Ethiopian Stew ቀይ ቁሌት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.พ. 2024
  • ቀይ ቁሌቱን ለማዘጋጀት የሚረዳ የአበሳሰል መመሪያ
    - 3 ኪሎ ደቆ የተከተፈ(ተፈጨ) ቀይ ሽንኩርት ድስት ውስጥ እንጨምር እና ከድነነው በራሱ ውሃ እንዲበስል ከድነን አንተወዋለን
    - ውሃውን ጨርሶ ሙክክብሎ ሲበስል 2 የቡና ሲኒ የምግብ ዘይት ጨምረን በደንብ እናማስለዋለን
    - 6 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ጨምረን በደንብ እናሸዋለን በርበሬውን ስንጨምር ሁሉን በአንዴ ሳይሆን ትንሽ ትንሽ እየጨመርን ማማሰል ይኖርብናል ይህም በደንብ እንዲዋሃድ ይረዳናል
    - በርበሬውን በደንብ ካዋሃድነው በሃላ በቡና ማንኪያ ልኬት 3 የማቁላያ ቅመም እንጨምራለን
    - የማቁላያ ቅመሙ ጨምረን በሃላ ከ7-10 ደቂቃ ካሸነው በሃላ በቡና ማንኪያ ልኬት 2 የተፈጨ ኮረሪማ እንጨምራለን
    - ለተወሰነ ደቂቃ ኮረሪማውን ጨምረን ካሸነው በሃላ 1 የሾራባ ማንኪያ ብስል ቂቤ እንጨምር እና እናሸዋለን
    - አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት እንጨምርና ቢያንስ ለ20 ደቂቃ ያህል እናሸዋለን
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው እንጨምርና ለተጨማሪ 10 ደቂቃ በድንብ እናሸዋለን
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 18

  • @lemlemabrham22
    @lemlemabrham22 5 หลายเดือนก่อน +4

    የቅመም፣አዘገጃጀትህን፣ብትነግረን

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 4 หลายเดือนก่อน

    Wawwww,egih ybarek,yant mist tadla ❤❤❤❤❤❤

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 5 หลายเดือนก่อน

    Wow melegnya balemoyaa!

  • @user-vh5um9yh1f
    @user-vh5um9yh1f 5 หลายเดือนก่อน +1

    Musterd aserar asayen

  • @saratuluwaktola7139
    @saratuluwaktola7139 5 หลายเดือนก่อน +1

    I want ro know how to do mekelsha please

  • @helenhabtemichael1793
    @helenhabtemichael1793 3 หลายเดือนก่อน

    How are you thank you can you please tell me what is your stove name please I really need one

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 หลายเดือนก่อน

    Agegnewek beteseb hognalew yegna 1 degna❤🎉🎉🎉

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 5 หลายเดือนก่อน

    Waw new

  • @ZenashTesfaye
    @ZenashTesfaye 5 หลายเดือนก่อน

    Endet new save mihonew

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Lazagha aserar asayen.

    • @iscreamiy
      @iscreamiy 5 หลายเดือนก่อน +1

      Sertual

  • @user-tl6sg5yv6j
    @user-tl6sg5yv6j 5 หลายเดือนก่อน

    Selam melegna endet nehe? Betam nw yemeketateleh b/c wendoch megib siseru mayet betam des yelal, ene be megeb zegijit level 3 alegn Ena berasie nw yemeseraw, fast foods benawera des yelegnal

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 5 หลายเดือนก่อน

    Selaxa ante endet endemetsera betasayen des yelghal.

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ አለኝ መፍጫውን የት ነው የገዛከው ኢትዮ ልመጣ ስለሆነ ከዚህ ከምሸከም እባክህ በደንብ ቦታውን ንገረኝ🙏

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ኢትዮጲያ ዉስጥ የሌለ እቃ የለም ምን አልባት ሊወደ ድ ይችላል እጂ እህቴ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 12 วันที่ผ่านมา

      ውድአይደለም በምንዛሬውሲታሰብእንደው እዛይሻላል ​@@fatumamehamed3270