መንትዬቹ ! ያልተፈታ የዘመናት ጥያቄ? አሜሪካ ያለ አባታችንን አንዴ ብናገኘው !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 401

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +90

    እናታቸው በስነስርዓት ነው ያሳደገቻቸው ከአነጋገራቸው ይታወቃል። እግዚአብሄር እናታችሁን ጤናና እድሜ ይስጣት !!!

  • @yordiamin3781
    @yordiamin3781 2 ปีที่แล้ว +79

    እናታቸው ጀግና ናት መፈለጋቸው ጥሩ ነው ውዶቼ ይህ እንባ ግን አይገባውም ረጅም እድሜ ለእናታቸው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      Are aygebawim

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      ዮርድ ሰብስክራይብ አድርግኝ

    • @yordiamin3781
      @yordiamin3781 2 ปีที่แล้ว

      @@kalkidansenako1199 I Well Subescribed U Sister

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      @@yordiamin3781 Okay ❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ እናት ናት ያሳደገቻችሁ ስለዚህ በፍፁም ማልቀስ የለባቹም በአሁን ሰዓት እንደውም እሱ ነበር እያለቀሰ እናንተን ማፈላለግ የነበረበት አፈር ድሜ በልታ ለዚህ ላደረሰቻችሁ እናታቹ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣት ተስፋ አደርጋለሁ አባታችሁ ጥሩ ምላሽ እንደሚሰጡ እግዚአብሔር ያገናኛቹ እህቶቼ መሲዬ የብዙን እንባ አባሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      አለምዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 2 ปีที่แล้ว +48

    እሱ ቢፈልግ ማግኝት ይችላል ይሄን ለምን ትፈልጉት አላችሁ ይቺ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣት

    • @belaytube4135
      @belaytube4135 2 ปีที่แล้ว +6

      እኮ አልፈልግም ካለ ለምናባቱ ነው የሚፈልጉት አድገዋል

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ በቅንነት

    • @belaytube4135
      @belaytube4135 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ esh newy anchim

    • @haimanotalemu6624
      @haimanotalemu6624 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +145

    ይህን ያህል አመት ሳታገኙት ሳያሳድጋቹ ይህን ያህል እምባ አያስፈልገውም እኮ .መፀፀት እና ማልቀስ ያለበት እሱ ነው ስለዚህ እናታችሁን ብቻ ለማስደሰት ጣሩ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @barakatoman48
      @barakatoman48 2 ปีที่แล้ว +1

      Uffffffff Ewnet new gn yenem endenesu neber gn medhanalem yetemesegene yihun

    • @gy8086
      @gy8086 2 ปีที่แล้ว

      Be tekekle!!

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 2 ปีที่แล้ว +6

      አንዳንዴ የሰው ቁስል ካልገባን ዝም ብንል እራሱ ትልቅ ጥበብ ነው እንዲህ ከመምከር። 😞

    • @gmelhg640
      @gmelhg640 2 ปีที่แล้ว +2

      Endaza aybalem sematu lala now ehit wayem wandem baza bota hunah betayaw yamall wesetu

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +47

    ጎበዝ ናችሁ ለማታቁት አባታችሁ እንድህ ማልቀሳችሁ ጀግኖች😘😘👍👍

    • @hideatg6312
      @hideatg6312 2 ปีที่แล้ว +3

      If he got a question he knows where you guys are for me this is a waste of time you should be proud of your mom and move on

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +1

      @Buruno Mool ሳቂልኝ የኔውድ ኮመቶች እኮ ሲደብረኝ ዘና የምታደርጉኝ እናተ ናችሁ ኑሩልኝ የምሬነው😘😘

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 ปีที่แล้ว

      ወይ አሜሪካ የስራሽን ይስጥሽ እኔስ አወኩሽ።

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔብሆንአይኔንምቢያውጡትእባየአይመጣም

  • @endalechkebeda4712
    @endalechkebeda4712 2 ปีที่แล้ว +46

    ያላሳደገ አባት መፈለጋችሁ ይገርማል እናታችሁን እድሜ ይስጣቸዉ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 ปีที่แล้ว +5

      እስቲ ዝም በይ የሰው ህመም የሚገባሽ በዛ ሰውቦታ ሁነሽ ነው ህመሙ ስለማዬገባሽ ዝም በይ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቹ ልቦና ይስጣቹ ወይ ያጥፋቹ መልስ አልፈልግም ከልቤ ነው ያዘንኩት በዚህ ኮመንት

    • @ሚማእሙ
      @ሚማእሙ 2 ปีที่แล้ว +2

      Wedeziya tedebeku abat demo nore alenore

    • @emmatube9648
      @emmatube9648 2 ปีที่แล้ว +2

      አባት እኮ አባት ነው

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ 🙏

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 2 ปีที่แล้ว +1

      I know

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ጉድ እናታችሁን ደፍሮ ላስወለደ ሰው ይሄ ሁሉ ተቅሶ እኔ በእናተ ቦታ ብሆን እንኳን መፈለግ ቀርቶ ዞር ብዬ አላየውም ነበር ለጀግኒት እናታችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር አምላክ እናታችሁን በእድሜ በጤና ይጠብቅልላችሁ 🙏 ለአባታችሁም ልቡን ያራራላችሁ ። እኔም የታፈነ ጥያቄ ነበረኝ ግን ሳልገኘው ሞተ

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +16

    መንተዮች እኮ እንተዛዝናለነ እኔም መትያ ነኝ መትያየ ግን ለኔ ነዉ እመኖረዉ እወዳት አለሁ እህቴን አይዞችሁ አባታችሁን አላህ ያስገኝላችሁ

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ምታያ ነኝ ግን አንመሳሰልም ግን እኔም በጣም ነው ምውዳት እሱዋም

    • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
      @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tgtg3082 እኛም አንመሳሰልም እሷ ለኔ ብዙ መፃዋትነት እየከፈለችልኝ ነዉ ተስፉየ ናት ሲደክመኝ ጥንከሬ እንዲኖረኝ ታረገኝ አለች እወዳት አለሁ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያገናኛቹ ሁፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ በማርያም እናታችሁን ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 ปีที่แล้ว +6

    ለማታቁትን አባት ማልቀሳችሁ በጣም ይገርማል መሲዬ እግዚአብሔር ይረዳቸው አንቺ ገዳም ነሽ መሲዬ 💚💛❤️

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር ሰብስክራይብ አድርግኝ

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 ปีที่แล้ว +28

    መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ!

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 ปีที่แล้ว +7

    አታልቅሱ ጠንካራ እናት አላችሁ እግዚአብሔር ለእነታችሁ ጤና እና እረጀም እድሜ ይስጣቸው
    ከአባታችሁ ያገናኛችሁ

  • @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
    @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +30

    የራሳችሁን ህይወት ኑሩ ይህ ገልቱ ዘወር ብየ አላየዉም እኔ ብሆን ቱ አታልቅሱ

    • @يوزهيوزه
      @يوزهيوزه 2 ปีที่แล้ว

      አበሳ እኔም ብያቸው አለሁኝ

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ተስፈኘ ነኘ ደምርኘ ዉዴ

    • @meseretteshome8731
      @meseretteshome8731 2 ปีที่แล้ว

      ሰውየው አልፈለጋቸውም ዝም ብለው ነው የሚደክሙት

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አራት እግሩን ይብላ ደፍሮ ወልዶ ያልጠየቀ ምን ሊጠቅም ቢመጣ ባይመጣ ቀበጦች ናቸው ጀግና እናታቸውን ይንከባከቡ ቀሪ ዘመኗን በደስታ ትለፍ

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ይሄንን ሰው አባት ብዬ አልፈልገውም

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 ปีที่แล้ว +1

    ያልተያዘ ግልግል አያቅም እውነት ነው ያማል አይዞአችሁ ይመጣል ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ ያገናኛችኃል

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +16

    ለምን ታለቅሳላቹሁ ብዙ አመታት ገፍታቹኀል ለብቻቹሁ ምንም አታቁትም እራሳቹሁን አሳምኑ አትጎዱ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለናታቹሁ ዕድሜ ይስጣቸው ቢገኘ ጥሩ ነው ከዛ በተቀረ ግን እራሳቹሁን አትጉዱ የሂወታችሁን መንገድ ቀይሱ ሲያምርባቹሁ ስትበረቱ ሁሉም ለራሱ ሲል ያምራል ደሞም እናንተ ሁለት ስለሆናቹሁ ተጋግዛቹሁና ንግድ መሳይ ተባብራቹሁ መለወጥ ትችላላቹሁ
    ይፀፀተዋል ያልሽው ደሞ ቢፀጽታቸው አባትሽ ምን ያዛቸው ልጆቼን ማለት ይችላሉ እንደውም ከቤተሰቦቻቸው ጋ ኾንታክት አላቹሁ በተረፈ እግዚአብሔር ሀሳባቹሁ ያስምርላቹሁ 🙏😇መሲየ የኔ ልዕልት ተባረኪ ለጨነቀው ቁልፍ ሁነሻል ከመልካም ሰዎች ጋ 😍

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 ปีที่แล้ว

      በደማቸ ው ወስ ጥ አለ ደሞ ለሴት ልጅ በጣም አባት አሰከባርይ ነው ለዛ ነው የምያሰለክሰው

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሣዝናል የተደፈሩና የተሠረቀ ነገር ሁሌ መንታ ሆኖ ያጋልጣል አይገርምም

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 ปีที่แล้ว +1

      Yihene melkachewim esun yimesil yihonal

  • @tsega9141
    @tsega9141 ปีที่แล้ว

    ጣይትዬ እንኳን ለናንተ ለኛም እናት ናት እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ እወድሻለሁ የኔ እናት ጣይትዬ 😏😍😍

  • @nogate9562
    @nogate9562 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ አይነቶች ብዙ ናቸው አደጋችኋል ገደል ይገባ

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አይደለም አባታቺሁን ብትፈልጉ እናታቺሁን እረጂም እድሜና ጤና ይስጣት

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርሙ ናቸው ለማያውቁት ላላሳደጋቸው ይህን ያህል እንባ ይህ ሁሉ የእናታቸው ውጤት ነው #እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      ሶፊዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +2

    ያልታደለ አባት ነው እኚህን የመስሉ ቆንጆዎች ስርአታቸው ንግግራቸው እንዴት ደስ ይላል አባት ተብዬ እድለኛ ነህ አያትም አድርገውሀል ልጆችህን እንደምታገኛቸው ተስፍ አለኝ ኮንፊደሳቸው በጣም ደስ ይላል

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin 2 ปีที่แล้ว

    አረ አታልቅሱ ፈጣሪ እናታችሁን ይጠብቅላችሁ ለንደዚህ አይነት አባትአትጨነቁ

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ያለውን ሳይሆን ያጣውን ይፈልጋል፡፡ አይዞን እንግዲህ ይህ ተፈጥሮ ነው እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ

  • @brktimaryteshome6472
    @brktimaryteshome6472 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይህ ህመም ህመም እኔጋ ስላለ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም ልቤ አመመኝ ፈጣሪ ያግዛቹ መስየ ስወድሽ ክፋ አይንካሽ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናታቸው ጀግና ናት አይዞችሁ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ አባት ሳትታወቅ የተወደድክ ነህ አለሁ በላቸው እንባቸውን አብስ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +23

    _ለማታቁት አባት ማልቀስ ይገርማል ለፍታ ተደፍታ ላሳደገቻችሁ እናታችሁ ረጅም ሀያት ይስጣት_

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 2 ปีที่แล้ว +1

    አታልቅሶ እናታችሁን እረጀም እደሜና ጤና ይስጥላችሁ አባታችሁንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @senayitalemayhue2613
    @senayitalemayhue2613 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ ነው የሚያደርገው አይዟችሁ እመብርሃን እንባችሁን ታብስ

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆጆ ሰብስክራይብ አድርግኝ

  • @samrawitamiga7656
    @samrawitamiga7656 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰኒ እና መቅዲ ጋሽ አካሉ(የእንጀራ አባት) ጥሩ ሰው ነበሩ ነፍስ ይማር። ጋሽ አካሉ የእውነት አባታችሁ አይደሉም ብዬ አስቤም አለም አላውቅም ለጣይትዬ(እናታቸው) እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን።

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 2 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ወላዲት አምላክ ጸጋዉን ታብዛልሽ አች የተለየሽ ስው ነው

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ እናታቹሁን እድሜ ይሰጣት በጭዋነት ያሳደገቻቹሁ መልካምእናት አይዟቹሁ እህቶቸ

  • @tgaster4785
    @tgaster4785 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ያላሳደገን አባት እንደዚህ እያለቀሰ ሰው ይፈልጋል በጣም ነው የምትገርሙት ለናታችሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብላችሁ አትኖርም በዚህ እድሜ ያላሳደገን አባት መፈለግ ምትገርሙ ናችሁ

    • @hau427
      @hau427 2 ปีที่แล้ว

      አይባልም

    • @tgaster4785
      @tgaster4785 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hau427 እስከዛሬ ዞር ብሎ ያላየ አባት አባት ነው ብሎ መቀበል በጣም ይከብዳል አድራሻቸውን እያወቀ አድራሻውን ያላሳወቀ አባት ለኔ አባት አይደለም።
      እናትም አባትም ሆና ያሳደገች እናት እረጅም እድሜ ይስጣት እያሉ መኖር ነው የሚያዋጣው

  • @KuwaitKuwait-fl8js
    @KuwaitKuwait-fl8js 2 ปีที่แล้ว +6

    አይዞዋችው አላህ ከአባታችው ያገናኛችው እህቶቸ ለአባታችው አላህ ልብ ይስጣቸው 🙏

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ወዴ ዴምሪኝ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 ปีที่แล้ว +7

    አታልቅሱ እኔ አባታችን ለናቴ ሶስት ልጆች ጥሎባት ሄዶ እናታችን ካለአባት ደክማ ተቸግራ አሳድገን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ቦታ ላይ ደርሰንላት እሷን በደንብ እየተንከባከብን እያኖርናት ነው እንኳን ልናለቅስ አናስበዉም ምክንያቱም አዉቆየተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደሚባለው ነው ይልቁንስ እናታችሁን አታሳቁ እናታችሁን በደንብ ተንከባከቡ

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ የኔ ዉድ ሰብስክራይብ አድርግኝ ስወድሽ🙏

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 2 ปีที่แล้ว +16

    አባት እባክህ የልጆችህን የአባትነት ፍቅርና ሰቀቀን ፀፀታቸዉን መልስላቸዉ ሽ አመት አንኖርምና አለሁ በላቸዉ

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርግኝ የኔ ዉድ🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ላልቅስ ❤ እህቶቼ !🙏🏿🙏🏿
    አይዞን መድኃንያለም ይርዳችሁ

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 2 ปีที่แล้ว

    የተለየሽ ሰው ነሽ ባገኝሽ በስል ደስ ይለኛን ለምስጋና ነው ኑሪልን እህት

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኛችሁ አታልቅሱ ጠካራ ሁኑ እህቶቸ
    እናታችሁን እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 2 ปีที่แล้ว

    አውቆ የጠፍ አታልቅሱለት ብዙ ለፍት ያሳደገች እናት እድሜ ያርዝምላችሁ

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉ እናታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው አባት እና እናት የተለያዩ ናቸው

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴትነትና እናትነት እጅግ በጣም ከባድ ነው የልጆቹ ስርአት እናታቸው ብዙ መስዋት ከፍላ በስርአት እንዳሳደገቻቸው ያስታውቃል አይዟችሁ እህቶቼ እናታችሁ የሴት ጀግና ናት

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዛችሁ እሕቶቼ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እባየ ይፍሰስ አታልቅሱ ድንግል ማሪያም ታገናኛችሁ እኔም በልብ እመም እየተሰቃየሁ ነዉ

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 2 ปีที่แล้ว +4

    እናታችው ደህና ትሁን ሰለ አባታችው ብዙም አትጨነቁ አታልቅሱ ልጆቸ የሚል ከሆነ ያገኛችዋል

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 ปีที่แล้ว

      እሱ ካልፈልጋችሑ ለምን ትፈልጉታላችሑ እናታችሑን ያኑርላችሑ አባት ይተባልከው ልጆችሕን ካሳቸው ምን ያሳፍራሉ ምርጥ ልጆችን ጌታ ስጥቶሐልስንት አሉ ልጅ አጥተው ሚስቃዩ።

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 2 ปีที่แล้ว +8

    እናታችሁን ለደፈረ ሰው ይሄን ያህል እንባ እረ ገደል ይግባ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 ปีที่แล้ว

      እኔምገርሞኛልእባቸውከየትመጣላቸው

  • @kalkidannahum1185
    @kalkidannahum1185 2 ปีที่แล้ว

    በእግዛብሔር ያላችሁ እምነት ደስ ይላል የእናታቹን እድሜ ያርዝምላቹ አባትን ማወቁ ጥሩ ነዉ ግን እንደኔ እንደኔ ዞር ብሎ ያላያቹ አባት የናንተ ፍቅርም ሆነ ጠብታ እምባ አይገባዉም።

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว

    አይ እንደው ለማታቁት አባት አነባችሁ እናታችሁ ግን እድሜ ይስጣቸው ለጏጏችሁለት አባታችሁንእ/ር ይርዳችሁ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችሁን በሰላም ያገናኛችሁ ተስፋ አትቁረጡ ከታገሣችሁ ታገኙታላችሁ እግዚአብሔር እሚሣነዉ ነገር የለም አይዟችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @HanaHana-bz2ce
    @HanaHana-bz2ce 2 ปีที่แล้ว

    ምን ያደርጋል ያላሳደጋቹ አባት።ገደል ይግባ።

  • @sosinagetahun6155
    @sosinagetahun6155 ปีที่แล้ว

    ለአባቴ ብዬ ያስቀመጥኩት የፍቅር ቦታ አለኝ አለች የኔ እናት አይዞችሁ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +2

    እባቴን ሲሉ ሲያሳዝኑ እባትየው እባክህ እለሁ በላቸው ጨዋ እና እስተዋይ የእባት ፍቅር የጠማቸው

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 ปีที่แล้ว

    መስዬ ፡ እኔ ፡ ያለሁት ፡ አሜሪካ ፡ ነው ፡ ብፈልገው ፡ አላጣውም ፡ ብዙዎች ፡ ያንቺን ፡ ቻናል ፡ አሜሪካ ፡ ያለ ፡ ሁሉ ፡ ሰው ዎቸ ፡ ያያሉ ፡ መቸም ፡ ፡ ይህ ፡ ሰው ፡ ፡ እኔነኝ ፡ ብሎ ፡ አይቀርብም ፡ አይደለም ፡ ፡ እኔነኝ ፡ ሊል ፡ በራሴ ፡ ባውቀው ፡ አስይዘዋለሁ ፡

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በስንቱ እንዘን እግዚአብሔር ከማታውቁት አባታችሁ ያገናኛችሁ::

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว +1

    አባት በህይወት ካልህ ልጆችህን ብታይ ያላባት በጣም ያማል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በርሀብ በብርድ
    ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ወዴ ሰብ አርጊኝ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዟችሁ እህቶችየ አታልቅሱ ❤❤እግዛብሔር አባታችሁን እዚህ ነኝ የሚል ዲምፅ ያሠማችሁ በሠላም በጤና ያገናኛችሁ🙏

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      ሮሚዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ የኔ ዉድ

    • @y.5206
      @y.5206 2 ปีที่แล้ว

      @@kalkidansenako1199 እሽ አሁኑ ሠብ.አደርግሸለሁ በተመቸሽ ጊዜ መልሽልኝ

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 ปีที่แล้ว

    የእናት ውለታዋ አያልቅም እድሜና ጤና ለእናታችው

  • @hannaassefa277
    @hannaassefa277 2 ปีที่แล้ว +4

    Your mother is amazing

  • @fantish7680
    @fantish7680 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጨዋ ለዛ ውበት ቁምነገር የማንም ልጆች ቢሆኑ የሚያስመኩ ልጆች ናቸው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን አባት ብሎ ማልቀስ አያስፈልግም እንደ እኔ ከሆነ ያለችው እናታችሁ ለፍታ እንዳሳደገቻችሁ እየተናገራችሁ ነው። ታድያ እናንተ በርትታችሁ የተሻለ ህይወት ላይ ስትደርሱ የእናታችሁን ስም እና ውለታ መክፈል ጀምሩ ያን ግዜ ራሱ ፍለጋ ይመጣል።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞአችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም ብዙ ታሪክ አለ መፅሃፍ የሚፃፍ አባታችሁ ወዶ አይደለም ምህረት አድርጉለት እግዚአብሔር አባትም እናትም ሆኖ አሳድጓችኋል አይዟችሁ አባትሽ አያት ሆኗል እድለኛ ነው አባት ሁልጊዜ አባት ነው ባይመቸው ነው ሰላም አውርዱ ምህረት አድርጉለት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ አባታችሁን ያገናኛችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰወዬውን ተዋቸው በጥሩ ሁኔታ ስላልወለዳችሁ ጥሩ ስሜት የላቸውም እንደገባኝ ከሆነ ሰውዬው የማግባት ሱስ አለባቸው 3 ሚስት አደገኛ ሰው ናቸው ። እናንተ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ አበቃ።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭 😭😭😭
    ሲያሳዝኑ ❤🙏🏿🙏🏿

  • @jasika499
    @jasika499 2 ปีที่แล้ว +6

    ከዚህ እድሜ ብሀላ ምን ይቀየራል ያለውን ሰው ነው አባት የሚፈልገው እንዳላችሁት ብዙ ልጆች ካሉት ትዝም አይለው

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 ปีที่แล้ว +9

    ህመማቹ ህመሜ ነው አይዟቹ አላህ ያገናኛቹ እኔስ ተስፋ ቆረጥኩ😭

    • @gmelhg640
      @gmelhg640 2 ปีที่แล้ว

      Eniam 28 amat abatia tafetog ahun afalegaw batasabu agencha esu wadeyaw endarafa tanagarag ka abatia 1 nag batasabocha dass belachawalll ba medeya falegu tasefa atikuratu

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    አይዞቹሁ እህቶቻችን አንድ ቀን ትገናኛላቹሁ ለእርሱ ምን ይሳነዎል

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 ปีที่แล้ว +7

    በእወንት የወለደ ሁሉ አባት አይባለም እወንት አሜሪካ ሁኖ በጸጸት የኖራል ብላቹህ ታሰባላቹህ አይ ብቻ የሁን ሁሉም ለብጎ ነወ እናታቹሁን ብቻ አጥብቃቹህ ያዙ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ እህቶቸ እናታችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችሁን የገነኝችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያገናኛችሁ አይዛችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @a.mgamingduo9475
    @a.mgamingduo9475 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሁሉ እምባ ለማታውቁት አባታቹሁ ማፍሰስ የለባቹሁም እራሳቹሁን ጠብቁ እናታቹሁን ጤና ይስጥላቹሁ ለእናታቹሁ ነው መኖር ያለባቹሁ እናንተ ፈጣሪ እናት ሰጥቷችኋል ደግሞም እናንተም ትልልቆች ናቹሁ ከአሁን ቡኋላ የማታውቁትን አባት አገኛቹሁት አላገኛችሁት ምን ያደርግላቹኋል ቢፈልጋቹሁ ኖሮ በፊት ነበር የሚፈልጋቹሁ

  • @honeysweethoneysweet5670
    @honeysweethoneysweet5670 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ አባትን ፍለጋ አይደለም እደዚህ አይነት አባት ባይኖረኝስ እናቴን የደፈረ እኔንስ አለመድፈሩን በምንሽእርግጠኝ ነኝ እናት ግን የናታችሁ ውለታ ክፈለ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ የኔም ጥያቄ ነው 😭😭
    ምነው የማላውቀው ወንድሜን መልኩን እንኩዋን ባወኩት??? 😥😥😥😥

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርምነው ፈጣሪ ያገናኛችሁ

  • @rutaabraham5191
    @rutaabraham5191 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ያህል እናታቹን የበደለን ስው አባቴ ብላቹ ማንባት አያስፈልግም እናታቹ ጀግና ናት

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አንድ ቀን ይሆናል ሁሉም በጊዜ ይሆናል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ይብቃችው

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 2 ปีที่แล้ว

    አይዟችው እህቶቼ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይርዳችው እኔም አባቴን በጣም ነው ምወደው ግን በህይወት የለም አሥለቀሣችውኝ😭😭እግዚአብሔር ይርዳችው ከሥደተኛ እህታችው 😭😭😭😭😭

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ልቦናቸውን የአባታችን

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ያግዛችሁ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว +8

    አባት ብለው የሚፈልጉ ልጆች ያሳዝናሉ የአባት ፍቅር አተው ሲከራተቱ ሀብት ጠፊ ነው የሱ ሀብታም መሆን የቅጪላት ድሀ ነው አላህ ተፀፆቶ ይመለስላችሁ እናታቸው ስታሳዝን ደሞ ሱን መፈለጋችሁ ያው እዳትጋቡ ሳታቁት እንደሁ እንጂ እደዝህ አይነት አባቶች አባትም አይባልም

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ማር ሰብ አርጊኝ

  • @bmm72
    @bmm72 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🥰

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞአቹህ ለእሡም ልቦናውንይመልሥለትእና ልጆቹን ይጠይቅ

  • @tersite858
    @tersite858 2 ปีที่แล้ว +11

    ምትገርሙ ናችሁ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ።
    ግን እናታችሁ እንዲህ ሆና አሳድጋ የልጅ ወግ ማየት አልነበረባትም።
    ደግሞስ እሱኮ አልፈለጋችሁም ለምን አትተውትም?

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ ሰብስክራይብ አድርኝ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 2 ปีที่แล้ว +7

    ያላሳደገ አባት እረ ወደዛ

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛዋ እኔ እኔ ብቻ ነው ምትለው ወሬዋ ብቻ ስለራሷ ነው እምባዋም ብዙ ነው መቅደስ ትንሽ የተረጋጋች ነች

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለናቶች

  • @betrumulugeta4532
    @betrumulugeta4532 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል 👌👌👌👌👌👏👏

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይይይ እናንተ ደግሞ አባት አጠገብም ሆኖ ምንም አይሰራም ባከሽ አሁን የኔ አባት ከእናቴ ጋር ከተፋቱ ቆዩ ሳድግ እሱ ቤት ስሆን እናቴ ጋ ተሄድኩ ለ1 ሰዓትም ቢሆን ቅጥቅጥ አድርጎ ይደበድበኝ ነበር ስማር ደብተር በሰዓቱ አይገዛልኝም ነበር አስኪብረቶ ካለቀ ለምን አለቀ ተብየ ይደበድብኝ ነበር ኸረ ስንቱ የእንጀራ እናቴ ያደረሰችብኝንማ ልተውው ስለማያልቅ ሳገባ ድግሱን እናቴ ደግሳ እደ ውጪ ሰው ና መርቃት የተባለ ስወልድ መጥቶ አላየኝም ውይይይ ቢቀር ይሻላል ፈጣሪ ይስመገን አለፈለኝ ያሁሉ ነገር በፅናት በመማሬ እና አሁን እደዚህ አይነት አባቶች ቢቀሩስ በተለይ ማልቀሳችሁ አበሳጨኝ የራሱ ጉዳይ ልጅ ካለ ይመጣ ኸረ እናቴ ኑሪ ለዘላለም

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ እህቶቼ ታሪኩ ምንም ቢያሳዝንም 😭
    ፍቅር በሁለቱም በኩልና ብትላመዱ ኖሮ በጣም ይቆጭ ነበር።
    ለቅሶውን ትታችሁ ለዚህ ላበቃችሁ እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ መኖር ነው🙏🏾♥️

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 ปีที่แล้ว +2

    ጨዋ እና ፍቅር እናት አላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት እድሜ እና ጤና ይስጣት አባታችሁ ልጆቼ ብሎ ከመጣ ጥሩ በዛው ከቀረም እራሳችሁን አትጉዱ ፍቅር ከሁለት በኩል ሲሆን ነው እናትም አባትም ሆና ያሳደገቻችሁን እናታችሁን ተንከባከቡ ።

    • @kalkidansenako1199
      @kalkidansenako1199 2 ปีที่แล้ว

      መስዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ
    @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም፡ናችሁ፡የዛሬ፡ክብራን፡እንግዶችና፡መስዬ፡ባላችሁበት፡ሠላማችሁ፡ብዝት፡ይበልላችሁ።እውነት፡አላችሁ፡ለአባታችሁ፡ማልቀሳችሁ፡ምክንያቱም፡ደም፡በውስጥ፡ስላለ፡ያንገበግባል።
    ፡ባይበላም፡ባይጠጣም፡ባይገባም፡ከቤት፡
    ከደጃፍ፡ቁጭ፡ሲል፡ደስ፡ይላል፡አባት፡
    እናት፡ያለውና፡የባህር፡ዳር፡ዛፍ
    ይኖራል፡ዘላለም፡አበባው፡ሳይረግፍ፡

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว

    አላሕ ያገናኛቹሕ አይዛቹሕ አታልቅሡ ያልሞተ ሠው ይገናኛል

  • @amiramerima8544
    @amiramerima8544 2 ปีที่แล้ว +1

    የጣለና ደፍሮ ያሰወለድ እንዴት ይናፈቃል አጂብ እናታችሁን አታሳዝናት

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት በጣም ይገርማል

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ፍቅር ጤና ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ይሁልልኝ💚💛💜