእግዚአብሔርሲናገር
    @ቃለእግዚአብሔርሲናገር 3 ปีที่แล้ว +2

    ውሰደው ሁሉንም ውሰደው:
    መስዋዕቴን ውሰደው
    ዘምኔም ያንተ ነው
    ክብርህን ይዤ መጥቻለሁ!

    • @Bestyared
      @Bestyared 3 ปีที่แล้ว

      more please?

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይጨምርልሽ አሁንም በሰማያዊ ዝማሬ ተባረኪ ብሰማው ባሰማው አልጠገብኩትም እርጋታሽ ፣አለባበስሽ፣
    ልጅነትሽ፣ሞገስሽ ቅድስና የሞላበት ብሩክ ሁኚ ነገ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ነሽና ጌታ ይጠብቅሽ።አለምና ክፏቷን የምትንቂበት ሃይል ይሰጥሽ፣ጌታዬና አምላኬ የእረፍት ቤት ይስራልሽ።
    አንቺ ብሩክ ነሽ ለዘለአለም ተባርከሽ ቅሪ!!
    ስላንቺ መማለዴን አላቋርጥም ሁሌም አስባሻለሁ።

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 3 ปีที่แล้ว

    ወደ ሮሜ ሰዎች (ሮሜ 8፡34) የሞተው ይለቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዝአብሄር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፡፡
    የዮሐ ወን 3፡36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው በልጁ የማያምን ግን የእግዝአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል
    እንጂ ህይወትን አያይም፡፡

  • @yosephworku13
    @yosephworku13 3 ปีที่แล้ว +16

    Wow ኧረ እንዴት ሚባርክ መዝሙር ነው ❣️❣️ ሁላ ከመቼው እንደምያልቅ ማቆም አቃተኝ ደጋገምኩት I feel the holyghost in it.....
    The music ,the composition, the mixing, the production even the choir's harmonic melody are outstading ....luv it by all means

  • @bereketabebe4435
    @bereketabebe4435 3 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙሮችሽን ብሰማቸው ልጠግብ አልቻልኩም ጌታ አንቺን በዝማሬ ባርኮ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ከዚህ በበለጠ ተባረኪልኝ

  • @elizabethtegegnework4389
    @elizabethtegegnework4389 3 ปีที่แล้ว +26

    Hallelujah for the one who was slain for my sins! This is a heavenly song with an angelic voice!!! I can’t get enough of it. My beautiful sister you are blessed 👼🏼💕 keep shining for the Lord😘

  • @yosephlemessa773
    @yosephlemessa773 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ድምፅሽ እንዴት የሚያምረው በጌታ!!! You is un stopebel

  • @tigistmelaku1766
    @tigistmelaku1766 3 ปีที่แล้ว +10

    I'm only 13, and I'm really touched with this song. Good bless u:)

  • @IFFYSPIFFY678
    @IFFYSPIFFY678 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የተለየ ሰማያዊና ከዚህ በፊት ያልሰማ ልዩ ያምልኮ መዝሙር። ይገርማል ? ጌታ ለታመኑት ልጆቹ የሚሠጠው መዝሙር ሁሌም ልዩ ነው ፡ በጌታ አሁንም በርቺ! የበለጠ ፡ ያረግልሻል

  • @dido2715
    @dido2715 3 ปีที่แล้ว +3

    የተወደድሽ እህት፣ ዘመንሸ እንዲሁ ለእሱ እንደተሰጠ ይለቅ። በህይወትሽም በአገልግሎትሽም እየሱስ ብቻ ይክበር። ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ። እውድሻለው። ተባረኪ።

  • @nmtthedisciple5485
    @nmtthedisciple5485 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቱም በተሰራ ጊዜ ፈጽመዉ በተወቀሩ ድንጋዮች ተሠራ፤
    በተሠራም ጊዜ መራጃና መጥረቢያ የብረትም ዕቃ ሁሉ በቤቱ ዉስጥ አልተሰማም፡፡ 1ኛ ነገሥ. 6፡7
    ያለ ምንም ጫጫታ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር፡፡ ነፍሴ ፈሰሰች፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 3 ปีที่แล้ว +45

    Beautiful Fenuye!!! Excellent in every way! Luv u konjo 😍😘😘

  • @samiayana7712
    @samiayana7712 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ 👐🏾ውሰደው
    ላንተ ብቻ ነው የሚገባው

  • @shimelesfilate
    @shimelesfilate 3 ปีที่แล้ว +29

    You’re blessed 👏 👏

  • @HopeFor_All
    @HopeFor_All ปีที่แล้ว +1

    You are blessed!!!

  • @haileyesusbebysolomon6771
    @haileyesusbebysolomon6771 3 ปีที่แล้ว +19

    ፌናንዬ ፡ ሜካፕ ፡ አያስፈልግሽም ።
    “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።”
    - መዝሙር 139፥14
    መዝሙሩ ፡ ግን ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ።

  • @amanimantube8341
    @amanimantube8341 3 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo geta yebarkeshi🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻betam yetbarak muzmur nw

  • @emnetzewdu4602
    @emnetzewdu4602 3 ปีที่แล้ว +9

    I saw Jesus through this heavenly song. Can't stop imagining what he would be like.... his face, beauty & Grace, OMG lord have Mercy.
    Fenan my dear you are a blessing ❤

  • @lidiyahaile8990
    @lidiyahaile8990 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen elelellllll , ሀሌሉያ የኔ ጌታ ተባረክ።ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @Bestyared
    @Bestyared 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር የሚገባው አምላካችን ገኖ ይታይ

  • @rutadawit2847
    @rutadawit2847 3 ปีที่แล้ว

    Fenaniye goyta yesus abzto yibarikishi. Wsedew yesus ey😭🙏😭🙏😭

  • @Abi..2Hani
    @Abi..2Hani 2 ปีที่แล้ว +3

    All your gospel songs changes my life...... Tebareke

  • @markenwondmagegn4381
    @markenwondmagegn4381 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekilign yene wub ehte GOD bless u more than i bless u stay bless 4 ever fenu

  • @TOP7-s9d
    @TOP7-s9d 3 ปีที่แล้ว +2

    Des yelal tebareku
    Fetsameyachu begeta bet yehun😘😘😘😘😘😘😘
    Mnete demo yemecheh
    😎😎😎😎😎

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት! የበዛ ፀጋና ቅባት ከአርያም የፍሰስልሽ በታማኝነቱ ጌታ ያብዛልሽ። በጣም ባረክሽኝ
    በጌታ ወንድሞችና እህቶቼ ጌታ አምላካችን የወደደን አምላክ ለክብሩ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN
    FENUYEE GETA BEZETO YIBAREKACHUW
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️😭😭🙌🙌🙌👏👏

  • @GEOFFREYFAMILY
    @GEOFFREYFAMILY 3 ปีที่แล้ว +28

    FROM KENYA,this is a glorious song...still learning amharic,please next time would you put english subtitles? we will greatly appreciate.GOD BLESS YOUR MINISTRY!

    • @habtetesfaye
      @habtetesfaye ปีที่แล้ว +2

      she did bro you can see now

  • @nigestyanfa3685
    @nigestyanfa3685 ปีที่แล้ว

    ....what asong..it Mignified The King, Christ Jesus.may God Almighty bless and use you in advance in His Kingdom. AMEN.
    .

  • @netsanetzewdu3746
    @netsanetzewdu3746 3 ปีที่แล้ว +7

    I Love that I am able to Sing the Word of God...This is Excellent and Worthy of His glory...Be blessed

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 2 ปีที่แล้ว

    Mar welela Eko nesh Yene konjo lij: may God bless you all. Geta yadadgish.

  • @elizabethyacob1383
    @elizabethyacob1383 3 ปีที่แล้ว +4

    ፌናንዬ ምርጥ መዝሙር !!! መጀመሪያ ያየሁሽ ግዜ ባንቺ ውስጥ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር እንዳስቀመጠ ተረድቻለሁ። በርቺ የኔ ውድ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaaaaaw,,,,amennnnnnnnnn,,,, haleluyaaaaaa,,,,, tebarekeligni konjo,,,,bless you more,,,,,,,bless you all ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏

  • @beatbuddiestv
    @beatbuddiestv 3 ปีที่แล้ว +27

    I appreciate the amount of work evolved in the melody, lyrics, music composition ,choir alignment and the video production. Simple description for this song
    - 'Kingdom Sound' with a 'corner stone music'.

  • @Micahmediaofficial
    @Micahmediaofficial 3 ปีที่แล้ว

    “መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል። ለአምላካችንም መንግሥትና ካህናት አድርገሃቸዋል፤ እነርሱም በምድር ላይ ይነግሣሉ።” (ራዕይ 5:9-10)
    Isaan faarfannaa haaraa yommuu faarfatan, “Ati macaaficha fudhachuudhaaf, mallattoo isaas banuudhaaf kan maltee dha; ati ofii keetii qalamtee, gosa hundumaa keessaa, afaan hundumaa keessaa, nama hundumaa keessaa, saba hundumaa keessaas, namoota dhiiga keetiin Waaqayyoof bitte. Waaqayyo keenyaaf mootummaadhaaf, luboota isaas akka ta'an isaan godhatte, isaanis lafa irratti mo'uuf jiru” jedhan.
    - Mul’ata 5:9-10

  • @senigirma6176
    @senigirma6176 3 ปีที่แล้ว +3

    ውሰደው🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ብሩክ ነሽ fenu

  • @lensadegefu3722
    @lensadegefu3722 3 ปีที่แล้ว

    Fenan geta ybrksh enwdshaln lk endzew blala mezmur enxbkshaln geta abzto ybrksh

  • @le_habesha
    @le_habesha 3 ปีที่แล้ว +23

    ❤️❤️Continue serving God!!!!! God bless you more!!! ❤️❤️

    • @TOP7-s9d
      @TOP7-s9d 3 ปีที่แล้ว +3

      Gena 43 sec😎🥰

  • @biniamhaile2486
    @biniamhaile2486 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen haleluya አሁንም የጌታ #ጸጋ# ይብዛላችው ወንድሞች እና እህቶች # beloved#❤❤❤❤❤❤

  • @ClintonBeyene
    @ClintonBeyene 3 ปีที่แล้ว +8

    Everyone listen this Biblical song.God's grace be with you

  • @solomonworkie7224
    @solomonworkie7224 2 ปีที่แล้ว +2

    wowwww.are they amazing?sooooo

  • @Christo-Logic
    @Christo-Logic 3 ปีที่แล้ว +3

    paul said "i preach the crucified Christ" fenan also said "i sing the crucified christ" tebareki wub ye geta lij

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 2 ปีที่แล้ว +2

    Ene orthodox nugn but it doesn't matter I love it keep it up

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 ปีที่แล้ว +2

    Fenaye
    እንወድሻለን
    ተባረኪ ጸጋዉን የሰጣሽ እግዝአብሔር ይባረክ

  • @Micahmediaofficial
    @Micahmediaofficial 3 ปีที่แล้ว

    ለታረደው በግ ለኢየሱስ
    አምላካችን ዘለአለም ይንገስ
    ሀይልም ሞገስ ባለጠግነት
    ምስጋና ክብር ጥበብም ብርታት
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    For the slain lamb
    For Jesus
    Our God reigns forever!
    Power, majesty and wealth
    Praise and glory
    Wisdom and strength
    🙌🙌🙌🙌

    • @Bestyared
      @Bestyared 3 ปีที่แล้ว

      can you write all song please? you are blessed

  • @mathetes2862
    @mathetes2862 3 ปีที่แล้ว +3

    WUSEDEW ...
    FENI & KINGDOM FAMILY B blessed love you!!!

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen geta yibarkish fanan tebarki kalat yelegnm kibirun yiwusedew alakachin eyesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤🥰

  • @AhavahGospoSingers
    @AhavahGospoSingers 3 ปีที่แล้ว +13

    Great Song GOD BLESS YOU!!

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ውሰድው ክብሩ ላተ ይገባል ጌታ
    እየሱስ ውሰድው

  • @abmes4696
    @abmes4696 3 ปีที่แล้ว +6

    🥺No words
    Mejemeriam setkoyi alamaregnm neber😍
    Geta hoyyy😍😍i can't stop listening

  • @negussu3988
    @negussu3988 3 ปีที่แล้ว +1

    ውሰደው
    ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው
    የምስጋናን ዘውድ በራስህ ለጫንከው
    ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ
    ዘውትር ዙፋንህ ስር እስግድልሃለሁ
    ውስደው መስዕቴን ውሰደው
    አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው
    ውስደው መስዋዕቴን ውሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለሁ
    የታርድከው በግ አንተ
    ሕዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ
    ካህናት አድርገሀል
    ክብርም ሁሉ/ንግስና ይገባሀል(X2)
    ውስደው መስዕቴን ውሰደው (መስዋዕቴን ውሰድው)
    አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው
    ውስደው መስዕቴን ውሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለሁ
    መጽሐፉን ወስደህ ማህተሙን ልትፈታ
    ይገባሀል አንተ የታረድከው ጌታ
    ከይሁዳ ነገድ ይሆንከው አንተ ኢየሱስ
    ድል ነስተሀልና ዘላለም ልትነግስ
    ኃይልና ባለጠግነት
    ጥበብምና ብርታት
    ክብርን ሁሉ ተላብሰሀል
    አምልኮ ይገባሀል(X2)
    ውስደው መስዕቴን ውሰደው (መስዋዕቴን ውሰድው)
    አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው
    ውስደው መስዕቴን ውሰደው
    ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለሁ
    ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ)
    ሃሌ-ሉያ (ለታረደው በግ ይገባዋል)
    ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ)
    ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ)
    ለታረደው በግ ለኢየሱስ
    አምላካችን ዘላለም ይንገስ
    ኃይልም ሞገስ ባለጥግነት
    ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት
    ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ)
    ሃሌ-ሉያ (ኃይልም ሞገስ ባለጥግነት
    ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት)
    ሃሌ-ሉያ
    God bless you more and more Fenan and all the crew

    • @Bestyared
      @Bestyared 3 ปีที่แล้ว +1

      you are blessed...thank you

    • @negussu3988
      @negussu3988 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Bestyared amen bless you too

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 3 ปีที่แล้ว +9

    The most powerful heavenly song, I feel worshiping with angels for Almighty GOD

  • @getahun2871
    @getahun2871 2 ปีที่แล้ว +2

    ፌናን ተባረክ እህቴ

    • @getahun2871
      @getahun2871 2 ปีที่แล้ว

      tebareki ishiiiiiiiiii

  • @gechb50
    @gechb50 3 ปีที่แล้ว +5

    Fenuye your always the best God bless you and your family your voice always touches me deep inside ❤🙏

  • @nestanetseleshi1694
    @nestanetseleshi1694 10 หลายเดือนก่อน +1

    God is Good ጌታ ይባርካችሁ