ይህ የገባው ወጣት ምንም ነገር ያሳካል | The Three Truths That Define a Fulfilling Life

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ላተ ቃላት የለኝም ሁሌ ነው ምተታተልህ💪💪💪

  • @Farismehammed
    @Farismehammed 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዲስ ማንነት እንድገነባ እየረዳህኝ ነው ብዙ አመለካከቴን እንድቀይር እረድተህኛል ወንድሜ

  • @PunTo-y9t
    @PunTo-y9t ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks.amlikakia.eyesus.yebark.wodema

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Well come rawuel
    Let's go hard work!!!

  • @HabitamuMegistu
    @HabitamuMegistu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሌምያንተን,ትምህርት,እሰማለሁ,በሚገርም,ሁኔታ,ተለውጫለሁ,እናመሰግናለን,በርታልን,ወንድማችን

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመችህ።ብሮ።እናመሰግናለን

  • @MusieTilahun-cs8es
    @MusieTilahun-cs8es 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ተባረክልኝ ሰሞኑ ድንቅ ድንቅ እውቀቶች እየቀሰምሁ ነው ጌታ በአንተ አርጎ እየመከረኝ ነው ሁሌም ቢሆን የተመኘሁት ሳየሆን በለፋሁበትን ነገር ላይ ውጤትና ምፈልገውን የማገኝ መሆኑን ተረድቻለሁ እና የ 24 ሺህ ብሩ አንስተህ ያወራኸውን ምሳሌ በጣም ተመችቶኛል። ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ በርታልኝ 💚😍
    ሁሌም ነው የምከታተልህ ደጋግሜ ነው የማዳምፀው 😊

  • @ehetetube8606
    @ehetetube8606 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ጀግና ነክ ቅልጥፍ ያለ ከጥሩ ትምህርት ጋር እናመግናለን ወንድም አለም

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት አመሰግናለሁ🙏👌🤗🤗

  • @SisayLike
    @SisayLike 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I dont know why we skip such lifetime wisdom without giving subscription and like

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tank you!

  • @Funniest_TikToks
    @Funniest_TikToks 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያንቴን Content እከታተላለሁ ፣ ግን ይህ Content እራሴን እንዳይ አድርጎኛል thanks 🎉

  • @Bukisedit
    @Bukisedit 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🔥

  • @SelemunBaraki
    @SelemunBaraki 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @LearnifyTech1
    @LearnifyTech1 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Great man🎉

  • @KushunHail
    @KushunHail 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Top man

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amsgnalhu

  • @AmanAman-b8s5l
    @AmanAman-b8s5l 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Salsemaw comment altsfm betam new emtmechegn nrulgn❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amsgnalhu wendmay a man.

  • @fxTrader19
    @fxTrader19 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትክክለኛ ነግግር

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ

  • @EdenTeklay-m7s
    @EdenTeklay-m7s 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ufeyyy My RAWUEL I am very happy that there is a man like you in my time. I have learned a lot from you and I respect you.

  • @kaltigstu
    @kaltigstu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ጊዜ አብዛኛውን ትምርቶቺክ ሰምቻለው እዳዛሬው ግን አላገኘክም የሚገርም መገለጥ ነው !!

  • @leulleul-dy1gb
    @leulleul-dy1gb 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብረን ነን

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ልክ ነህ እናመሰግናለን

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምታመልከው አምላክ የበለጠ የህይወት ብርሃን ይግለጥልህ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ወንድሜ ከጅምሩ ጀምሮ አብረህኝ ስላለህ አመሰግናለሁ።

  • @AloniabMedhane-u9n
    @AloniabMedhane-u9n 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I can say you are in my mind, bro. You said it well. This generation believe all he sees on instagram or other social media networks, and after that, they expect change, but they only do it in their imagination. As you said that it needs suffering. If you get something without suffering, it is nothing. It will disappear, i am working on myself. I wish you all the best, man

  • @Tade-man23
    @Tade-man23 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well come the king to episode 25

  • @derejekebede4224
    @derejekebede4224 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Your advice is incredibly beneficial to me, and I truly appreciate the effort and dedication you put into creating such impactful content thank you bro.

  • @YaredBrand
    @YaredBrand 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትለያለህ

  • @yeshi-p9r
    @yeshi-p9r 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማነው እንደኔ በvpn የሚያይ

  • @Breqim.1234
    @Breqim.1234 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Techno-n5s
    @Techno-n5s 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትለያለህ

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amsgnalhu