Ethiopia | Ethiopian News ጃዋር ጠቅላዩ ከመናገራቸው በፊት II ጠቅላዩ መፈንቅለ ስልጣን ተሞክሮብኛል II እነ ክርስቲያን ተነሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ጃዋር ጠቅላዩ ከመናገራቸው በፊት II ጠቅላዩ መፈንቅለ ስልጣን ተሞክሮብኛል
    II እነ ክርስቲያን ተነሱ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 24

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 3 วันที่ผ่านมา +7

    ❤አረወገን ዘራፍ አይደልም የሚበጀን ትውልድ ይማርበት ወገን በራብ ሞተ ያለጧርነት መፍትሄ አይደለም እጂ እጂ አለን ከጧርነት በዛብን ምነው የበደልን

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 2 วันที่ผ่านมา +1

    መንግሥት ስለሚሠራ: ነው ይልቀቅ የምትሉት
    ቁጭ ብሎ ደሀውን ወደታች እያዩ የጥቂት ሰዎች ደስታ መፈለግ ይበቃል:: ዶክተር ዓብይ ይመራል
    አገራችንም ይበለጽጋል:: ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምንም አነጋጋሪ ውሎ የለም አታካብድ ትክክለኛ መልሥ ነው የተሰጣቸው

  • @ABREHAMEWENETU
    @ABREHAMEWENETU 2 วันที่ผ่านมา +1

    "በምርጫ ና በምክክር የሚያምን ቡድን ካለ እናፀዳዋለን" ጀግናው ጄኔራል አበባው ታደሰ

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 3 วันที่ผ่านมา +1

    In my opinion Ethiopia will never have a better, faithful leader like the PM Abeye. It's sad ppl don't appreciate what we have until we lose it

  • @robeltsegaye6991
    @robeltsegaye6991 2 วันที่ผ่านมา

    Manenem aymerm awaju manem ethiopiawest habet ayaferam

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo 2 วันที่ผ่านมา

    ስብሀት ነጋንና ሌሎቹን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን የጨፈጨፉት ወንጀሎች መፈታታቸው ትክክል አልነበረም። አሁን እየተጠየቀ ያለው ዜጎች በፖለቲካዊ አመለካከታቸው ሊታሰሩ አይገባም ነው።

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 วันที่ผ่านมา

    Addis Media‼️
    Jawarin. Ewqu
    Angafaw
    Eyalachu Senat yaderesachut
    Enante nachu ‼️‼️‼️‼️‼️
    Be Hizb zivil Wehs atikelsu
    Atimodamod ‼️‼️⁉️⁉️

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጃዌ...ምነው አርፍሽ ኬንያ ቁጭ ብለሽ ኡጋሊሽን አትበይም አይ ከበቡሽ......😂

  • @YoditAssefa-te1eu
    @YoditAssefa-te1eu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድርድሩ መቀጠሉ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ጃዋር ምን ማለትህ ነው? ሊስማሙ እኮ ነው ከሀገር እንዲወጡ የተፈቀደው ካልተስማሙ መንግስት ገብተው እንዲወጉት መንገድ ያመቻቻል ማለት ሞኝነት ነው፡፡ ቢስማሙ ግን በክብር ሊገቡ ይችሉ ነበር

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 3 วันที่ผ่านมา

      Tekekel

    • @isamtatu7313
      @isamtatu7313 2 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሯ ዮዲት እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ የማሰቢያ አካልሽን(እንጎል) ሳይገጥምልሽ ዘንግቶታል ማለት ነው እናም ተጎድተሻል።

  • @efremze2690
    @efremze2690 2 วันที่ผ่านมา

    Totally a lie .

  • @kukushamagna1872
    @kukushamagna1872 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቢፈነቅሉት ጥሩ ነበር

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 3 วันที่ผ่านมา

    Since this PM came to power there has been no peace, If he is a real Ethiopian he should give up his power. The PM thinks so naive.

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 3 วันที่ผ่านมา

    ሰዉየዉ እየቀዘነ ነዉ!!

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 3 วันที่ผ่านมา

    ለድርድር ሰአቱ ዘግይቶአል ጆሌ አብይ!!

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 3 วันที่ผ่านมา

    አየሀገሪቱ ህግ ለሁሉም ሲሰራ
    ለጠ/ሚ ግን አየሰራም ከአብይ ማብራሪያ የተረዳነው ነው ነገር ግን
    በአንድ ሀገር ማንም የሀገሪቱ ነዋሪ
    በህግ ስር ነው ግን በአብይ ዘንድ ይህ
    አይሰራም እሱ ከህጉ በላይ መሆኑ ነው
    አሁን ላለው ስህተት
    ሰላም ለሀገራችን
    ለእውነት እንቁም

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 วันที่ผ่านมา

    Ganove Alequna
    Minchetoch Gann honu‼️🤣

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 วันที่ผ่านมา

    ጁሃር ሚድያ

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 3 วันที่ผ่านมา

    የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወረሳል!!!

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 2 วันที่ผ่านมา

    ጀዋር ማህበራዊ ሚዲያውን አልለቅም ብሏል? እናንተስ ለብቻችሁ እንድትጨፍሩበት የፈቀደላችሁ አለ ወይ?

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂ኢንሸ አላህ ጠቅላዩ ይፈነቀላል ወዶ ሳይሆን ማንቁረቱን ተይዞ ስልጣኑን ይለቃል 😂😂ህዝብ እና ሀገረ ቁጭ ብሎ ማውደም ነበረበት ይነቀላል
    በቃን!
    በቃን!
    በቃን!