#ነጻ_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስን ተመስገን ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከድቅድቅ ጨለማ ተናጥቆ አወጣኝ ጌታዬ
    ከሀጢያት በሽታ ተፈውሼ በጌታ ታክሜ
    ሙሉ ሰው ሆንኩኝ በደሙ ነፅቼ

  • @mintugirma4357
    @mintugirma4357 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ለበረከት ሁኑ ትውልድን አስመልጡ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta abezeto yebarekachehu Kidusane. Betame yemegeremew eko bate Kiristiane medane be Geta EYSUSE KIRISITOSE bemaneme new bela atasetemereme. Abune Barenabase mediya laye alute enje yebetekristyanewa temherete ayedeleme.

  • @gebeyehumoga419
    @gebeyehumoga419 2 ปีที่แล้ว +1

    I WAS HAPPY FORYOUR PROGRAM OF SALVATOIN,i am orthodox blever

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 2 ปีที่แล้ว +3

    Abet Egzer yemesgen Kezih kezeth yawetan! Weeye Hagre Weeye Hagre. Orthodox view n teaching need a lot of repentance n new beginning for real!

  • @amazing-3691
    @amazing-3691 2 ปีที่แล้ว +2

    Ortho needs reformation in deed!

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰይጣን ክርስትና ተነስቶ መንኩሶ መንግስተ ሰማያት ከገባ ምድር ላይ የምቆምረው ማነው?

    • @yohatube1
      @yohatube1 2 ปีที่แล้ว

      በግል ላስረዳዎት እችላለሁ

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 2 ปีที่แล้ว

    በተሠጣቸው ቃል ኪዳን ቅዱሳን ሰማዕታት ያማልዳሉ ያድናሉ ።

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 2 ปีที่แล้ว

    To hear this interview by the Tewhdo bishop is awe inspiring. The sad thing is that the organization he represents is an apostate church.

  • @sisaysisay2885
    @sisaysisay2885 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝነው ያለ ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም ብሎ ዘጠና ዘጠኝ አዳኝ የደረደረ ሕዝብ ይድናል ወይስ አይድንም ተብላችሁ ስትጠየቁ እኔ ፈራጅ አይደለሁም ምናምን እያላችሁ ማመቻመቻችሁ ነው :: በጨለማ የሰማሁችሁትን በብርሃን በጆሮ የሰማችሁትን በሰገነት ተናገሩ ያለው የመፅሐፍ ቃልስ?

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር ปีที่แล้ว

    ሰይጣን ተጠመቀ መነኮሰ ማለት ትርጉሙ እንዲህ ነው ሰይጣን የተባለው ሰው ነው ሰው ሆኖ ግን የሰይጣንን ስራ የሚሰራ ክፉ ሰው እና ቅዱስ አባታችን ተክለ ሀይማኖት መክረው አስተምረው ክርስትና ህይወትን አሳውቀው አመንኩሰው በእግዚአብሔር ሀይል ህይወቱን ቀይረው መንግስተ ሰማያትን እንዲወርስ አድርገዋል ነው የሚለው ትልቁ መልዕክት አሁን እናንተም እየሰራችሁ ያላችሁት ስራ በስህተት ሀይማኖት ውስጥ ያለ ሰው ስህተቱን እንዲያውቅና በእውነት መንገድ እንዲሄድ ነው አይደል? አወ አባታችንም ይሄንኑ ነው ያደረጉት ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለቅዱሳን አምላክ ለእግዚአብሔር አምላካችን ይሁን ከቅዱሳን ህብረት አይለየን አሜን(፫)

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 ปีที่แล้ว

    መሠረተ ክርስትና በክርስቶስ ደም ማመን ብቻ ሳይሆን ቤዛ የተከፈበትን የሀጢአት ስርኤት የሚያስገኝ ነው ደሙ የሚገኝበትን ፀጋውን በጥምቀቱ በንስሐ እንዲሁም በሰጋው ደሙ አናገኛለን ብላ አካሉ ለሆነችው ለቤተክርስቲያን ምእመናን ስታድል ትኖራለች እንደ አናንተ በቃል ሳይሆን ይሄ የጌታ ደም ነው ተቀበሉ በኦርቶዶክስ ዘንድ ሱታፌ ነው። ይህ ፀጋ የሆነውን ደም ግን ሱታፌ ሆኖ በፕሮቴስታንት ዘንድ አይገኝም ስለደሙ ትናገራላችሁ ግን ከዚህ ፀጋ ተለይታችኋል። ጳጳሱ ምንም ዶግማ አልፈጠሩም። ገድለ ተክለሃይማኖት ላይ በአንተ አስተምሮ ሰይጣን በቁሙ ሰይጣን አይደለም የሴጣን ማደሪያ በሆነው ሰው ላይ አሳምነው አመኖኮሱት ማለት እንጂ።ጌታ ራሱ ጴጥሮስን አንተ ሰይጣን ከእኔ ወጊድ ብሎታል በቁሙ ጴጥሮስ ነው ብሎ የሚያምን ክርስቲያን አለን? ሄሮድስ ቀበሮ ብሎታል በቁሙ አይምሮ ያለው ሰው ሄሮድስ ቀበሮ ሆነ ማለት ነውን?

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว +1

    laiyers

  • @tewodrosseifu2340
    @tewodrosseifu2340 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ውይይቱን ማድረጋችሁን አደንቃለሁ፡፡ ግን ለምን ከካቶሊክም ይሁን ከኦርቶዶክስ ለውይይታችሁ የሚኾኑ መምህራንን (ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መምህር ብርሃኑ አድማስን፣ ወይም ያረጋል አበጋዝን እጠቁማችኋለሁ) ለምን ጠርታችሁ አትወያዩም? ብቻችሁን የመሰላችሁን እና የምታውቁ የመሰላችሁን እየገመታችሁ ከምትሳሳቱና ከምታሳስቱ ለምን ለተመልካቾቻቹ ከዚያም ከዚህም ያለውን ነገር አታሳዩም? ውይይቱ ግን እንደዚህ መደረጉ፥ ቢያንስ ስድብና ዘለፋ የሌለበት ውይይት መኾኑ ሸጋ ነው፤ ለዚህ ክብር አለኝ፡፡ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የምታምነውን እና የምትሰብከውን በትክክል ለማወቅ፣ እናንተም ስለምትወያዩበት ጉዳይ በብዙ ስለሚያነሣ በውይይታችሁ የተጠቀሰውን የዲ/ን ያረጋል አበጋዝን መድሎተ ጽድቅ (የእውነት ሚዛን ማለት ነው) ቅጽ 1፣ 2 እና 3 መጽሐፎች አንብቡት እስኪ፡፡ በተለይ አዘጋጁ ስለምትጠይቀው ነገር ሙሉ ሥዕል እንዲኖርህ እባክህ አንብበበው፤ ከፈለክ እኔም መጽሐፎቹን ልሰጥህ እችላለሁ፡፡

  • @azareasfasilabeyu
    @azareasfasilabeyu ปีที่แล้ว

    ነብዩን በነብዩ ስም የተቀበለ ነብዩ የሚያገኘውን ዋጋ ያገኛል
    ይህንስ ምን ትሉ 😂😂😂 ደደቦች

  • @abay6325
    @abay6325 2 ปีที่แล้ว

    የሐዋሪያት ሐይማኖት እና የክርስትና ስርዓት ያለው ኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ ጋር ነው ፕሮቴስታንት ግን አፍሪካን በቅኝ ግዛት ለመግዛት የተቀረፀ ሐይማኖት ነው።ሐቅ ነው

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    wushetam

  • @tadelewbirhan4625
    @tadelewbirhan4625 2 ปีที่แล้ว

    minim mamechamech ayasfeligim,,,Orthodox wust lemin ke gitsawe wuc tisebkalek eyesusin tebiye aydel yetewegezkut ene lemisale,,,ena Yesusin bitsebik be demu sira bitamin,,,lemin yesusin misebkutin ,,, ye debtra metsahaf endene tamire mariam,,sinksar,,gedlat,,,dirsanat,,,tabot yetebalew xa'oot yekatel ke betekiristiyan yewuta yemilu lemin tegefu,,ye teklehaymanot qizen endet ke eyesus dem ekul yaderegech kirstian litbal yechalal,,mariam ena meskel beza yete bale minim ayasfeligim ewunet ewunet nw

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว +1

    you fabricated it

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    you don't know nothing about orthodox.

  • @rebekatesfaye9403
    @rebekatesfaye9403 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ መርምራችሁ አትጨርስም የመዳን መንገድ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት እሽ በጊዜያችሁ አትቀልድ

    • @abutaye892
      @abutaye892 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው። ዮሐ 14:6

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 ปีที่แล้ว

      መዳን የኦርቶዶክስ አባልሆኖ በኢየሱስስ ክርስቶስ አዳኝነት በማመን ነው እላለው ብለሽ ነው እህቴ ርብቃ?

    • @girmatilahun1697
      @girmatilahun1697 2 ปีที่แล้ว +1

      My brother, you can only saved by 'JESUS CHRIST' son of 'GOD' but, not by Orthodox religion. Orthodox is only a religion and no one can be saved by any religion but, only by 'JESUS' as the BIBLE declares!!!

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    wushetam

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    you don't know nothing about orthodox

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว +1

    wushetam

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    you don't know nothing about orthodox

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว +1

    you don't know nothing about orthodox

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว

      Zebye you're so hangry why ? The truth heart right? Pls read bible and you will find peaceful truth

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.

  • @azebbayssie1538
    @azebbayssie1538 2 ปีที่แล้ว +1

    I have gedle tekle hayimanot book. why you lay. The book didn't say like this.