ያህዌ ንሲ | በማሙሻ ፈንታ Jehovahnissi | By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • Delivered at Ethiopian Evangelical Church, Boston

ความคิดเห็น • 30

  • @danielgemechu
    @danielgemechu 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰራዊት ጌታ እንዲህ ይላል ማለት ይህ ነው።

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ ት/ትህ አይጠገብምበብዙ ተባረክ ነህ ዶ/ር ማሙሽ በድል የሚያዞረን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚን """""""""""""""ያህዌ ንሲ ""''"'''''"""""""""
    ጌታ እየሱስ እድሜ ዘመንህን ይባርክ ዶኮተር ማሙሽ ሰብከቾችህ አይሰለቹም ከነምሳሌወችህ

  • @MulugetaTadesa
    @MulugetaTadesa ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @yamrotyammer9960
    @yamrotyammer9960 2 ปีที่แล้ว +2

    Doctor mamush my God bless you

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ የዶክተር ማሙሻ

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለምልም

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሙሻ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ፡ ግን አንተ ስታገለግል ጆሮላይ የሚደረገውን ማይክ ብትጠቀም እጅግ በጣም ጥሩነው፡ አንዳንዴ በመሀል ማይኩን ስትረሳው ፡ድምፅህ ይርቃልና ተባረክ ።
    ምንም እንዳያመልጠኝ ከመፈለግ እንጂ ከመንቀፍ አይደለም፣ በበጎ ህሊና

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሙሻ አንተ ዉስጥ ስላለው ስለ ከበረ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !!

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +1

    አሮን እና ሆር ግራ አዝማች እና ቀኝ አዝማች. ተባረክልን ወንድሜ

  • @mihrettube4908
    @mihrettube4908 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen Dr/M tabareki babizu tsaga🍇🍇🍇👍❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ... አሜን...🙏🏾

  • @Amanuelabebe2
    @Amanuelabebe2 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ሁን ማሙሻዬ!

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 ปีที่แล้ว +1

    ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ። በርካታ ጊዜ የምንቸገርበት ነገር የማይክ አጠቃቀምህ ቢስተካከል። ድምፅህ አንዴ ከፍ ይላል አንዳንዴ ደግሞ ይጠፋል ።

  • @teshomegelana3694
    @teshomegelana3694 2 ปีที่แล้ว +3

    በእግዚአብሔር የተሰጣ ማንገድ ሆኖ አይቃርም እግዚአብሔር ውሉንም ይፈፂማል አንድም ወደ ወላ ዬቃራ ቃል ዬለም☝️🌍

  • @amalali8442
    @amalali8442 2 ปีที่แล้ว +1

    May Blees you my brother

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ጌታ ይባረክ በአንተ ሰላኖረው ፀጋ !
    አቤት ታድለው ከአንተጋር ሁለ የሚማሩት ቀናሁኝ ምናለ እዛው ሆኜ በኮመኮመኩት አልኩኝ ይሄንን የመሰለ ወለላ የእግዚያብሔርን ቃል በጠራ ኮለል ባለ አገላለፅ እንዲህ ሲገለጥ ዋውውው ከባድ ጥም ይቆርጣል ያረካል ተባረክ ወንድሜ ማሙሻ

  • @shumeyetessema819
    @shumeyetessema819 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ!! ይህ እዉነትና ለመንግስቱ ስራ ከሰማይ የተሰጠ የአመራር ሞዴል የገባቸዉና ከራሳቸዉ የግል ዝና እና ጥቅም ይልቅ የእግዚአብሄር ድል ለቤተ ክርስቲያን እንዲሆን የቆረጡ መሪዎች ጌታ ይስጠን!! አሜን! ያህዌ ንሲህ ይሁንልን!! Team work will win!! I wish church leaders realize that they can't achieve different results doing the same thing over and over again. Einstein said this insanity.

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሰጥህ ፀጋ 🙏💙

  • @meronshitaw3741
    @meronshitaw3741 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabher abzto yebarkh dr mamusha

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏
    God bless you 🙏 ❤️

  • @danielgemechu
    @danielgemechu 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!!

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you and uses more 🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 2 ปีที่แล้ว +1

    TRUE TRUE TRUE THANK YOU SIR GOD BLESS YOU AND UR FAMILY

  • @samrawitlemenewu9829
    @samrawitlemenewu9829 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr Mamusha, may the Lord bless you. I always touched by your teaching. Praise the Lord

  • @birtukammecha5642
    @birtukammecha5642 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @SolW.
    @SolW. 2 ปีที่แล้ว +1

    You shared God's wisdom of Leadership with passion as always.
    May God bless you more Dr.Mamusha❤️