ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
እሃሃሃሃሃ 😂 አይ የድሮው ጊዜ!!! ሁሉ ነገር የዋህነትና ለዛ ነበረው!!!
አይትረካ ይገርማል ታሪኩ እውነት ነበር ነፍስህን ይማረው
የልደታ ሰፈር እና የአካባቢውን ሰው በደንብ ነው የገለፅከው። በጣም ጥሩ ትረካም ነው። ነገር ግን ጉዳዩ የተፈፀመበት አካባቢ ከልደታ ይልቅ ለሰንጋተራ ይቀርባል። የታሪኩ ባለቤትን አቶ ሽጉጤ የሰንጋተራ አካባቢ ነዋሪ እንደነበሩ ትረካው ላይም ተገልጿል። ትንሽ ስለነበረው ሁኔታ ቢገለፅ ጥሩ ነበር።
Belijg aznanhe gn Anbabe sillaw anbabeh grum nw
Be Wabi Shebele kushasha gudeguad gebto be Tenbuha Monopole gudguad weta.
ጉዳዩ የተፈፀመበት አካባቢ ከልደታ ይልቅ ለሰንጋተራ ይቀርባል። የታሪኩ ባለቤትን አቶ ሽጉጤ የሰንጋተራ አካባቢ ነዋሪ
ሠላም የደራሲው አድራሻ ማግኘት ይቻላል?🙏🏽
ሽጉጤ ደሜን አስታወስኩት ...ጋንጩር የተባለ ሰይጣን እንዳይጠናወተኝ ነው ያለው 😂😂😂😂 በዘመኑ በጋዜጣ ወጥቶ ነበር። ከፍተኛ 4ና ቀይ ሽብርንም ፈፅሞ አልረሳቸውም ።
የምታሳዝኑ ፀሃፊ ወይም ተራኪ ናችሁ
ትረካዉ ጥሩ ሇኖ ሳለ ሰንጋተራ ብትለዉ ጥሩ ነበር ሽጉጤ ደሜ ከወዘሮ ዝማም ቴድሮስ የሚባል ፖሊስ የነበረ ጎረቤቴ ጓደኛዬም የነበረ ነዉ
ሰላሳና አርባ አመት ተመለሳችሁ ወደዃላ ተመልሠህ ከምትቀባዥሩ ለምን ዛሬን ወይም ጭንቅላት ቢኖር የነገን ለሰውማስረዳት እንጂ እስከመቼ ወደዃላ እራሳችሁንም ህዝቡንም ትጎትታላችሁ
የኋላው ከሌለየለም የፊቱምድረ ገልቱ።በቲክቶክ የሚቀባዥር ትውልድ ታሪኩን ማወቅ አይሻም።አዳሜ አርህን የምትጥልበት የረባ ሽንት ቤት የላችሁ ስማርት ፎን ተሸክማችሁ በየ ዩቲዩቡ ትሳደባላችሁ።ወራዳ ትውልድ።😂😂😂
ሰላም እንደም ዋላችሁ አቶ ሽጉጤ ደሜ የከፍተኛ 3የቀበሌ 53ነዋሪ ሰፈራቸው ሰንጋ ተራ ነው ባለቤታቸው ወዘሮ ዝማማ ልጃቸው ቴድሮስ ሽጉጤ ይባላል
በነጭ ሽብርና በቀይ ሽብር መካከል በል ታሪክ አታዛባ ምክንያቱም ከብዙ ትእግስት አስጨራሽ በሗላ ነው ቀይ ሽብር የመጣው ።
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
እሃሃሃሃሃ 😂 አይ የድሮው ጊዜ!!! ሁሉ ነገር የዋህነትና ለዛ ነበረው!!!
አይትረካ ይገርማል ታሪኩ እውነት ነበር ነፍስህን ይማረው
የልደታ ሰፈር እና የአካባቢውን ሰው በደንብ ነው የገለፅከው። በጣም ጥሩ ትረካም ነው። ነገር ግን ጉዳዩ የተፈፀመበት አካባቢ ከልደታ ይልቅ ለሰንጋተራ ይቀርባል። የታሪኩ ባለቤትን አቶ ሽጉጤ የሰንጋተራ አካባቢ ነዋሪ እንደነበሩ ትረካው ላይም ተገልጿል። ትንሽ ስለነበረው ሁኔታ ቢገለፅ ጥሩ ነበር።
Belijg aznanhe gn Anbabe sillaw anbabeh grum nw
Be Wabi Shebele kushasha gudeguad gebto be Tenbuha Monopole gudguad weta.
ጉዳዩ የተፈፀመበት አካባቢ ከልደታ ይልቅ ለሰንጋተራ ይቀርባል። የታሪኩ ባለቤትን አቶ ሽጉጤ የሰንጋተራ አካባቢ ነዋሪ
ሠላም የደራሲው አድራሻ ማግኘት ይቻላል?🙏🏽
ሽጉጤ ደሜን አስታወስኩት ...ጋንጩር የተባለ ሰይጣን እንዳይጠናወተኝ ነው ያለው 😂😂😂😂 በዘመኑ በጋዜጣ ወጥቶ ነበር። ከፍተኛ 4ና ቀይ ሽብርንም ፈፅሞ አልረሳቸውም ።
የምታሳዝኑ ፀሃፊ ወይም ተራኪ ናችሁ
ትረካዉ ጥሩ ሇኖ ሳለ ሰንጋተራ ብትለዉ ጥሩ ነበር ሽጉጤ ደሜ ከወዘሮ ዝማም ቴድሮስ የሚባል ፖሊስ የነበረ ጎረቤቴ ጓደኛዬም የነበረ ነዉ
ሰላሳና አርባ አመት ተመለሳችሁ ወደዃላ ተመልሠህ ከምትቀባዥሩ ለምን ዛሬን ወይም ጭንቅላት ቢኖር የነገን ለሰውማስረዳት እንጂ እስከመቼ ወደዃላ እራሳችሁንም ህዝቡንም ትጎትታላችሁ
የኋላው ከሌለ
የለም የፊቱ
ምድረ ገልቱ።
በቲክቶክ የሚቀባዥር ትውልድ ታሪኩን ማወቅ አይሻም።
አዳሜ አርህን የምትጥልበት የረባ ሽንት ቤት የላችሁ ስማርት ፎን ተሸክማችሁ በየ ዩቲዩቡ ትሳደባላችሁ።
ወራዳ ትውልድ።
😂😂😂