በጀርመን ሀገር ለ15አመት ጋንጃና ማሪዋና የሚያሶስደው እና በ23 አመትዋ የ83 አመት አሮጊት ሆነችብን ትፀልያለች እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Subscribe, Share like በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።
    የተሸነፈ ትውልድ፤
    አፍኒንና ፊንሃስ ሜዳ ላይ ቀርተዋል፤ ዔሊም አንገቱ ተሰብሮ መንገድ ዳር ሞቷል፡፡ ይህ ከሆነ በኋላ፤ ከአፍኒንና ከፊንሃስ ሚስት አንደኛዋ፤ በመጥፎው ዘመን መውለድ ስትጀምር፤ ተንበርክካ ወለደች፡፡ የልጁንም ስም፤ ‹‹ኢካቦድ›› አለችው፡፡ ኢካቦድ ማለት፤ የእግዚአብሔር ክብር ከእግዚአብሔር ሕዝብ ለቀቀ ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ፤ ውርደቱ በአካል ተረጋገጠ፡፡ ከዘርህ የሚቀር ቢኖር ዓይንህን ያፈዘዋል፤ ሰለተባለ፤ ያ የክፋትና የእርግማን ስም ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ መጥቶ፤ የእግዚአብሔር ክብር የለቀቀበት፤ የሐዘን፣ የሥቃይና የሽንፈት ትውልድ ላይ ደረሰ፡፡ ዛሬ በእኛ ኑሮ በዘመናችንና በመንፈሳዊ ጉዞአችን ውስጥ ያሉትን አንዳንድ ሁኔታዎች ስንመለከት፤ ከማሳደድ፣ ከመንቀል፣ ከወሬ፤ ከክፋት፤ ከምቀኝነት ወዘተ… ጋር የተያያዙ፤ በርካታ ከእግዚአብሔር ክብር የራቁ ምሳሌዎችን መጥቀስ እንችላለን፡፡ ምክንያቱም፤ ለአምልኮት ቦታና ጊዜ የለንም፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፤ በዔሊ አምልኮት ማጣት ምክንያት የነበረው ተስፋ መቁረጥ፤ ዛሬም አብሮን አለ፡፡ ዔሊ አርባ ዓመት ሙሉ በውጣ ውረድ የኖረበት ሕይወት፤ ጠበኛና ሃፍረተ ቢስ ልጆችን ሲያስገኝለት እንኳን፤ ሊነቃ አልቻለም፡፡ ስለዚህ ቢወልድ፤ አፍኒን፣ ፊንሃስ፣ ኢካቦድ! አባቶች ያቆዩለትን በረከት፣ አደራና ክብር፤ መጠበቅ ያልቻለ ትውልድ ተፈጠረ፡፡ በአመዛኙ እኛም ልቦናችን ከአምላካችን ስለራቀ፤ ለእግዚአብሔር የተሰጡ ልጆች የሉንም፡፡ ለአዳል ሞቲ፣ ለወሰን ገፊ፣ ለጠቋር አባ ቡሌ፣ ለዛር አጋንንት፤ ወዘተ… ተስለን ሰለወለድን፤ የእኛና የልጆቻችን ዕድል፤ የመከራ ሆነ፡፡ የከፋ ችግር፣ ሐዘን፣ በሽታ፣ ስደት መታሰር፣ መገረፍ፣ መራብ፣ ወዘተ… የተለመዱና ቋሚ የኑሯችን መለያ ምልክቶች ሆኑ፡፡ በዛርና በውቃቢ መንፈስ የተለከፈ ማሕጸን፤ የሚያፈራው ደግሞ፤ ከእግዚአብሔር ክብር ራቀ ትውልድን፤ ኢካቦድን ነው፡፡ ‹‹ገለባን ትፀንሳላችሁ፤ እብቅንም ትወልዳላችሁ፤ እስትንፋችሁ የምትበላችሁ እሳት ናት፡፡›› ት/ኢሳ. 33÷11
    የዔሊ፣ የአፍኒንና የፊንሐስ፤ የኢካቦድ ዘመን፤
    አጠቃላይ መገለጫዎቹ፤
    ▪ ክብር የራቀውና የእግዚአብሔርን ታቦት ያስማረከ፤
    ▪ ታሪክ የወቀሰው አሳፋሪ ዘመን፤
    ▪ መሪና ተመሪ ያጣ (የተበተነ)፤ አባት የሌለውና ባዶውን የቀረ፤ መግቢያና መውጫው የጠፋው፣ ሰላም ያጣ ትውልድ፤
    ▪ ጠላት የሳቀበትና ያቃለለው፤ መተረቻና መዘባበቻ የሆነ፤
    ▪ የእርግማን ኃይል የገዛው፤
    ▪ ፍርሃት የተጠናተው የበረገገ ዘመን ነው፡፡
    ቤተ-እግዚአብሔራችንን በቅድስና አለማገልገል፤
    ቤተ-እግዚአብሔርን ከዓለም አንፃር ልዩ የሚያደርገው፤ የልብ፣ የአእምሮ፣ የሕሊናና የነፍስ የቅድስና ኃይል መኖሪያና መገለጫ በመሆኑ ነው፡፡እንዲሁም የእግዚአብሔር ተስፋና ራእይ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዳይቋረጥ፤ ሰውና እግዚአብሔር የሚገናኙበት፤ ኃጢአትና የዲያብሎስ ሥራ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚደመሰስበት፤ የአምላክ ምሕረትና ቸርነት የሚገለጥበት፣ በረከትና ሰላም፣ በፍቅርና ሞገስ፤ በእምነት የሰው ልጅ የሚያጎናጸፍበት ቅዱስ ሥፍራ፤የአምላክ ማደሪያ ቤተ-እግዚአብሔር ነው፡፡ከዚህ በተጨማሪ፤ የእግዚአብሔር ዳኝነት በመንፈሳዊውም፤ በሥጋዊውም መንገድ ላይ የሚታይበትና ሚዛናዊ ፍርድ ባለበት ሁኔታ፤ ቤተ-እግዚአብሔር፤ የጥበቃውና የኃይሉ ክንድም መግለጫ ነው፡፡ ቤተክርስቲያን የዚህ ሁሉ የመንፈሳዊ ኃይል ባለቤት ነች፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፤ በማቴ 16÷18 ላይ፤ ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም›› ያላት ለዚህ ነው፡፡
    የቤተ-እግዚአብሔር አንዳንድ አገልጋዮች ወጣ ያሉ ጠባዮች፤
    ▪ ቅድስናን የሚፈልጉ ቢሆንም፤ ውጊያው ግን ያስፈራቸዋል፤
    ▪ ቅድስና እንቢ ብሎት ተስፋ የቆረጠና፤ ሌላውን ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታ፤ የእግዚአብሔር መንግስት ከባድ ነው! እያሉ ሰውን የሚያስጨንቅና የወግ መዓት የሚያመጡና የሚያስፈራሩ ፤
    ▪ በቤተ እግዚአብሔር ሆኖ ዲያብሎስን የሚያገለግል፣ ምዕመናንን በመተት የሚያስር፣ የሐሜትና የተንኮል መንገድን የሚያስተምር፣ የአፍዝ አደንግዝ መኖሪያና የምትሐት አስተማሪ፣ የሐሰት መንፈስ መግለጫው ሆኖ የሚኖር፤
    ▪ በትርፍ አምልኮትና በጥቅም ላይ ብቻ አተኩሮ የሚኖር፣ የምዕመናን ለቅሶአቸው፣ ሐዘናቸውና ችግራቸው የማይሰማው፤ ለደሞዙና ለትርፍ ብቻ የሚኖር፤ በነጣቂ ተኩላ ተበሉ አልተበሉ፣ በአጋንንት መንፈስ ተያዙ፤ አልተያዙ ደንታ የሌለው፣ ዓላማና ግቡን የማያውቅ፣ የጥቅም ባለቤት፣ አምልኮት በሌለው አገልግሎቱ የሚመፃደቅ፣ የሚኮራና የሚታበይ፣ ለፍቅረ-ንዋይና ለሥልጣን ብቻ የሚያገለግል፤
    ▪ ጠላት ይቀድማል ብሎ የማያስብ ቸልተኛ አገልጋይ፣ የዲያብሎስን ሩጫ ያልተረዳ፣ የዛሬው የጥጋብ ጊዜ ለነገም ይሆናል! ብሎ የሚያምን፣ ለዕለት ደስታ ብቻ የሚኖር፣ ስለዲያብሎስ አሠራር ለማወቅም ሆነ ለመስማት የማይፈልግ፣ ዘመናዊነት ተጠናውቶት እያገለገለ፤ የሚያገለግለውን አምላክ የሚጠራጠር፣ መንፈሳዊነቱ የቀዘቀዘና በይበልጥ በዓለማዊነት ላይ የሚያተኩር፤
    ▪ መኖሪያው ቤተ እግዚአብሔር ሆኖ ሥራው መቶ በመቶ ዓለማዊ የሆነ፤ እሁድ ጧት ቤተ-እግዚአብሔር፣ ከሰዓት በኋላ ጠንቋይ ቤት፣ እሁድ ማታ ደግሞ፤ የምሽት ክበብ ውስጥ የሚገኝ፤ የዓለም ፍቅር የተጫነው፣ ከመንፈሳዊው መንገድ የራቀ ፍልስፍናን የሚሰብክ፣ የሥጋን ደስታ ሕይወቱ ያደረገ፣ የመቀደስን ቅድስና የማይወድ፣ የቤተ-እግዚአብሔር ጉብል ጥቂት አለመሆን፤
    ▪ ለሥልጣንና ለማዕረግ ዕድገት የሚሯሯጥ፣ የአቋራጭ የሥልጣን ከፍታን የሚያሳድድ፣ በሐሰት ወሬ በማቀበል ቅራኔ የሚዘራና ዕድገት እንደሚገኝ የሚያምን፣ በወንጀል ክስ የሚተዳደር፣ የወሬ ታማኝ ለመሆንና ጉቦ ለማቀበል እራሱን ለዚህ እርግማን ያዘጋጀ፣ ለቤተ እግዚአብሔርና ለምዕመናን የጽድቅ ቡራኬ መሆን ያቃተው፤
    ▪ ጽድቅንና የኢኮኖሚ ድጎማን ከመናፍቃን እየቀላወጡ፤ በቤተ እግዚአብሔር ሰዎች ሁለት ልብና ሁለት ኑሮ፣ ሁለት እምነት ያላቸው ለእምነት መጠናከር አርዓያ የሚያደርጉና ሃይማኖቱ የተሞታታባቸው፣ መነሻና መድረሻቸውን ያልለዩ፤ ድክመትን የሚፈላልጉና መናፍቅነትን የሚያራግቡ፤ ጥቂቶች አይደሉም፡፡
    ▪ ለአምልኮት ጸሎት ለሥራና ዕለት ለሚጠይቀው ፈጣን ክንውን ደንታ የሌለው፣ የጊዜው ፍጥነት የማይሰማው፣ በቢሮ አሠራር ቀጠሮን በማስረዘም ውሳኔን የሚጎትት፣ መማለጃ የለመደ ዓይኖቹና እጆቹ ያሉት፣ መንፈሳዊ ጥሪውንና የያዘውን እምነት፣ ኃላፊነት፣ ቦታና የእግዚአብሔርን ክብር የሚያሰድብ፣ ለቤተ እግዚአብሔር ታሪክና ለመንፈሳዊ አርዓያነት ቦታ የሌለው አገልጋይ ሁሉ፤ በተደጋጋሚ እንደተገለጸው፤ ራእይ አልባ የሆነው የልማዳዊው አገልግሎት ውጤት ነው፡፡ በመሆኑም፤ደንታቢስ አገልጋዮች በሚበዙበትና በበዙበት ዘመን፤ መንፈሳዊ ሕይወታችንን የሚያቀጭጨው፤ የክፋት አባት ዲያብሎስ ይደሰታል፡፡ በአጠቃላይ፤ እነዚህ ድክመቶች ባሉበት ወደ ሕዝብ ልንሄድ ቀርቶ፤ ራሳችንም ከዚህ ልማዳዊ አገልግሎት ወጥተን፤ ወደ ቅድስናው አምልኮት የምንደርስበት ኃይልና ጉልበት አጥተናል፡፡ ቤተክርስቲያን ከአምላካችን የተቀበለችው አደራ ግን፤
    ‹‹ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ፡፡ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኃቸው፣ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ፡፡›› ማቴ 28÷18-20 የሚል ነው፡፡

ความคิดเห็น • 601

  • @sisg3873
    @sisg3873 3 ปีที่แล้ว +109

    የልጅትዋ መንፈሳዊ ጥንካሬ የሚገርም ነዉ….እርኩሳን….በእለት የክርስቲና ሕይዋታችን ምክንያት…እንደዚህ ምርር ሲሉ እንዴት ያረካል፤፤፤፤ምን አይነት ዉብ የሆነ ክርስትና ነዉ፡፡ በቤቱ ያጽናሽ፤ጸጋዉንም ያብዛልሽ፡፡

    • @user-nq5rk9rs9t
      @user-nq5rk9rs9t 3 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል አሥጨነቀችውኮ በመድሀኒአለም ተማፀናት ቀናሁባት ጥንካሬዋ እደኔ ያለው አህያ አደላድሎ አሥቀምጦት እድሜልኬን አሠቃዬኝ ግን ቆይ እሠራለታለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳኝና አለቀውምምምም አሩን አበላዋለሁኝ

    • @user-nq5rk9rs9t
      @user-nq5rk9rs9t 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ልብሣችንን አሣምረን ነውኮ ቤተክርሥቲያን የምንሔድ

    • @Bete_Kidanmerit.16
      @Bete_Kidanmerit.16 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል

    • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
      @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 ปีที่แล้ว +1

      እምዬ ተዋህዶ በሳ ያመነ የተባረከ ነው እግዛብሔር ይመሥገን

    • @gjfdfhe5981
      @gjfdfhe5981 3 ปีที่แล้ว +2

      ለአባታችን ለመምህርችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛላቸዉ

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 ปีที่แล้ว +133

    የአባታችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ፍሬውን እንዲ ማየት እንዴት ደስ ይላል ተመስገን መድሐኒተአለም።

    • @thavfeeqtamil6042
      @thavfeeqtamil6042 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @makdasmalatmeme9359
      @makdasmalatmeme9359 3 ปีที่แล้ว +2

      Ammeenn

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @merondese1333
      @merondese1333 3 ปีที่แล้ว +1

      EGZABHAR YAGELGLOT ZEMENOT YBARKW ABATACHN

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @እናቴሂወቴትህትናዬ
    @እናቴሂወቴትህትናዬ 3 ปีที่แล้ว +164

    ባባታችን እጅ ለመባርክ ያብቃን
    ከስደት መልሶ ለመባርክ ያብቃን
    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የሀገር ሰላም መስማት የናፍቀው እና
    ከስደት መመለስ የናፍቀው ማነው እደኔ ?

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ዉዴ ሀገራችን ሠላም ያርግልን እህህህህ። እረ ሰደት መረረኝ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 3 ปีที่แล้ว +5

      ባርኩን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእጆት ለመባረክ ያብቃን አሜን

    • @zenebuae9288
      @zenebuae9288 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኔ አለሁልሽ ውዴ

    • @user-nq5rk9rs9t
      @user-nq5rk9rs9t 3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አሸናፊየሩፋኤል
    @አሸናፊየሩፋኤል 3 ปีที่แล้ว +51

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር በደጁ ያፅናሽ የመምህራችን ትንታግ ፍሬ መንፈሳዊነት የገባሽ

    • @sass5377
      @sass5377 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣባታችን ረጅም እዲምይየ ይስጥልን

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +25

    ልጅቷ ጎበዝ ነች አደነኮት የእውነት እንዲህ በሆንኩ ብዬ ተመኛሁ

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +45

    አባታችን። የድሜ ፀጋ የድሜ መብራት። ይስጥሖት። ጉድ አለ በየቤቱ። ጉድ አባቴ ተክልዬ አባቴ። የርሶን እድሜ። የማይቆጠር የዘላለም ይሑን አባቴ የወገኔ ፀሐይ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ።እሜን እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።የድሜፀጋ.የድሜመብራት.ይስጥሓት።ቃለህይወትያስማልን እባታችን።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @Hana-3838
      @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

      @@sofiyamessaywondwossen704 እውነት አባታችንን ስከተል አመታ ት አለኘ። አሑን እኔነቴን። ተጠራጠርኩኘ ሑሑ አልኩ ጋታ እነደፀሐይ ያብራልን አባታቼንን

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 3 ปีที่แล้ว +1

      እድሜዎት ይርዘም አባታችን በጣም የብዙ ሰው ህይወት አተረፍ ከእግዚያብሄር ጋር

  • @goldenpainecl1468
    @goldenpainecl1468 3 ปีที่แล้ว +25

    አባታችንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 3 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን የኔንም አይነጥላ መቸ ነው የሚያባርሩልኝ፣ትዳር ከልክሎኛል፣ብኩን አርጎኛል፣ያልተረጋጋሁ ነው እድሜዬ ፣ እስታሁን ያለው ማለቴ ነው፣አይነጥላ እንደሆነ በደንብ ገብቶኛል፣እፀልያለሁ።አንድ ቀን ነፃ እንደምወጣ አምናለሁ፣በእግዚያብሄር ኃይል።

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 3 ปีที่แล้ว +66

    የሠራዊት ጌታ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ
    ለአባታችን እድሜያቸውን ያቆይል። በረከታቸው ይደርብን ጸሎታቸው ክእኛ ጋር ይሁን ቡራኬዎት ይድረሰን በጸሎት አስቡን ክቡር አባታችን

    • @zd5125
      @zd5125 2 ปีที่แล้ว

      እባክሺ እህቴ እረጂኝ እኔ ሙስሊም ነኝ መቁጠረያውን ፈልጋለው እሳቸው የፀለዬ በትን እባክሺ እረጂኝ የማገኘበት

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ. አንተው. እርዳን. አባየየ የእኔን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ. ኑሩልን. እኛም ለመፈውስ ያብቃን. መች ይሆን. የእኛስ ቀን.

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 3 ปีที่แล้ว +6

    ከአጋንንት እስራት ሰዎች ነጻ ሲወጡ ምንኛ ደስ ይላል። ፈጣሪ ሁላችንንም ከእስራታችን ይፈውሰን። አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይስጥዎት።

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ስሙ ይመሰገን በአባታችን አድሮ የሚፈውስ ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን 😭😭 ውዶቼ ላይክ ሰብስክራብ ሳታደረጉኝ እንዳታልፍ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว

      ,💞💞💞💞🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s 3 ปีที่แล้ว +9

    ለእናንተ የደርሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስኦ ይስጥልኝ እመብርሃን ትጠብቅዎት ሀይለ መለኮት ግርማ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @user-nq5rk9rs9t
    @user-nq5rk9rs9t 3 ปีที่แล้ว +8

    ለአባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር የሚሥኪኑን ህዝብ ሥቃይ ይመልከትልንና እዲህ ያሉ አባቶችን በጤና በእድሜ ያኑሩልን

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 3 ปีที่แล้ว +15

    እረ ጀርመን ኑልን አባት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜዋትን ጤናዋትን ይስጥልን

  • @سميرهسميره-ت6ك
    @سميرهسميره-ت6ك 3 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የድንግል ማርያም ልጂ የማቱሰላን እድሜ ይስጦት አባየ የኔ መልካም አባት ኑሩልን

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +2

    ሐዋርያ አባቴ መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አይቼዎት አልጠግብ ሰምቼዎት አልጠግብ እንዳው መቼ ነው የማገኞት ሁሌም ይናፍቁኛል አባቴ አሁንስ ተነስቼ ልሳል ላባቴ ለቅዱስ ገብርኤ ልኡል እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ እንዲያበቃኝ ልኡል እግዚአብሔር እርዳኝ እባክህን ምን እንደሆን አላውቅም ይናፍቁኛል እሳቸውን ማየት ብቻ ነው የምፈልገው ስለምወዳቸው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልዎት እሜን አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥♥♥

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว +8

    አያችሁ አለባበሳችን ራሱ እንዴት እንደሚቃጠል አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว +18

    በፆሎት የአስቡኝ አባየ ወለተ ስላሴ እያላችሁ ወገኖቼ

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 3 ปีที่แล้ว +9

    አባቴ መድሃኒኣለም ይጠብቅልኝ እስከነ ቤተሰቦች ንሩልን ወንድማችን በርታልን.

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ለዘላለም ኑሩልን 🙏🙏🙏
    💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 3 ปีที่แล้ว

      @@hanagerma9528 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +10

    አንኳን ድና መ ጠ ህ ውንድማ ችን አግዚአብሔር ይጥብቅልን አ ባ ታ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልችው ርጅም አድሜ ይስጥልን

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ዘመን ተሰበክን በህይወታችን ለውጥ ማምጣት አልቻልንም በአባታችን ፀሎትና እምነት ሰው ከዲያብሎስ እስራት ሲፈታ ማየት ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን መድረክ እውቅና ሲያንሳቸው ነው አባታችን እኔንም ኤፍታህ በለኝ አምላኬ🙏

  • @yodittube11
    @yodittube11 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይ አባዬ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት የአለም መድሀኒት ነሁ እርስዎ እኛም ከስደት መልስ በርእስዎ እጅ ለመባረክ ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wiyenhatlolsegad6159
    @wiyenhatlolsegad6159 3 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ እኔም ግራ ገብቶኛል ህይወቴ ዝብርቅርቅ ብሎብኛል ፀልዩልኝ ላገር አብቅቶኝ በአካል እንዳገኝሁ እፈልጋለሁ አባ ፀልዩልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bakelebanja9096
    @bakelebanja9096 3 ปีที่แล้ว +3

    እፁብ እፁብ የእግዚአብሔር ስራ ክብርብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dt4gz2ft7t
    @user-dt4gz2ft7t 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኻን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቅኝ

    • @arocina1
      @arocina1 3 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @selamhailemeskel3006
    @selamhailemeskel3006 3 ปีที่แล้ว +1

    አንበሳ ነሽ እህታችን ጌታ ያንቺን አይነት ጽናትና ተጋድሎ ይስጠን

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ተባረኪ እንዲህ የገባ ያንበረክከዋል በመድኃኒአለም ሰም ለሁላችንም የእምነት ፅናት ይሰጠን አምላከ ቅዱሳን

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይክብር ምስግን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብስቶ ይስጥል በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት 3 ปีที่แล้ว +1

    እዴተ የተባረክ ብርክቲ እግዚአብኄር እድሜና ጤና ያብዛልሽ ለኛ ለሃጥያተኞች እዳንቺ ይማረን አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና አምላክ ይስጦት

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ የሆን ጌታችን መዲኒታቸን አምላካችን የልጅቷ ጠንካሪ ደስ ይላል

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በእጅዎ ለመባረክ ያብቃኝ ለአገሬ በሰላም በቅቸ ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰን

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
    @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ተዋህዶንዘልኣለምትንበር
    @ተዋህዶንዘልኣለምትንበር 3 ปีที่แล้ว +5

    ዲያቆን ሃይለመለኮት ዩቱብህና fb ህ ተከታታይ ነኝ በጣም ነዉ ማደንቃቹ ኣባትና ልጅ እግዚኣብሔር ይጠብቅልን እመኣምላክ ትጠብቅልኝ በስደት ሁኔ እከታተላቹኣለዉ እና በፆሎታቹ ኣስቡኝ የአባታችን ስልክ ተባበረን በማርያም ዉድ ወንድሜ

  • @wubshetmelaku9554
    @wubshetmelaku9554 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
    ይህን ተአምር ያየን እኛ
    በውነት እድለኞች ነን::
    አባታችን እንወድዎታለን

  • @በሻዱወለተማርያም
    @በሻዱወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለክብሩ አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን መድኃኒዓለም ለሁላችንም ይድርስልን አሜን ጎበዝ እህታችን በርችልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mggb9549
    @mggb9549 3 ปีที่แล้ว +4

    Aba long life our lord Jesus give you long life 🙏🙏🙏

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l 3 ปีที่แล้ว

    የዘመናችን ሀዋርያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +4

    ለኔ መቼ ነው ይሄን እደል የማገኝሁ ከሙሉ ቤተሰቦቼ ጋር ነፃ የምወጣሁ አረ ተንከራተተኩኝ በእደሜዬ 😭😭😭😭😭ሰወ ሰንት ነገር ይገነባል እኔ ባዴ ነኝ በሰወ አገር ኪሴ ባዴ ልቤ ባዴ ጨንቀት ብቻ በዛላይ እራሰምታት ገንዘብ የለኝ አረ ወይኔ በዛለይ መምህር ን ለማግኝት ብዙ ሞክሪያለሁ ግን ምንም የለም ብደወልም አይሰራም

    • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
      @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      ፀሎት አርጊ ማታ ማታ ከነቃሽበት ይጠፋል ከላይሽ ላይ ደሞ የአሥራት አሥገቢ ለምሣሌ መቶ ቢኖርሽ 10 ለቤተክርስቲያን ብለሽ አሥቀምጪ ታሪክ ታያለሽ ህህቴ እመብርሃን ትርዳሽ

    • @tigietigie8627
      @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +1

      @@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ እሺ ግን ፀሎት ሰግደት ፀም ጀምሬ አቋርጣለሁ እግዚአብሔር ይረዳን ለሁላችንም

    • @tigietigie8627
      @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +1

      @@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያበርታን

    • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
      @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      @@tigietigie8627 በፍፁም አታቋርጪ

    • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
      @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 3 ปีที่แล้ว

      አይዛሽ እህት በፀሎት በረቺ የትነሽ ፀበል ካለሽ ተቀባቢ

  • @mama-sz6lq
    @mama-sz6lq 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ ረጅም እድሜ ይስጥልን!!! አባጋር ለመሄድ ብዬ አድራሻቸውን አጣው እስኬ ጠቁሙኝ

  • @mussiehabtom6434
    @mussiehabtom6434 3 ปีที่แล้ว

    አሰይ አቦና መምህርና አባ ግርማ መንግስቱ እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እድሜና ጤናዉን ይስጦት ኣባቲየ

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል የጠብቅን የእናንተ የደረሰ አምላክ የእኛም ይድረስልን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት አሜን
    እናንተን የሠማ አምላክ ሁላችንንም ንስማን አሜን

  • @hanaabraha6268
    @hanaabraha6268 3 ปีที่แล้ว +20

    እረ መምህር ግን የት ነው ያሉት እረ እመብርሀን እርጅን እድናገኛቸው ውይይ እሳቸውን መፈለግ 4 አመት ሆነኝ ለምን ድነው የዘጋብኝ እባካቹ እርዱኝ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว +1

      Agelgilot akumol bilewugni neber esachewun lemagegnet wode Ethiopia limeta new betam amognal

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว

      እኔ 6 አመቴ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว

      @@zebenayabebe8569 ehte dabilos eyetechawotbgni Emneten liyaskeyiregni betam yaschenkegnal) ayiseru yiseragnal hulunim tiche ligeba new 1dun salizew aba gar lemehed efffff aye😭😭 mekeraye

    • @alquaalain2306
      @alquaalain2306 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛዉ እህቴ

    • @genetfuj6842
      @genetfuj6842 3 ปีที่แล้ว +1

      ጣፎ መድሀኒአለም ያገለግላሉ ተብሏል እኮ እህቶቼ

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጠወት አገሬ በሰላም ገብቼ ጉልበተዉትን ለመሳም ያብቃኝ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን መች አስተዋልን አለባበሳችን እንኳን እንዲህ ብናስተካክል ከጥቃት እንድን ነበር

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አባታችንን ጠብቅልን ቸሩ መድሃኒያለም

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት የእህታችን በረከት ይደርብን እንዴት ደስ ይላል በሀይማኖት መበርታት

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ
    እልል እልል እልል እልል እልል እልል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
    @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከት ይደርብን። አሜን። አሜን። አሜን። አባዬ እኔንም አስቡን

  • @lemlemerdachew325
    @lemlemerdachew325 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን አባት !!! እድሜ፣ጤና፣ፀጋ በረከት ለእርስዎ ለቤተሰብዎ ፈጣሪ ይስጥልን!!! አባታችን በረከትዎ ይደርብን ይሄ የእርሶ ፍሬ ነው ተመስገን የሁላችንንም ችግር ይቀረፍልን አሜን!!!

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜን ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነቱ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን 😭😭😭😭😭

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንእሜንአሜን።🇰🇵🇰🇵
    አባቴእድሜፄናይስፅልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የወንጌል አርበኛ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማን ያስተምረን ነበር የጠላትን አሰራር ፀጋውነ ይጨምርልዎት ደግ አባታችን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    የስንቱ ሕይወት ተስተካከለ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️😍

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን.እድሜ.ይስጥልን.እግዚአቤር.ይባርክል.ከክፉ.ነገር.ይጠብቅልን.

  • @alazar7685
    @alazar7685 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና የመምህራችን ፍሬ እግዚአብሔር በደጁ ያፅናሽ!

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    አባታቼን ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት የአገልግሎት ዘመኖቱን ይባርክሎት አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቆት ሀይለ መለካት ኑርል የባዬ የብርክ ዘር ዘርክን የድንግል ማሪዬም ልጅ ያብዛልክ ኑርልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ

  • @በለጡየጎራው
    @በለጡየጎራው 3 ปีที่แล้ว +3

    አባወንጌልመምህር ግርማ ለዘላለም ኑሩልኝ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን እድሜና ጠና ይስጥልኝ ፍጣር ✝️🙏🙏🙏

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 3 ปีที่แล้ว

    ባባታችን እጅ ላመባረክ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ስዴታችን ያሳጥርልን ።ለአባታችን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ።🙏

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +1

    ባባታችን እጅ ለመባረክ ያብቃን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ከልጆቼ ጋር ከፌትወ ቁሜ ለመፈወስ ያብቃኚ እድሜና ይስጥልን አባታችን

  • @amanyalmoteari3139
    @amanyalmoteari3139 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን የሚለው ጨርሶ የማግለል መገለጫችን ነው አምላካችን አሜን አሜን

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እመብርሀን ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ አስበን በፆለትህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በወጣትነት እደዚህ ጠንካራ መሆን መታደልነው

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ከስደት መልስ በጆት ለመባረክ ያብቃኝ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባትችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    የአግለገሎት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን
    እንይም ከሰደት በሰልም ትምልሽ በእችው ምበረክ ያበቅኛ አባትችን ጸሎትችን በረክትችው ይደረበን
    ውንደምችን ሃይል ምላኣክት ደንግል ማረያም ትጠበቅህ

  • @KenstCharo
    @KenstCharo ปีที่แล้ว

    አባታአችንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እኳን ደህና መጡልን 👏👏👏

  • @alamalam6746
    @alamalam6746 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በርታልን ፈረሀን ማየቱ በጣመ ደስ የመላ ነው አባይ ረጀም አደም የሰጠህ ፀጋህን ያብዛልህ ከከፋ ሀሎ ተጠበቅሁ አመ አምላክ

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!! እህታችንን አንቺን የጎበኝ አምላክ እኝንም ያስበን

  • @poptika6979
    @poptika6979 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሆይ ኑርለን ዕደመ የሰቶት ከስደት ምለስ በርሶ ለምባረክ ያበቃው ሰው ያደረግ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💚💛❤💗💗💗💗💗

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ የእኔን የከንቱዋን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 3 ปีที่แล้ว +2

    ለተጨነቅን ለሁላችንም ይድርስ

  • @robealgebre9801
    @robealgebre9801 3 ปีที่แล้ว +2

    ጅግናው ኣባት የትዋህዶ ጅግና

  • @mekideehtiyopa1844
    @mekideehtiyopa1844 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ። እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን

  • @tsegiayesxeia9888
    @tsegiayesxeia9888 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የኔ ጌታ ለዚ ክብር አብቃኝ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት በረከቶ ይድረሰን አሜን።

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርን ለሰጠን: ወጣቷ ደሞ በጣም ታኮርያለሽ: ለብዙ ወጣቶች ኣርኣያ ትሆኛለሽ በርቺ🙏

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 หลายเดือนก่อน

    አይ አባቴ! ማርያም ምስክሬ የርስዎ ትውልድ ታሪክ ይሰራል::
    ትምርትዎን ተግባራዊ በማድረግ እንዲ መናፍስትን በመዳኒያለም ብሎ እስኪንገበገብ ማስጨነቅ ! አባ እልፍ እድሜ ይጨምርልዎ!!!

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😢😢😢😢😭😭😭
    እግዚኦ አቤቱ አንተ አድነን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምለክ አባቴን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ መቼ ይሆን በዚህ መስቀል የምባረከው የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 3 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ሃይለ መለኮት አምላክ ፀገዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር የአባታችን እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አባ 💕❤💕

  • @filagotfilagot9453
    @filagotfilagot9453 3 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜና ጤና ይስጦት እ/ር ስራው ድቅ ነው እ/ር ይስጦት ይቅርታ ቁጥራቸውን የሚያውቅ ካለ እባክዎት ⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን የተዋህዶእንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን በረከትዎት ይድረሰኝ እፍ መችይሆን የመስቀልዎትን በረከት የማገኜው 🙏

  • @fikertube4369
    @fikertube4369 3 ปีที่แล้ว

    አባባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በደጅወ ለመሳለም ያብቃኝ

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 6 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን፡ቃልህወይ፡ያሰማልን፡በግዛብሕሪ፡ጸልዩልን፡ከሎዶን፡እንህልዝ፡

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +6

    9 የጋጃ ደጋፊዋች እግዚአብሔር ይፍታችሁ ዲስ ላይኮች

  • @ሃለማርያምAuurተመስገን
    @ሃለማርያምAuurተመስገን 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎት አስቡኝ ሃይለማርያም ነኝ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እኛም ደጂ ደርሰን ለመባርክ ያብቃን