🔴 የ እህታችንን ቤት ባዘዘችን መልኩ በዚህ በአማሩ እቃወች ፈርሸንላተታል የ200 ሺ ብር የፈጀውን ትዛዝ ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
    ሷሻል ሚዲያ Links 👇
    የ Telegram አካውንት
    t.me/amiro11
    የ Facebook አካውቴ
    amir.new.96
    የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
    tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
    የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
    profile.php?id=10006970306187...
    / @amirotube
    More info
    / @amirotube .
    Subscriptions Amiro tube naw
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "242857"
    • Video
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 262

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  ปีที่แล้ว +22

    ሁላችሁም ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም ለኛ ይጠቅመናል
    የኡሙ አሚርን ቻናል ሰብክራይብ አድርጉ
    youtube.com/@yusuftube1400
    እኛን ከፈለጉ
    0911831444
    0920531063
    በዋሳፕ ቴሌግራም ቀጥታ መስመር

    • @ወርቅዬተስፍኛዋነኝ
      @ወርቅዬተስፍኛዋነኝ ปีที่แล้ว +3

      ዋጋውንም ብትናገሩ ሀሪፍነበር እሙአሚር ❤

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  ปีที่แล้ว

      ​@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ0920531063 አዋራኝ አይጠፍም

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว

      በባህር እስከ ጎንደር ትልክላችው ሳውዲ

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ ปีที่แล้ว

      የናተስከፍ ሳበሉትእዳትሞቱብየፍራሁ ላይክ ሰብስክራይብትላለች ወገኖቻችንእያለቁ ሸምየለልብየለ እጭ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@ወርቅዬተስፍኛዋነኝደምሪኛ

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 ปีที่แล้ว +6

    ማሸአላህ የኔጀግና ማነው እስኪ እደኔ እሙአሚርን የሚወዳት በላይክ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም ቆጆነው እህታችን አላህ ለሀገርሺ አብቅቶሺ በአፊያ ኑሪበት
    ኡም አሚራ ጀዛኪለህ ኸይር❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉

  • @mekdes9821
    @mekdes9821 ปีที่แล้ว +52

    ዋጋ ስለነገራችሁ ላይክ

    • @mohammedjames4160
      @mohammedjames4160 ปีที่แล้ว

    • @allhenwuwkela7632
      @allhenwuwkela7632 ปีที่แล้ว

      መች ተናገሩ ዋጋ

    • @lubabasaid3007
      @lubabasaid3007 ปีที่แล้ว

      ​@@allhenwuwkela7632 2 መቶ ሺ አሁኮ ፅፈዋል😅

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@lubabasaid3007ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@allhenwuwkela7632ደምሪኛ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ ያምራል እህታችን በሰላምሽ ሀገርሽ ገብተሽ እምትኖሪበት የአፊያ ቤት ይሁንልሽ

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 ปีที่แล้ว

      aminnn

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@gidgghgd1676ደምሪኛ

    • @በስደትያለቀልጂነት
      @በስደትያለቀልጂነት 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@gidgghgd1676የእቃዋ ቤለት ከሆንሽ መሸአላህ ብያለሁ ከአየሽው በአላህ ጎላውን ስንት ገዛሽው

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ እንዳው ይሳካላችሆል ያርብ ለኒየም አሳካልኝ እህታችን በሰላም በአፊያ በደሰታ ኑሪበት

  • @illahi-h3h
    @illahi-h3h ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ለመስጆዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ሙስሊም ዘዶቻችን😢

  • @ftumaftuma
    @ftumaftuma ปีที่แล้ว +3

    ምን መጅሊሱ ብቻ ሁሉም ጥራት ያለው ነው ግን እደስራው ጥራትና እደ ቪድዮ ጠቃሚነት ለምን ሰብስክራይቡን አናሳድግለትም የልጅ አዋቂነቱ በራሱ ያስደንቃል ❤❤

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ጥራት ያለው ፍራሺ ነው ደስ ይላል በርካ ሁኒ እህታችን ፍጡማ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ቤት ያርግልሺ መብሩክ

    • @seadabinthussen77
      @seadabinthussen77 ปีที่แล้ว

      ይሄ ሁሉ እቃ ሁለት መቶሽህ ከተገኘ ከዚህ መረተቡ ጥቅሙ ምንድነው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@seadabinthussen77ደምሪኛ

  • @anshaali7626
    @anshaali7626 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ሁሉ እቃ በዚህ ዋጋ ከተገኝ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤ነው

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ ปีที่แล้ว +2

    ያሰላም እህታችን በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እና በሰላም በደስታ እምትኖሪበት ያድርግሽ ማሻ አላህ

    • @fatimaa-io2vc
      @fatimaa-io2vc ปีที่แล้ว

      በጣም,ወላሂ,ይህዱኒውይነው,ገን,አሂርቻንሰ,ምን,ይሁን😢

  • @muluberihun2489
    @muluberihun2489 ปีที่แล้ว +2

    ይሔ ሁሉ እቃ 200 በጣም ቆጆነው በሰላም በጤና እምትኖርበት ይሁንላት

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና እናት በርች አድናቂሽ ነኝ❤

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ተባረክአላ ፋጡማ በሠላምላገርሽ ያብቃሽ ማሻአላ ብያለሁ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላህ ማነሽ እራስሽን ኢዘሽ ጊቢ የምን ካርጎ ጋ መገላታት ቀረ

  • @yuiityuii2627
    @yuiityuii2627 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ በሰላም የሚኖሩበት አላህ ያድርጋቸዉ ያረብ ለናንተንም አላህበረካ ያድርግላችሁ ሻጭዎቹ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 ปีที่แล้ว +2

    እህቶች ካርጎ አታድርጉ ሀገራችን ሁሉም ነገር አለ ብር ብቻ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    መሸአላህ መጂልሱን ወድጀዋለሁ አሪፊ ነው አገራችን ሰላም ያድርግል ያረብ ሁሉነገር የሚያምረው በሰላምነውና

  • @twtbch3423
    @twtbch3423 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጥብቅች እናት እና ልጁ ብጣም ነው ያሚያምራው እሸ ዋውዋውዋው❤❤❤

  • @najeebaJamal-m4f
    @najeebaJamal-m4f ปีที่แล้ว +1

    የመጀሊስ ወጋ ሰንት ነዉ አንደ ሰለ ሙሉ ወጋ ነገሪኝ ኡሙ አሚር

  • @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
    @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ 8 หลายเดือนก่อน

    ውዴ እኔም ምጂልስ እፈልጋለሁኝ በሙሉ እስከመጋረጃው አልጋም ካለሽ መጋረጃ የቤት እቃ በሙሉ እፈልጋለሀኝ ዴሴ ነኝ እኔ የምኖረው ዱባይነኝ

  • @haia8862
    @haia8862 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @TaibaWorku
    @TaibaWorku ปีที่แล้ว +1

    በነካካ እጂሺ ቡፌውን።እረትቢላት እዳይሠበር

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብያለሁ አላህበ አፍያ በሀያት እምኖርበት ያርጋት እሥከመጨረሻው ሠማሁት
    ዋጋው ሥት ፈጀ ታዳ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 ปีที่แล้ว +2

    ዶሞ ዋጋው ራሱ ቆንጆ ነው እኔ ፍሊጋለሁ ኣላማጣ ይቻላል ወይ🙏❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ🎉

  • @Awol891
    @Awol891 ปีที่แล้ว +1

    🚫 አርተፊሻል ቆንጆ🚫📌
    በኩል አሳምራ ለስና ቅንድቧን
    ክሬም ተቀብታ ሁለት ጉንጮቿን
    በጋለ ካዊያ ተተኩሳ ፀጉሯን
    አጭር ቀሚስ ለብሳ ገልጣ ሰውነቷን፣
    ስትል ሰበር ሰካ አድርጋ ታኳዋን፣
    በምድር ላይ ሳለች ከሷ ወዲያ ሴት
    በዚህ አለም ቆንጆ የለለ መስላት፣
    በጉራ ተገፍታ በትእቢት ተወጥራ፣
    ልታይ ልታይ ብላ ስትል ኮራ ኮራ፣
    ወዲያው ወረደና የዝናብ መአት፣
    ለመሮጥ አትችል ልብሷ ሲወጥራት፣
    ተበላሸ ተኩሱ ፀጉሯም በሰበሰ፣
    የጉንጮቿ ክሬም በአይኗ ኩል ራሰ፣
    ዝናብ አጠበና ሜካፑን ወሰደው፣
    ፅጌሬዳ መስላ ከቤቷ ስትወጣ፣
    ዝናቡ አስመሰላት ጭራሽ የሰው ጦጣ፣
    ያ ያ ያ ሁሉ ቅባቅብ ሂጃቧን ያስጣላት፣
    ለካስ አርተፊሻል ሰው ሰራሽ ቆንጆ ናት🎉

  • @bint6359
    @bint6359 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እቃ እንኳንም በሰላም ያደረሳችሁላት🎉🎉🎉

  • @zedusman
    @zedusman ปีที่แล้ว +4

    አገራችን ሰላም አጣች እንጂ ሁሉም ነገር ሞልቶ ነበር 🥺

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡሙ አሚር እስኪ እኔንም አበረተቱኝ 🎉

  • @EeEe-ii1xm
    @EeEe-ii1xm 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህየኔስቤትመቸይሆንአልቆልኝእደዚህየማደርገው

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 ปีที่แล้ว

    ጀግናነሽ

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፣የምትጠቀምበት ያርጋት፣የኔ፣ጀግኖች

  • @nahanaha9198
    @nahanaha9198 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩም ወገኖቸ እቃ ማዘዝ ፈልጌ ነበረብሩ ቅድሚያ ነዉዴ የሚከፈለዉ???

  • @TaibaWorku
    @TaibaWorku ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፋጡማየ መብሩክ

  • @kelemadechasa6636
    @kelemadechasa6636 ปีที่แล้ว

    በስማም ይህ ሁሉ እቃ በዝህ ብር ከተገኛ በጣም ጥሩ ነው

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔም ከዚህ. አልገዛም ከሱነው እምገዛው

  • @teslimahmedahmed4942
    @teslimahmedahmed4942 9 หลายเดือนก่อน

    እህት አለም አላህ ላገርሺ ያብቃሺ ልፋት በቃ ይበልሺ

  • @sadas6501
    @sadas6501 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ የሚገርም ነው ሁለት መቶ እደዚህ ሙሉ

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv ปีที่แล้ว

    Emu Amir yene jegna gobez nesh...berchi ..Andegna nesh ..yenewd ...

  • @ShaymaAaa
    @ShaymaAaa ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 ปีที่แล้ว

    እሙ አሚር ትለያለሽ ወላሂ ማሻ አላህ

  • @hggu6240
    @hggu6240 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህጠንክሩ በርቱ

  • @ZahraZahu
    @ZahraZahu 25 วันที่ผ่านมา

    አሚሮ አርሲ ታደርሳላችሁ

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @zyenba
    @zyenba ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔሥቤትመቸይሆንአልቆልኝእደዚችፏየማደረገዉ

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @ftumaftuma
    @ftumaftuma ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች እናትና ልጂ ስወዳችሁ
    ❤❤

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ግን የት አገር ነው እምትሰሩት❤❤❤

  • @rlove7199
    @rlove7199 ปีที่แล้ว

    አደንቅሸለው ኡም አምሮ

  • @AminaOk-dz6yk
    @AminaOk-dz6yk ปีที่แล้ว

    ጠንካራ እናት❤❤❤

  • @Mersal-z1i
    @Mersal-z1i หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እህት ለኔም ሢረልኚ

  • @zeyibahussen1267
    @zeyibahussen1267 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ይሄ ሁሉ 2መቶ ሺ አሪፍ ነዉ

  • @سبيبا-ف2ض
    @سبيبا-ف2ض ปีที่แล้ว

    ያምራል ስትነው ዋጋው አረብያ መድሊስ

  • @هديه-ن3ظ
    @هديه-ن3ظ 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah harif new wagawm betam tiru new bertu

  • @saadahiikoo4470
    @saadahiikoo4470 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله تبارك الله

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ከዱባይ በበሀር ማምጣት ልንጀምር ነውስትይ ልቤደስስስስ አለው ቶሎጀምሩ ኢሸአላህ እልካለሁ❤❤

  • @ueueh9178
    @ueueh9178 ปีที่แล้ว

    እህቴ ልክ እደሷ እፈልጋለሁ ማሰራት❤

  • @ZemzemEthiopia-e3p
    @ZemzemEthiopia-e3p 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላማሊኲም 1 ሚለየን የወላት አለች እና ሚስትህ ሀናን መሀመድ አብዱሮህማን ናት እንደ ዱባይ በግምሩክ እጣ አፈላልጕ ተብለው ነዉ እና መልስልኝ

  • @zyenba
    @zyenba ปีที่แล้ว

    2ያባቶች ጋቢና አዲመቀነት ከነኩታዉ ከነቀሚሡ አጡልኝእፈልጋለሁ ቦረናመካነሠላም

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg ปีที่แล้ว

    Masha Allah Masha Allah ❤❤💯❣️🙏😢☝️🤲🤲

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc ปีที่แล้ว +1

    Masha allah

  • @sofiaali5884
    @sofiaali5884 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ❤❤❤❤

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 ปีที่แล้ว

    መጂሊሡ ሥንትነው

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @nigelimu6669
    @nigelimu6669 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @MekaAhmed-ts9wm
    @MekaAhmed-ts9wm ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የት ነው???

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 ปีที่แล้ว

    እናተ ግን ሰው ብዝቶባችሁ ነው መልስ የማትሰጡት?

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ተባረከላህ

  • @moomoalkaaber2171
    @moomoalkaaber2171 ปีที่แล้ว

    masha ala new emu amir albko tiwesdalachihu melsilgi

  • @fatumaffatumaaa8358
    @fatumaffatumaaa8358 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 ปีที่แล้ว

    200ሺ ብቻ እረ ማሻ አላህ

  • @msalah7239
    @msalah7239 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልከዱባይብሀርሊጀመርነውመሻአላህ🎉❤

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj ปีที่แล้ว

    እደዛሬዉእቃየተመቸኝየለምማሻአላህእኔምእፈልጋለሁ

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q ปีที่แล้ว

    ጎጆእያወጣሽትነዉ አልገባኝም

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 10 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ በባህር ስጄምሩ በሚድያንገሩን በእውነት እንልካለን በባህር ካለ

  • @ከሰለፎችመንደር
    @ከሰለፎችመንደር ปีที่แล้ว

    መጅሊሱ ስንትነዉ ሙሉዉን

  • @TaibaWorku
    @TaibaWorku ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ይህ ሁሉ እደት 2መቶ ሺ ይገኛል። እውነታውን ተናገሩ ለምን ሁሉም ሠው የሚፈልገው ነው

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 ปีที่แล้ว

      እሥከ አረብያዉ መጅሊሥ ነዉ 2"መቶሺ😮

    • @TaibaWorku
      @TaibaWorku ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ

  • @hayatyoutubi3105
    @hayatyoutubi3105 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህታችአላሁአክበር

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቱ

  • @fouziyaahmad4295
    @fouziyaahmad4295 ปีที่แล้ว

    😮mashallah

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአለሀ

  • @birtukanebre6244
    @birtukanebre6244 ปีที่แล้ว +1

    ዱባይ ካርጎስጀምሩ በብሀርስጀምሩ እድነግሩኝ

  • @asyatadesa5987
    @asyatadesa5987 ปีที่แล้ว

    ማሻአ አላህ

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว

    ዱባይ ጄምሩ ካርጎ

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn ปีที่แล้ว

    አድራሻ አስቀምጡ

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 ปีที่แล้ว

    ዋው መጅልሱ ያበደ ነው😊

  • @mashriqarak
    @mashriqarak ปีที่แล้ว +1

    mashallah ❤👍👍👍

  • @LubabaJassaw
    @LubabaJassaw 5 หลายเดือนก่อน

    የቆየ ነው ዕንዴ

  • @sebela6561
    @sebela6561 ปีที่แล้ว +1

    እሟ አሚር 😘😘😘😘😘😘

  • @Dawitey
    @Dawitey ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @ayelechkasaye3095
    @ayelechkasaye3095 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ ማማየ መካነ ሠላም ታደርሻለሺወይ ውደ

    • @ሰአዳሙሄ
      @ሰአዳሙሄ 11 หลายเดือนก่อน

      መከነሠላምየትሺእህት

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q ปีที่แล้ว

    wl wr wb masha Allah

  • @Hanan-b8g6h
    @Hanan-b8g6h ปีที่แล้ว

    ከለሩያምራልመጅሊሱ

  • @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ
    @ኢማንወለየዋ-ጰ3ሐ 8 หลายเดือนก่อน

    እስከምንጣፉ

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 9 หลายเดือนก่อน

    ከነቡ ሶፋው የዘንዶ መልክ አለው😢 ?

  • @Fatima-dm3lf
    @Fatima-dm3lf ปีที่แล้ว

    የመቸነው

  • @hikmahikmabittamera
    @hikmahikmabittamera ปีที่แล้ว

    ካሬ ስንት ነው