Whether we like it or not ethnic politics will be eliminated from Ethiopia to bring peace. Unless otherwise it is not gonna be as used to be as Challa has Chube where as Abebe has Besso. Don't think things always remain the same. It is human nature seeking change. We have to live Singapore's life instead of wishing it. If Woyane changed Derg's regime why Amanuel thinks it is to hard to change ethnic mentality politics? We should live together or we will die together, our chances of opportunity is the same. I don't think God cursed us to be punished, it is our ignorance problem. Thank You!!!
Amanuel what do you mean? It is possible to make them independent while funded by government as long as government is committed to building independent institutions.
OROMO chinkilat wust yalew Amhara melso ligezan new yemil Aw Amhara barya aydelem big man yewondoch aleka new. Ferenjin begorade bilo yabsrere new enji kibe besar eyenekere angetu lay ayaregim teds yale new.
Aman thanks on the 50th minutes, you hv pinched him by saying "do not be impetuous" because what he keep saying has no value....for example listen the 46th minutes
Dr.ዳንኤል ትቋም ቢገነባም፥ አሁን የሚሾመው ሰው ከሱ ስር ያሉትን ሰዎች ይቀያይራል። ተቋም ማለት የሚያስፈጽም የቆረጠ አስፈፂሚ ሰው ነው። You will see he will dismantle the organization with in 6 months
አማራ አንገቱ አንድ ነው ሁሉም አንድ ናቸው አንድ አማራ💪
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅
😮
እጅ በደም ስለተጨማለቀ ተኝቶ አያድርም እምታፈሰው ደም ጎርፍ. ሁኖ ይዙህ ይሄዳል
አማንዬ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
አማን የኔ ዉድ ወንድም ልብህ ፊት ለፊት የሚታይ ነዉ እኮ ሁላችሁም በርቱ
Best Comedians of the21st century
Zelenskey
Abiy Ahmed
thank you great journalist
Nice Conversation!
Aman !!!!!!!
Thank you for the balanced Analysis!!!!!!!!!!!!!!
I like the man with the red carbat
Emmanuel & the defucted cadres of PP. Like it or not Fanno is coming no place to hide. VIVA FANNOOOOOOOO💪💪💪💪
Whether we like it or not ethnic politics will be eliminated from Ethiopia to bring peace. Unless otherwise it is not gonna be as used to be as Challa has Chube where as Abebe has Besso. Don't think things always remain the same. It is human nature seeking change. We have to live Singapore's life instead of wishing it. If Woyane changed Derg's regime why Amanuel thinks it is to hard to change ethnic mentality politics? We should live together or we will die together, our chances of opportunity is the same. I don't think God cursed us to be punished, it is our ignorance problem. Thank You!!!
Keep up your good job 👍🏽 👌 ✨️
it was good implication keep it up
ተቋሙን የሚመራው ሲነሳ ስራው ቢዳከም መሪው መዋቅሩን በደንብ ባለማወቀሩ ነው ማለታችሁ ትክክል ነው
ነገር ግን የሚመጣው መሪ ለመንግሥት ታዛዥ ከሆነ የበታቹ ሠራተኛ ወሳኝ ስላልሆነ ነገሮች ሁሉ መበልሸታቸው አይቀሬ ነው
ታድያ የበፊቱ አመራር ተጠያቂ ሊሆን ነው
ማለት ሌላ መሆን ሌላ
እንደውም አሁን ላለንበት ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ እንደውም አዋጪው መፈንቅለ መንግስት ብቻ ነው።
ዋዉ
አማንኤል አሁንም አማራና ትግራይ እንዲጣላ ነው ሚፈልገው 🤣🤣 አልፏል አይዋጉም ነገራቸውን በሰከነ መንገድ ይፈታሉ ያለፈው በቃ!!
One thing is undeniably true.
The Tigre's TPLF
is a historical enemy of Mama Ethiopia 🇪🇹
አማን እንዲህ አይነት ሰዉ አይደለም
አብይ ባዶ ቀርቆሮ ነው።። ❤😂❤
Del le jegnohu amhara fano fano is king 🤴 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Andafta do not initiate war! tigray leaders are a peaceful leaders!
Siltan filega
Amanuel what do you mean? It is possible to make them independent while funded by government as long as government is committed to building independent institutions.
Aman ሰላም ነህ ግን ????
ምኑን ከምኑ እያገናኘህ ነው ምታወራው ???
ሰበአዊ መብት መንግሥታዊ ጥፋቶችን ማሥረጃ አርጎ አቃቢ ሕግ ተብዬዎች የሥራ ባሕሪያቸው የሕግ ሣይሆን የፖሊስ እንዲሁም ገለልተኛ ፍ/ቤት ቢኖረን ጋወን አሣምረው ጠበቃ ነን የሚሉ ከሕግ ግዴታቸው አንዱ ውሥን ግዜ የነጻ አገልግሎት መሥጠት ሲሆን የአይምሮ መጫጫት መነሻ አጎንብሰው በመሄዳቸው አይናቸው የሚያርፈው ሆዳቸው ላይ ነው
እየሱስ ይፈንቅልህ የምታፈሰው የንጽሀንደም ይፈንቅልህ
እውነቱን ልንገራችሁ! አማራ የሚባል ሕዝብ መቸም የማይነቃ በሆዳም ልጆቹ የተሸጠ ስለሆነ መቼም ነቅቶ ራሱን አያስከብርም። ጣቱን ወደሌላ መቀሰር ብቻ ሆኗል። ብልጠትን ከወያኔ መማር እንኳን ያልቻለ ሕበረተሰብ አለና።
Amanuel, you are honestly spearing like General Tefera.
ፅንፈኝነት ጫፍ በደረሰበት የመንግስት ለውጥ አገሪቱን ያፈርሳታል ማለት ጽንፈኝነቱን የፈጠረውና ያገነነው ያለው መንግስት ቢሆንና እርሱን መቀየር ጽንፈኝነቱ ረግቦ የጋራ መግባባት አይፈጥርም ማለት ይቻላል? የአማኑኤል እንበታተናለን ማለት አንድ አድርጎ የያዘን ያለው መንግስት ነው የሚል ድምዳሜ ነው የሰጠኝ። ግን ስታሳዝኑ ዓይናችሁን በማየት ብቻ ምን ያኪል ፍርሃት እንዳላችሁ ያሳብቃል።
አብይ ኦኮ ፀረ አማራ እደሆነው በግልፅ ይታዎቃል
ቂጥህን ገልበህ የደገፍከው ግን አንተነህ😢
የመንደር ጄነረራል ናቸው ያሉት አብይን መስሏቸው ነው ተሰስተው ነው ወይ ደግሞ የቁጭት የንዴት ነው ብርጋዲየር ጄኔራል ከመጀመሪያ ጀምሮ ማንነቱን አሳይቶ የአስመሰከረ ነው
መፈንቅለ ምንግስት የሚለው ሃሳብ
1 ሃገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ ያሳያል
2 ገለል የሚደረጉ ሰዎች ይኖራሉ ማለት ነው።በራያ ጉዳይ ስማቸው የተነሳው ጀነራል ነገ ገለል ሊደረጉ ይችላሉ
Megdl sifelg new mefenkle megst blo mikbatrew jeneralochin bishegachaw glgl new hezbun bgimla mireshinu woradochi
ስለ መፍረስ ስታወሩ የደርግ መንግስት እንዳለው ወያኔ ሀገር አላፈረሰችምን ና ነው እንዲህ የምትሉት
Refer to the agreement of the pretoria!
Mefenqele Mengst sibal kerasu knf sinesa enji endefano yale tornet mengst syasnesa mefenqele mengst aydelem. PhD holder prime ministeru definitionu algebachewm
by the way who is B.D.N are they Amhara or agew
OROMO chinkilat wust yalew Amhara melso ligezan new yemil Aw Amhara barya aydelem big man yewondoch aleka new. Ferenjin begorade bilo yabsrere new enji kibe besar eyenekere angetu lay ayaregim teds yale new.
Aman thanks on the 50th minutes, you hv pinched him by saying "do not be impetuous" because what he keep saying has no value....for example listen the 46th minutes
የፒፒ ካድሬ አስተባብል ስብስብ።
ante maneh ere eyadametk bichawn lawra yemil
ወዳጂ አትዘባርቅ ፋኖ ወሎ ጎንደር ሸዋ አንድ ነው
Viva TDF!!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪አማን ኑሪልን❤❤❤❤❤❤
አብይ አህመድ ሪዛይን ማድረግ አለበት, ሚስቱ ሳትቀር ይሄን ትፈልጋለች!
Enezih kibeyam jalbekeyam degmo hager geji bilo Oromo.
Addis Ababa Amhara endaygeba ye OROMO Poletica party tesmamtewal because minelik new Addis Ababa yasgebachew kemil hasab. Amhara aygebawm tolo hulum Oromo ye Amhara tilavha alebet gin laynager yichilal.
መንግስት ከየታባቱ ያመጣው ገንዘብ ነው?
መፈንቅለ መንግስት ሃሳብ አይደለም። ወሬ አሳምራለሁ የሚል ፈጨጭ ሁላ
ዛሬ ደግሞ አወያዩ ተሽሎ ሌሎቻችሁ ቅጥአምባሩ ጠፍቶባችኃል
Kosasawe aby ena telalkwe ye aby yegl serwet meklakywe yewdmal aby jenosder tererest bokoarme newe
ህውሀት ከመጣ አገር ይፈርሳል አሉ ጄኔራሉ? ህውሀት ሲመጣ ሀገር አልፈረሰም ህውሀት ሲሄድ ነው ሀገር የፈረሰው።
Dr.ዳንኤል ትቋም ቢገነባም፥ አሁን የሚሾመው ሰው ከሱ ስር ያሉትን ሰዎች ይቀያይራል። ተቋም ማለት የሚያስፈጽም የቆረጠ አስፈፂሚ ሰው ነው።
You will see he will dismantle the organization with in 6 months
አስመሳዮች እናተን ብሎ ጋዘጦች ገለልተኛ አይደላችሁም
Medere tultula fesam hula Ethiopia telatochewan bemulu anget tasedefalech
enantem chemero abatoch yele wondemoch agotoch telat telat naw medere korokonda yemender alubaltegna chika abuke nachehu maferia 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛
ዳንኤል ምነው ለትግራዩ ጊዜ የደረሰውን አላጋለጡም ሁል ጊዜለአማራ የቆመ ነው ትክክል እረ ከዘረኝነት እንውጣ እንኳን ለቀቀ ዘረኛ ነበር
General tefera now he is fano chef of commander
Aman.zare.bedeb.tentenkal
*አብይ አህመድ ፍሬን በጥሷል ምዕመናን ዳሩን ያዙ !
★ የአብይ አህመድን
ቱልቱላ አድምጣችሁ: የምትተነትኑም: አናምንም ብላችሁ ደንግጣችሁ በፓርላማ እንቅልፍ የወሰዳችሁም ጥናቱን ይስጣችሁ!
* ሰውዬው ጭፍጨፋን ቁንጢጥ ሲል፣ እኔ ደሞዝ የማልከፍላችሁ ሁሉ ትፈርሳላችሁ! ይልና የድሮው
" ሕገመንግስቱን እና ሕገመንግስታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ" የሚለው 'ወንበር መገልበጥ' ሰምቻለሁ: አይቻለሁ: አይቻልም! አይደረግም!" ሲል አብይ አህመድ እራሱ የወንበር ፍንቀላ አካሂዶ የእርስበእርስ ፍጅት ሊያደርስ ነው። * ከሌሎች ተሻርኮ
' የሽግግር መንግስትን' ጥያቄ ' በወታደራዊ መንግስት' አጨናብሮ ከውጭ አማካሪና ገላጋይ ሀሳብ ሊነጥቅ ነው።
* ሁሉንም የዝርፊያ የውንብድና የስልቀጣ ሕጎች ወደህገመንግስት ቀይሮ ሕጋዊ ሌባ ለመሆን ይህንንም ከፓርላማ ሥርዓት ወደ ፕሬዝዳንታዊ ምዝበራ የዘላለማዊ ቤቴመንህስቴ፣ እያደነቃችሁ: እያጨበጨባችሁ: አስገቡኝ ጨዋታ ይቀጥላል።
★ ይህ 'ኢንሳ' የሚባል የወንበዴ ቡድን ሀገር ከማፍረስም እርስ በእርስ ከመጫረስም ሕዝብ ከማጫረስም አይመለስም!
★ በቄስ አስለምኛለሁ፣ በሼኮች አስነግሬአለሁ፣ በአባገዳ ወይፈን አሳርጄ ሞራ ዘርግቻለሁ የሚላት የዕርቅ ጥያቄ የሌሎች አንቀበልም ባይነይነት በቦንብ፣ በድሮን፣ በእስናይፐር ለመቆንጠጥ ሙሉ መብት ሰጥቶታል።
★አሁንም ጭፍጨፋ ይቀጥላል ሲል ቀድሞ ለጦር አውርድ፣ ለድርድር፣ ለሠላም የተቀመጡትን እንደቀለደባቸው ቁማር እንደበላቸው የልብ ልብ ሰጥቶታል።
* ' ሂዩማን ራይት' ቃሉን ሲወደው ተግባሩን ይጠላዋል፣ ' ሰው እና የሰው ልጅ መብት፣ የሰው ልጅ ክብር፣ በሕይወት የመኖር የሚባል በጭራሽ በቀውስ አዕምሮ አይታሰብም!
* አንድ ሀገር የሕዝብ ቆጠራ ሳያደርግ፣ ፬፻ ፋብሪካ እየዘጋ፣ ፪ሚሊየን ሕፃናት ትምህርት ቤት ሳይሄዱ፣ ፭ሚሊየን የሀገር ውስጥ ተፈናቃይ ሸፍኖ፣ የሀገር ውስጥ ግብይይትም የውጭ ንግድና ኢንቨስትመንት ሳይኖር በዕድገት ከዓለም ሁለተኛ የምትሆን የምናብ ሀገር፣
* ጁዲፒው በገንዘብ ህትመትና ከሶስት ዓመት በፊት ፭ሺህ የሚሸጥ ፻ኪሎ ጤፍ አሁን ፲፭ ሺህ ቢሸጥ መንግስት ቀረጡንም፣ ማዳበሪያ ሽቀላውንም፣ በሶስት እጥፍ ጨምሮ፣ የመሬቱንም ግብር ወገቡ ጎብጦ በገንዘቡ ምንም የማይገዛው ገበሬ ከስቃይ አልተረፈም፣ ሠራተኛውም መምህራኑም ቤተዕምነት ገረገራ በባዶ ሆድ ፀልየው ማታ በባዶሆድ አልኮል ጠጥተው የሚያድሩበት የኑሮ ቀውስ ከመንግስት ግልበጣም በላይ የሚያሰጋው ሕዝባዊ አመፁ ከአዕምሮ ጭንቀት የደም ጎርፍ እንዳይሆን ያሰጋል!
★ተወደደም ተጠላ ግን ሕዝብ ባሳለፈው ስሕተትም ምሬትም እየቆዘመ ሳይሆን ወደፊት ሊመጣ በታቀደው መቅሰፍት ለመዳን አስቦ በተናጠል ከመውደቅ በጋራ መቆምን ይምከር!
"የኢትዮጵያ አትፈርስም!" ቧልት ዶዘርና አፍራሽ ግብረኃይል ካላየሁ አላንም ማለት ከአብይ የባሰ ዕብድነት ነው፣ ሰውዬው ሀገር ያክማሉ የተቤሉትንም የሥነአዕምሮ ዶክተርንም አጨሏል።
ይሰማል?
አብይእሚባል ባዳሁሉንእኔካላቦካሁ እሚልደደም
Amanuel malet endet yezih tentagn yihonal bezeregn net yesekere ejig betam yewerede shum bash new mersha yemitlewm tilk doma new
እንደ ዜጋ ግራ ተጋባን መለስ ዜናዊ በህይወት እያለ ጀነራል አስምነውና ጀነራል ተፈራ በመፈቅለ መንግስት ተብለው ታስረው ነበር አሁንም እንዲሁ ሁለት መንግስት 2ሰዎችን በመፈቅለ መንግስት ፈረጁ ያልገባን ጥያቄ ነው።
Amhara nachewa! ehie maygebah dedeb neh endie?
አይ ጋዜጠኛ ከጎረቤታችሁ ከኬንያ ጋዜጠኞች ትምህርት ብትወስዱ ጥሩ ነው እንዴት ፕሬዝዳንቱን እንዳዋከቡት እና ውል ግዜ መልመጥመጥ ዋጋ ያስከፍላል አብይን ስራው እንጂ የውጭ ሀገራት አይደሉም ስራው ነው ስልጣኑንን የሚነጥቀው ህዝብ ያሽንፋል ::
B1 ken yseklachawal yha megst aymrobis new ykanyaw yseleten new
ይሄ ተብታባ ተንታኝ ነኝ ሊለን እንዳይሆን
አዉ በሱ ቤት እንደዛ ብሎ ያምናል
የሆነ አስቀያሚ ነገር ነዉ
በእውቀት በጣም ይበልጠሀል ዝም ስማ።
@@demelashwoldegiorgis5663ልክነህ እበልጠኛል
የምበልጠኝ ነገሮች አልነገርከኝም
ግን እኔ እኔግረሃለዉ
በመሃይምነትና በድድብና እበልጠኛል
አንተም ጀዝባነህ
ግብፅ ወይም ታሪካዊ /-----/ሰማይ ጠቀስ ህፃዋችን ጠራርጎ የሚወስድ አፈር የጠረገ የሚመጣ ጎርፍ ዝናብየለውም
Aman Banda new
Y abiy wondm aydl😅😅
ቅጃት፣እትዮጵያ፣ዬቤሄር፣ቤራሳቦች፣ኣጋር፣ናት፣ዬኣማራ፣ቢቻ፣ኣይዶላም፣ጄኔራል፣ቢክዲ፣ሌላ፣ጄናራል፣ይታካል፣ባላባት፣ይሳዳደል😂😂😂😂😂😂😂
Wollekiet belongs to Tigray kelile!
እናንተም አልገባችሁም አቢይ ስለ መፈንቅለ መንግስት የሚያወራው እኔ እንደገባኝ እሱ ወደ ስልጣን የመጣበትን በአመሪካ ብትራምፕ አማካኝነት ስለ ሆነ አሁን ደግሞ በአመሪካ ያሉ ሰዎች ከአመሪካ መንግስት እየተነጋገሩ ስለሆነ ያንን ነው መፈንቅለ መንግስት እያለ ያለው ፡፡
ወረኛ
ቀይ ከረባት ያደረግከው ተብታባው ወይም የገጠር ልጅ የሆንከው እባክህ ለፖለቲካ ትንተና አልተፈጠርክም። ከሶስት አመት በፊት የነበረ አገራቷን ለዚህ ሁላ መከራና እልቂት የዳረጋትን የፖለቲካ ትንተና አልተላቀቅክም ህዝቡ ደግሞ አሁን ነቅቷል እናም ገለል ብል ድልብ መሃይም
ኢትዮጵያ ወደ ገደል ቁል ቁልል እየወረደች መሆኖዋን የምያሳይ ምስል ነዉ እሄ ባዶ ጭንቅላት መሃይም ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ስተነትን