ምግለ ዲያዬ የተጠበሠ ዶሮ የዱባይ አሠራር በእሩዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +14

    ሚሚዬ እንኳን በደና መጣሸ የኔ ባለሙያ አንደኛ ነው ሰላምሸ ይብዛ አንድ ቀን በዚህ በጣፋጭ እጅ የተሰራውን እበላለሁ የሚል ተስፋ አለ እንዳ እኔ የቲጂዬን ምግብ መብላት የምፈልግ አለ ?

  • @wardamuhammad493
    @wardamuhammad493 5 ปีที่แล้ว +1

    Yummy thanks good job I like your all recipes 💖😍

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 5 ปีที่แล้ว

    i don't understand most of your spices if you can tell us in Amharic pls

  • @mandris515
    @mandris515 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ያገሬ ልጅ ሰአትሽንም አሳጥረሻል ከልብ ነው የማመሰግንሽ በተረፈ እህቴ ግን እሳቱ ጎዳሽ እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @srilanka7082
    @srilanka7082 5 ปีที่แล้ว +5

    Good 👍👍👍👍👍

  • @weltegebreal4100
    @weltegebreal4100 5 ปีที่แล้ว +1

    Inamsginalen berchi gobez nesh

  • @linalina5099
    @linalina5099 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ ቲጂ ከነትህትናሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 4 ปีที่แล้ว

    ድስላይየምሰጡ ሰዎችግን ትገርማላችሁ ጉድ እኮነው ቲጂዬ ምርጤ ሰላምሽይብዛ ባለሽበት የኔቆንጆ ሙያ በሙያ አደረግሺኝ😘

  • @ኢክራምወለየዋፍትህለኢስላ
    @ኢክራምወለየዋፍትህለኢስላ 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @zahidazahida1988
    @zahidazahida1988 5 ปีที่แล้ว

    Thanks tgye.

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif new

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል እሚጠባበስ ምግብ ይመቸኛል በርች እሺ

  • @cocococo1574
    @cocococo1574 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @hanamasershe3688
    @hanamasershe3688 4 ปีที่แล้ว

    ቲጅዬ ሰርቼ ከተበላሸ ማን ይቀጣ ክክክክ ጥፊ ተጠባባቂ እሽ

  • @aabdulla2229
    @aabdulla2229 5 ปีที่แล้ว

    በረችልን ማማ

  • @hayatlima7187
    @hayatlima7187 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ቲጂዬ

  • @hawaymer1028
    @hawaymer1028 5 ปีที่แล้ว

    እሶኪ እንደሱ ስንሰራ ስሎ ንየሚሆንየሚሰራ አስየን በጣምስለተቸገርኩነዉ ወይም እንደሱ ስሰሪ አብርሺ የምታቀርቢ ተባረኪ

  • @ፋጢማኢትዮጵያ
    @ፋጢማኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኮንጆ

  • @ሙንታሃፍቅር
    @ሙንታሃፍቅር 5 ปีที่แล้ว +3

    ኣረበኛው ይቅርብሽ እህቴ ኣስተካክለሽም ኣታውሪውም

    • @blatenawochutub1208
      @blatenawochutub1208 5 ปีที่แล้ว +2

      ፎዚ ፍቅር አማርኛውን አስተካክለሽ ሳታወሪ የሌላ ቋንቋ ለማረም አትሞክሪ እሷስ ሁለተኛ ቋንቋዋ ነው

    • @rimo5924
      @rimo5924 5 ปีที่แล้ว

      በለዉ ተባባሉ ክክክ እ

  • @እናቴኑሪልኝ-ዐ2ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ዐ2ረ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው አሰራርሽ ግን ዶሮውን በዘይት ከምጠብሽው ይልቅ ፍረም ውስጥ ብትከቺው የበለጠ ቆንጆ ይሆንልሻል

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
    @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው እሚገርምነው ሠላምሽ ይብዛልን ማር

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 5 ปีที่แล้ว

    ቲጅ እረ ጠፋሽኝ ዉዴ የሰራሽዉ በጣም የምራል በርችልን

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ፣በርች

  • @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ
    @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቲጅ እኔ መስራት እችል ነበር ግን ማፊ ሲማን ክክክክ

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ

  • @haymantylstaljj1397
    @haymantylstaljj1397 5 ปีที่แล้ว

    betam haref nw bers

  • @emnatethiopia5900
    @emnatethiopia5900 5 ปีที่แล้ว

    እዚ ቤት እዴት ናችሁ አዲስ ነኝ በርቺ ባለሙያ ነሽ👈

  • @hadiyaseraj615
    @hadiyaseraj615 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @wewe8954
    @wewe8954 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔ ባለሙያ ጠፍተሻል ግን እህቴ

  • @melatayalew7610
    @melatayalew7610 5 ปีที่แล้ว

    Wedgewalgu mare

  • @zenebe1239
    @zenebe1239 5 ปีที่แล้ว

    ቲጂ ስትሰሪ ቤቱ ውሉ ይታያል
    ቢታይም ችግር የለሁም
    ለነገሩ ነው የማትፈልጊ ከሆነ
    ለመጦቆም ነው ይቅርታ

  • @hawa1217
    @hawa1217 5 ปีที่แล้ว

    Good 💋💋❤👍👍

  • @رحمةرحمة-ف9د
    @رحمةرحمة-ف9د 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላሀ አሌሺ ጎበዚበረች ማር ግን ማምየ ካላሰ ይብቃሺ እደምንም ብለሺ ሀገረ ቤትጌቢና የራሰሺንሄወትጀምሪ ሞልቶ ላይሞላ እዴሜችን ላይመለሰ ጌዜችንተቃጠለ እዳልሺው እኔም እዳችው ነኝ የቤት ሰራ መሮኝ አሁንግን እደምንምጥሬ ሀገረ ቤት መጃፉቃድ አውጥቸ የዱበይሹፊር ሁኛለው ከበፊቱ ሰራ በጣም ለውጥ አለውከደሞዚም እደዛው ሰለዚህ እህቶችየ አዴዴ እሰብ ካድ ቦታ ላይ ችክ አንበል ሌላ ምረጫ እደኔሞክሮ እሰኪ እኔ በጣም ለውጥ አግቻለው እረግጥአሁንም ሰደት ነኝግንቢሆንም ዱበይ ውሰጥሴትሹፊርበጣም ይፈለጋል እና እረፉት ሰትሄዶ መጃ ፉቃድ አውጡ የመመለሰ ሀሳብ ሲኖራቹ የሰራ ለውጥ ይኖረዋል

  • @saraali2938
    @saraali2938 5 ปีที่แล้ว

    እናት የረዙ ስም ምድነው ሁሉ እሩዝ አድ አይነት እይደለም

  • @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ
    @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    አች እራሱ ስስሪ ፀዳት እና ጥንቃቄ የለሺም ልክ እደመዳሞቹ

  • @linalina5099
    @linalina5099 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ