belay zeleke

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopia

ความคิดเห็น • 609

  • @EthiotendoEdits
    @EthiotendoEdits ปีที่แล้ว +11

    Proud to be ethiopian
    We never surrender and always fight
    በላይ ዘለቀ እና ኢትዮጵያውያንን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክ!!!!!

  • @rayed131
    @rayed131 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያዉም የበላይ ዘር ከጀግኖች ሰፈር ሸበል በረታ በመወለዴ እኮራለሁ አባታችን በላይ ነፍስህን ይማር የኔ ጀግና ያገሬሰዉ

  • @haidersayed4048
    @haidersayed4048 5 ปีที่แล้ว +28

    አማራ የኢትዮጵያ ኩራት በመሆኑ ለ ሽህ አመት እኮራለሁ የማንም ልጋጋም ባንዳ ታሪክ የማያውቅ አይጨማለቅ።።አማራ ለዘላለም ይኖራል።።

  • @amisge
    @amisge 11 ปีที่แล้ว +13

    I am proud of being Amhara (native Ethiopian).we wouldn't be proud today unless our heros wrent sacrifies. Again thanks.

  • @slo431
    @slo431 6 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍይ አማራነቴ ኩራቴ እኲንም አማራ የሆንሁ የጀግና ልጅ ነኝ ያውም የበላይ ዘር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትለምልም

  • @awliniyaabel6401
    @awliniyaabel6401 12 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ የሚመስጥ ድንቅ እና ግሩም የሆነ ለዛ ያለው ደግሞም የሞተ ወኔን የሚቀሰቅስ የታሪክን ንጥረት የሚቀሰቅስ ድንቅ የሆነ ጥበብ ነው፡፡ እውነት ለመናገር ይህን ነገር ስሰማ የማላውቀው ነገር ይሰማኛል ንዝረትና በቃ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም የዚያን ጊዜ ያለው ወኔ ምነው ዛሬ በሆነ እስክል አድረሶኛል፡፡ በእውነት ተባረኩ ድንቅ የሆነ ታሪክን ነው ያሳወቃችሁን ያውም ታላቁን የኢትዮጽያ ሰው በሙዚቃ አዋዝታችሁ እንድናውቅ አድርጋችሁኛል ታሪክ የማይሽረውን ሰው ታሪክ በሰራ ሙዚቃ አሳያችሁኝ በርቱ ብያለሁኝ፡፡.....

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +1

    Jeginaw ye Gojjam lijj tenagrot alfwal " Zeleke yimetu manm Gojjamn ayidefrat" wuddddddddddddd jeginaw Belay,, enkwanm ye enante negn 😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 Wubitwa Gojjam ye jegnoch, ye tarik hager 👌

  • @ephremnurye8061
    @ephremnurye8061 10 ปีที่แล้ว +145

    ዋው በላይ ዘለቀ እውነተኛ ጀግና እና ሀቀኛ ሠው ነው።
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሠራልሽ ሞቶ የገደለሽ በላ

    • @kidistt9612
      @kidistt9612 5 ปีที่แล้ว +2

      ውነት ነው የሰራት አማራ እየተገደል የገደላት እየበላ ዘይገርም

    • @marelgnkase8260
      @marelgnkase8260 4 ปีที่แล้ว

    • @eshetatades77
      @eshetatades77 3 ปีที่แล้ว

      @@kidistt9612caalaabultuumee

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 4 ปีที่แล้ว +7

    አማራ ያረከኝ ያውም የሸዋ አምላክ ተመስገን 😍😍💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-oh9ku1tz9h
    @user-oh9ku1tz9h 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ጀግንነት
    ማርያምን ያኔ መወለድ
    ነበረብኝ 💚💛❤️🦁💪🏽👈

  • @abrhamdemelash1034
    @abrhamdemelash1034 11 ปีที่แล้ว +5

    What an amazing patriotic music!! Belay Zeleke the patriot who lost his life for truth! Our country needs so many patriots like Belay Zeleke who struggle for truth, equality and freedom!!

  • @merig627
    @merig627 10 ปีที่แล้ว +4

    I wish I could be born again as Belay Zeleke. A great Ethiopian who fought the fascists against all odds. Hard to imagine !

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +1

    וואו מי אמר שזו האישה הכי נקייה בקדושה בלב 🦻🧏‍♀️✍🦻🦻הבאי וואסה🤚 תמיד ערכתי איש הקדוש הבאי וואסה 🌊🌊🌊

  • @user-pd9hk7xk9c
    @user-pd9hk7xk9c 4 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍፍ ወይ አማራ ዘርክ ይባረክ እኔማ ይሄን ይሄን ሳይ ተነስተሽ ሸልይ ፎክሪ ይለኛል

  • @user-fy2dr9yc7z
    @user-fy2dr9yc7z 5 ปีที่แล้ว +13

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ በመሆኔ በጣም ደስተኛነኝ ያውም ወሎየ ነኝ ውውውውድድድድ ነው የማረጋችሁ ያገሬ ልጆች

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 3 ปีที่แล้ว

      ያውም ወሎየ አይባልም እኔ ጎጃም ነኝ አማራ አማራ ነው

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 5 ปีที่แล้ว +2

    Belay is one of the most realist and powerful & Untouchable Warrior in Ethiopian History ....!!!

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 5 ปีที่แล้ว +1

    በላይ የሺ አመት የዘመናችን
    መኩሪያ ዛሬዎቹ ሴት መስለቀስ ነው ጀግና የሚያስብላቸው።አማራ ነኝ ቀብራራዋ።

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq 9 ปีที่แล้ว +14

    Real identity of Gojjam people !!! They stand for their country not for their own province. I like it so much. Its emotional.

    • @lydiakassie1736
      @lydiakassie1736 9 ปีที่แล้ว

      Fasil Tekeba, Ze Ethiopia SO TRUE

    • @tigtig9531
      @tigtig9531 6 ปีที่แล้ว

      +Lydia Kassie በልዉናቅልቅልጥሙን እያነከሰ ዪውጣዳገዳገቱን

    • @HD-ru5jb
      @HD-ru5jb 5 ปีที่แล้ว

      Fasil Tekeba, Ze Ethiopia so right

  • @medewalo3428
    @medewalo3428 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ በላይ. ዘለቀ. የወዶች. ቁና ነህ. አይ. አተን. የመሰለ. ጀግና. መግደላቸው.

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 ปีที่แล้ว +193

    አማራ መሆኔ በናንተ በጀግኖች ስም መጠራቴ 100% ያኮራኛል። አበሶች ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ A ወሎየዋ

    • @user-nv6rj6if6q
      @user-nv6rj6if6q 5 ปีที่แล้ว +1

      Alem Assefa ቱድአ ፍሮም

    • @molamengesha565
      @molamengesha565 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድድድድድድፍ

    • @rabi3shbeir783
      @rabi3shbeir783 4 ปีที่แล้ว

      Ymechesh yegojam amara negn

    • @user-jx1jh8ou2s
      @user-jx1jh8ou2s 4 ปีที่แล้ว

      @@user-nv6rj6if6q በጣምነዉየምኮራዉ

  • @monphkwt6312
    @monphkwt6312 4 ปีที่แล้ว +2

    Ene be oromiya kileli new yetewoldkuti gene amara negi endande sasib sela manineti sasib ecekengali I love you amara my people 😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @abazoabazo1554
    @abazoabazo1554 4 ปีที่แล้ว +4

    አማራ ነኝ የናተ ዘር ስወዳችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-tb8lh1zd5k
    @user-tb8lh1zd5k 6 ปีที่แล้ว +3

    ምን እኛ እናት ነች አንተን የወለደች
    ምንም ቢወለድ መታመተው
    ካሁን በሆአላ እደበለይ ያለ ይወለዳን
    ብየ ምኞትም የለኝም
    አፈሩን ያቅልልህ የሦራኤል አምልክ
    በለይ ዘለቀ የጀግኖች ጀግና
    ሥምህ ይጠራል ቀንና ማት

  • @habtieaschale5028
    @habtieaschale5028 5 ปีที่แล้ว +2

    በላይ ዘለቀ አለች እናቱ
    አይታ ስትሾመው በአራስነቱ
    የነብሩ ግልገል በሌ አባኮስትር
    የሚረፈርፍ ጠላት በቀትር
    አማራ የኢትዬጵያ ዋስትና

  • @tadessebirhanu2302
    @tadessebirhanu2302 6 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም ጀግኖች ነን የውስጥ መከፋፈላችን ጎንደሬ ጎጃሜ ሸዋ ወሎ መባባሉ ባይኖር ፉከራው በጣም ተመችቶኛል

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 4 ปีที่แล้ว +5

    አማራ አማራ እናንተ ስትኖሩ እኮነው ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የምትኖር ::

  • @abri7232
    @abri7232 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያዊነቴ ያኮራኛል ሁላችን የራሳችን በሀል አለን ግን በተለየ በኩል ይሄን ዘፈን አፈቅረዋለው

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 3 ปีที่แล้ว +8

    Be honest say the truth when Foreigners ask you where are from? Replay from Ethiopia they respect you because you are from great Country of Heroes like Belay Zeleke

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +1

      ✍️🏻🥂🍷🍾😅😅😅😆🤣🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒ארץ גיבורים בליי זלקה ריקי זרפה ✍️🏻🥂🙏🏼📖🇮🇱הכל ברור לחלוטין מוצלח 🍾🍷✅️

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +1

    ✍🌠 כל כך מרגש וקשה לי לצפות בזה כי זה נכון כל כך אמיתי אין לי מה להגיד להיסטוריה המזעזעת של מדינת ישראל אסון טבע העולם 🌎לאנושות יש לי הגנה גדולה מי מעניש מי שמעניש אותם זה👆🙏🌠✍⏳ אין סוף חיות של התנהגות חלק הפושעים !!!! אתים גדולים מחיים 🧏‍♀️✍🌠🦻🦿🦿🦿🦾🦾🦾אתים אמת אמת

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 6 ปีที่แล้ว +4

    ጎዳም ጎንደር ሸዋ የጀግና ልጅ የነ በላይ ቴድሮስ ሚኒሌክ የጀግና ዘር ከናንተ ባልወለድ አወይ ቁጭቴ ነበር

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 ปีที่แล้ว +2

    አጀብ አጀብ አጀብ
    እንኳንም አማራ ሖንኩ። ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቂያ መዲና ነች።

  • @MaryamMaryam-tg4tp
    @MaryamMaryam-tg4tp 5 ปีที่แล้ว +5

    እምየ ጎጃም የጀግኖቺ መፍለቂያ ሠላም ሺ ይብዛ

    • @askask6365
      @askask6365 2 ปีที่แล้ว

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @minwagaw
    @minwagaw 11 ปีที่แล้ว +29

    ንጉሱ ለምን ሃገር ጥለው አንደሄዱ የሁልጊዜ ጥያቄየ ነው፣ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። በላይ ደፋርና ሃቀኛ ሰው ነበር።

    • @piazzastudios4251
      @piazzastudios4251 5 ปีที่แล้ว +6

      He left to galvanize the support of the world after losing the war in Maichew. Italy was equipped with far more superior weapons than we were. There was nothing he could have done at that point & his death would have divided the country benefiting the fascists only.

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 4 ปีที่แล้ว

      Dear@@piazzastudios4251 If that was the case why did he take all his family with him?

    • @piazzastudios4251
      @piazzastudios4251 4 ปีที่แล้ว

      @@akliluhabte3178 Hey Aklilu, don't forget that the war was over when he left for UK via Jerusalem. Despite popular belief, disseminated first by fascist Italy, the decision for him to leave was made after a heated debate by the council of state after Maychew. Everyone beside Blata Tekle & the Emperor decided leaving & galvanizing support from abroad was the right way to do it. H.S' plan was actually to move the capital to Gore & fight from there. And as to his family, they're already in Jerusalem as he's fighting inside Tigray & Wollo. I mean just think about what Mussolini would've done had he lay his hands on the queen & her children (heir to Ethiopia's 👑). Haile Selassie did what any loving father would do... saved them

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 4 ปีที่แล้ว

      Dear@@piazzastudios4251 with all the respect for you...
      *Most of us we know his game... what he did with the colonizer British...
      *Do you even know the story of Belay Zeleke and other Ethiopian patriots killed and Jailed by Your king?
      *Why he stayed in England until the war is Over? Was that a strategy? Himmmm
      *how about if all the Fathers escape to the neighbouring countries to save their children? Come on! Who was fighting?
      *few people saying Haileslasie did this and that,if it was another king or leader they could have done more...
      Your king was in love with power that is why he was sitting on his chair almost until he lost his memory
      *Do you know that the king acts open the door for the blood suckers DERGUE and WEYANE
      *It would be better at least if he could have inheritted his power for his Son but as I said he was in love of power
      Adios,Piassa studio!

    • @piazzastudios4251
      @piazzastudios4251 4 ปีที่แล้ว

      @@akliluhabte3178 I first thought you actually wanted to know why/how he left ET at that time, so I answered. It now seems, I hope I'm wrong, as if you're only interested in confirming your bias of Haile Selassie. I amn't really interested in winning over conversations Aklilu, I suggest putting aside your long held beliefs & reading about him from an unbiased source. You'll be surprised by how much of what u know is propaganda. Ciao

  • @user-qr8rf1dx4m
    @user-qr8rf1dx4m 6 ปีที่แล้ว +41

    ዘረራ ዘረራ ዘራፍ ትትትትትትትት
    አማራኔቴ ኩራቴ የጀግኖች ሃገር ??

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 4 ปีที่แล้ว +2

    ኑሩልን ቤተስራኤል አምላከ እስራኤል ይጠብቃችሁ

  • @molamola8242
    @molamola8242 3 ปีที่แล้ว +2

    በላይ ነፍስህን በጀነት ያኑራት የኢትዩጲያ ጀግና

  • @user-pf9gu1vi9h
    @user-pf9gu1vi9h 5 ปีที่แล้ว +1

    የኮስትር ልጅ የበላይ በመሆኔ እኮራለሁ። ሞት አይቀርም ኤዲያ ሲሆን አገራችን ሰላም ያርግልን ።

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አማራ ዛሬ የማንም ልጋጋም ይገለናል ቆይ ይዘገያል እጂ ጠላቶቻችንን ድባቅ እንመታቸዋለን 💪❤

  • @user-wh4rc6yt5r
    @user-wh4rc6yt5r 5 ปีที่แล้ว +1

    እንበለው እና ጉልበት ጉልበቱን
    እንከፍለዋለን የየግምቱን
    አይ ቆራጡ አማራ
    እንኳን የእናንተ ዘር ሆንኩኝ
    ነፍጠኛየ ሰወደቹ የኔ ዘሮች

  • @user-vf3rt7cj8g
    @user-vf3rt7cj8g 4 ปีที่แล้ว +13

    ጥሎብኝ ሽለላ ስሰማ እንባየ ይመጣል

  • @jeyrusalemwondemu2112
    @jeyrusalemwondemu2112 8 ปีที่แล้ว +121

    ጀግናው አማራ

    • @user-sb1yp7kc1n
      @user-sb1yp7kc1n 6 ปีที่แล้ว +2

      jeyrusalem wondemu አማራ በመሆነ እኮራለሁ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናው እማራ

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 10 ปีที่แล้ว +42

    ወይኔ በጣም ደስ የምል ነው ዋው እንጂ ምን እንደምል አላቅም በላይ እውነትም በላይ ስምን መእላክ ያወጣዋል በላይ

    • @baslmosa7736
      @baslmosa7736 6 ปีที่แล้ว

      Lolo
      K

    • @adinastube2490
      @adinastube2490 5 ปีที่แล้ว

      እሟ

    • @user-iw9hb8yf6i
      @user-iw9hb8yf6i 4 ปีที่แล้ว

      ሀያቴ ከበላይ ጋር ዘምቶ ነው በዛው የቀረው ምርጥ የሸዋ አማራ ነኝ

  • @birhanumamune5826
    @birhanumamune5826 10 ปีที่แล้ว +4

    wow ye belay lij mehon kurat new...................... I proud to being Gojjam and Amhara next to Ethiopia.

    • @meseretshambel6209
      @meseretshambel6209 8 ปีที่แล้ว

      belay is not amara .he is oromoo

    • @HD-ru5jb
      @HD-ru5jb 5 ปีที่แล้ว

      Birhanu Mamune racist you are Ethiopian not gojjam not Amhara you are Ethiopian.

  • @natnaelendeg239
    @natnaelendeg239 9 ปีที่แล้ว +3

    Belay Zelek was the greatest man . He was stands against Ital en Warries.

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว

    እማርነቴ ኩራቴ አማራመሆን መታደል ነው እግዚአብሔር የመረቀው ነው አማራ

  • @user-gc6qe1jg7v
    @user-gc6qe1jg7v 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀዳዳ ቆዳ ቆረቆዳ😂😂😂😂
    ለመደብኝ መሠል ይሄ ወንዲነት
    አምና አይጥ ገደልኩ ዘንዲሮ ዲመት😂😂😂😂
    በሳቅ ነፈርኩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @yohannesabate6974
    @yohannesabate6974 7 ปีที่แล้ว +36

    ጣሊያንን አርበትብተው ጭዬ ወንዝ ላይ ተሸንፎ በክረምት ወር ሲወጣ አያቴ ዘውዴ ፋሲል አይናቸውን ታውረው ይነግሩኝ ነበር አይናቸው የታወረው ጥይት ሲከችፍ የባሩዱ ኤተም ወይም የሚመለሰው ጭስ ነው ይሉኝ ነበር ጀግና ነበሩ ሳያውን የልኝልይ ስለሆንኩ ለዛውም የመጀመሪያ ልጃቸው ልጅ አንበርብር የሚል ስም የሰጡኝ ግርማ ሞገስ ያላቸው ጀግና አርበኛ ነበሩ ተክክለኛ መረጃ መርጦለማሪያ የትንት ከተማ ወይም ወረዳ ታሪኮች ባካባቢው ህዝብ ይነገራል እስካሁን እኔ የልጅ ልጃቸው ነኝ መሳሪያ ጥይት ማስተዋል አገር ወዳትነት ከነሱ ነው የተማርኩት

    • @lakachewbelachew1581
      @lakachewbelachew1581 6 ปีที่แล้ว

      metadelachen

    • @tewedros1
      @tewedros1 4 ปีที่แล้ว

      Please try to write this amazing history, I mean what you G father told you all about the war against Italy.

  • @user-nf3hv7nh3n
    @user-nf3hv7nh3n 5 ปีที่แล้ว +5

    ለውጤ ያዝከው ዱላ ብቻ ያስፈራራል ጀግኖች 💪💪💪💪 !!

  • @s-mkh9138
    @s-mkh9138 8 ปีที่แล้ว +10

    I love you ethiopia

  • @moonamoona15
    @moonamoona15 6 ปีที่แล้ว +1

    😁😁ደስ ሲሉ እውነት ከዝ ዘር መፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል 😘😘😘😘

  • @user-ri5gl3mv9d
    @user-ri5gl3mv9d 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው አማራ ሞት አይፈራም ክብሩንም አይሰጥም ምነው ወንድ በሆንኩኝ አስባላችሁኝ የሴትም ጀግና አለ እደ ጣይቱ አይነት ስወዳችሁ

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +2

    Jeginaw ye Gojjam lijj yaz engdih ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shushu-9944
    @shushu-9944 7 ปีที่แล้ว +14

    ለጠላቱ ኮሶ ለወዳጁ ማር የኢትዮጵያው ጀግና ወንዱ አባኩስትር ደስ ስትሉ ስላማችሁን ያብዛላችሁ

    • @ganeyganet4995
      @ganeyganet4995 6 ปีที่แล้ว +1

      ወንድልጅ ከወለዱአይቀረ እደሀዚህነው ጀግና

  • @mallishou372
    @mallishou372 5 ปีที่แล้ว +4

    አባዬ፡ትዝ፡አለኝ፡የገጠር፡ለጅ፡ነኝ❤
    wow.wow❣
    👍👍

  • @user-oy1eq6io6h
    @user-oy1eq6io6h 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነበሩ ለሀገር ብቻ የሚለፉ አይ ምን ይደረጋል

  • @hanahana8066
    @hanahana8066 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም የጎጃም ልጅ ነኝ እኮራባችሗለሁኝ የኔ ውዶች እወዳችሗለሁኝ

  • @user-jn5uk3md2d
    @user-jn5uk3md2d 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ እናት ሀገር የጀግኖች ሀገር እኮነሽ
    አባቶቻችን ነብሳቸዉን ይማርልነ

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว +7

    ካማራ ያወጣኸኝ አልሃምዱሊላህ
    ሁሌም መፈክሬ ቢላልና ኢብን ርባህ እና በላይ ዘለቀ ናቸው

  • @dualusb4052
    @dualusb4052 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም በጣም በጣም ቃላት ያጥረኛል ጎጃም ጎጃም እኔ እንጃ ..z!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!@@@

  • @emebetlove1634
    @emebetlove1634 4 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ የጀግኖች ነኝና ውድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ በርቱ ወገኖቼ ❤
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @misganawmekonnen57
    @misganawmekonnen57 6 ปีที่แล้ว +2

    am proud of being Gojjam
    i was born from hero's family but...
    don't blame me not to become ....am destined to be....
    Ethio-Italy war(1928-1933)

  • @HD-ru5jb
    @HD-ru5jb 5 ปีที่แล้ว +2

    Proud to be Ethiopian

  • @user-wk8xb8ds7j
    @user-wk8xb8ds7j 5 ปีที่แล้ว +15

    እንኳንም የበላይ ዘር ነኝ የቆራጡ ጀግና

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 8 ปีที่แล้ว +4

    ጌታቸው ዘውዴ አድናቂክ ነኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ በኢትዮጵያዊነቴ ኮርቻለሁ

  • @eyobt9424
    @eyobt9424 11 ปีที่แล้ว +4

    ቦቅቧቃ ! በላይ አመድ ወለደ ወይኔ በላይ አውነትም በላይ!

  • @abdulahimumin1231
    @abdulahimumin1231 ปีที่แล้ว

    አርበኛው " በላይ ዘለቀ " ከኦሮሞ ተወልዶ ለኢትዮጵያ የታገለ ጀግና ኦሮሞ ነው ።

  • @sen2067
    @sen2067 5 ปีที่แล้ว

    እቢ ትትትትትትትትትትት የበላይ የዘለቀ ልጅ እንዲህ ነው እግዲህ ያዝ ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትትትትትትትትት

  • @admasuabebe1139
    @admasuabebe1139 5 ปีที่แล้ว +3

    ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ፤
    ስጡት አመልማሎ ይፍተል እንደናቱ፤፤
    እውነትም ጎጃም የወንዶች ሀገር ፡፡

  • @temesgenlake3450
    @temesgenlake3450 6 ปีที่แล้ว

    የሚገሪም ትወና ነዉ አንድህ ነዉ አንጅ የባህል ሙዚቃ

  • @fikremr
    @fikremr 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለጠላቱ ኮሶ ለወዳጁ ማር አማራ

  • @mentamerkeb8491
    @mentamerkeb8491 6 ปีที่แล้ว +6

    ጅግናው አማራ

    • @zinatzinatmm3547
      @zinatzinatmm3547 5 ปีที่แล้ว

      ወሎወቺበርቱልንእህትወንዲሞቺ

    • @zinatzinatmm3547
      @zinatzinatmm3547 5 ปีที่แล้ว

      የወሎልጂነኚያወምወሎየአገሬኩርባቺእኮራለሁ

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 ปีที่แล้ว

    Wararang ayii hagare alash jegina

  • @Sinke24
    @Sinke24 8 ปีที่แล้ว +2

    Belay was born in 1912 in Chaketa, Wollo province of Ethiopia. Both of his parents, Mr. Zeleke Lakew and Mrs. Tayitu Hassen were born in Borena area of Wollo. His paternal grandmother, Mrs. Engidaye Birru was a native of Lamchan, Gojjam.

  • @MrBirhanuAS
    @MrBirhanuAS 6 ปีที่แล้ว +10

    ሞት ክፉ ጨካኝ ነው በላይን ወሰደ
    ኧረ ምን እናድርግ የጎጃም ሴቶች ወንድ አልወልድም አሉ ኧረምን እናድርግ ኡ ፍፍፍፍፍ ፍ
    በላይ ዘር የለውም????

    • @kidistadmass6309
      @kidistadmass6309 6 ปีที่แล้ว +2

      ሽልማት ሲገባው ይሄን የመሰለ የሀገር ጀግና ሰቅለው ገደሉት በእግዚአብሔር እጅ ቢሞትማ ማንም የሚሞተውን ነው ጠላትን ድል አድርጎ አገር አማን ብሎ በተቀመጠበት ጠርተው አንጠለጠሉት።

    • @becharamurr1491
      @becharamurr1491 5 ปีที่แล้ว

      Vddtiket

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 3 ปีที่แล้ว

      @@kidistadmass6309 በጣም፣አጀታችን፣ቆስሎል

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 4 ปีที่แล้ว +1

    Ene hadiya negn gin l love amhara

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 6 ปีที่แล้ว +3

    I don't understand those 169 hates? የጥንት የኢትዮጵያ ጀግኖችን የሚጠላ ማንነቱን ያጣ ትውልድ ነው። በላይ ዘለቀ ከአድዋ ጀግኖች ጋር አብሮ ሲዘከር የሚኖር ነው።

    • @impras2300
      @impras2300 6 ปีที่แล้ว

      Mickiyas Yohannes Kassa ጥልያን ይሆናሉ

  • @danielmeyer9692
    @danielmeyer9692 10 ปีที่แล้ว +1

    Amazing music! !

  • @dubaidxb4459
    @dubaidxb4459 4 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህ amaranat baxam naw yamikorabat alhamdulilah la hagarachin salam yabzalin ❤❤❤❤❤❤

  • @jsjshhdjsnnj4883
    @jsjshhdjsnnj4883 6 ปีที่แล้ว +7

    አማራ የወንዶች አገር

    • @fetibelay1785
      @fetibelay1785 6 ปีที่แล้ว

      Jsjshhdj Snnj ለሆነ አይቀር እንድህ

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 3 ปีที่แล้ว

    በአማራነቴ በኢትዪጰያዉነቴ እኩራለሁ እንዲያ በል አንተ ደጉየአገሬ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kareemakerahg4520
    @kareemakerahg4520 9 ปีที่แล้ว +1

    እውነት።አኮራችሁን።እንካንም.የበላይ.ዘር.ነኝእ።በጣምያምራል።በርቱ

    • @rfftefredfs8273
      @rfftefredfs8273 8 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @rfftefredfs8273
      @rfftefredfs8273 8 ปีที่แล้ว

      በርታ.ጀግናው.አማራ.ድል.ለአማራ.ይሁን

  • @kidistadmass6309
    @kidistadmass6309 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውው ትክክለኛውን ነው የተጫወቱት

  • @Woldekidan
    @Woldekidan 12 ปีที่แล้ว +2

    Superb job!!! Whoever prepared this video did a great job with historical significance.

    • @hfjddjdje7550
      @hfjddjdje7550 6 ปีที่แล้ว

      Woldekidan አማራ እኮ አትኩኝ ባይ ምስኪነው በውነት

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว

      🌠✍️🏻💯💯💯אם משמעות 💯💯💯💯מדיוק 💯💯💯💯

  • @MrTrinitothebone
    @MrTrinitothebone 11 ปีที่แล้ว

    My Favorite Song!

  • @user-or4jp4ot5t
    @user-or4jp4ot5t 5 ปีที่แล้ว

    I love you Gojam, ye enate ena ye abate hager, ke awi medir

  • @samitashoma769
    @samitashoma769 10 ปีที่แล้ว +8

    Ethiopian soldiers
    Before the battle of Italy against Ethiopia come to swear they return with win or die in battle.
    To the emperor.....

  • @user-cp5xz9sc4d
    @user-cp5xz9sc4d 5 ปีที่แล้ว

    የራማራ ፍሬወች እንወዳችሁል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይጥፋ

  • @shimelstilahun5605
    @shimelstilahun5605 6 ปีที่แล้ว

    woyne belay jegina neber mn yideregal Haileselasse ager kedto hido yeneberew ..................

  • @abduseidabd9250
    @abduseidabd9250 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራነኝእኔ

  • @impras2300
    @impras2300 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያየ የጀግኖች እናት

  • @haidersayed4048
    @haidersayed4048 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ኢትዮጵያን እያሞገሰ ብሄርተኞች ተጫወቱብን አብንን ይዘን አማራ ራሱን መሆን የግድ ነው!!!! የመጣው ይምጣ ወያኔ ታሪካችንን አጠፋው።።

  • @mexurymaserya2429
    @mexurymaserya2429 7 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ጎጃም እንኳንም የእናንተ ነኝ

  • @user-uy3yl8zr5b
    @user-uy3yl8zr5b 6 ปีที่แล้ว +2

    አማራነቴ ኩራቴ አትኩኝ ባይነው ማንነቴ
    እምቢ በልና ትጥቅህን አሳ
    ይሮጥ የለም ወይ በላይ ሲነሳ

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 ปีที่แล้ว

      አማራየ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gsgbshhvbsbb7978
      @gsgbshhvbsbb7978 4 ปีที่แล้ว

      ባልወለድብሺይቆጨኝነበር

    • @gsgbshhvbsbb7978
      @gsgbshhvbsbb7978 4 ปีที่แล้ว

      የራያልጅነኝ

  • @gregglevin5612
    @gregglevin5612 7 ปีที่แล้ว

    I go into a War trance when i focus on this song..

  • @codlgonder4776
    @codlgonder4776 6 ปีที่แล้ว

    the real idenity Gojjam .well done.We need to keep alive this kind of age old cultural asset

  • @kal3850
    @kal3850 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ለእቱ አንድ ለጠላቱ ሽ የማራ ህዝብ ኮራቴ አማራነቴ😘

  • @user-hr3re7ih8g
    @user-hr3re7ih8g 5 ปีที่แล้ว

    የአማራ ጀግኖች ኢትዮጲያን ነፃያወጣሉ
    የአማራ ፋኖ አለሁ በለኝ
    አማራ ከዳር እስከ ዳር ተነስ ተነስ።

  • @taybakemal7282
    @taybakemal7282 6 ปีที่แล้ว +4

    ዘራፍ የኔ ጀግኖች

  • @hananeadiss5145
    @hananeadiss5145 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ውስጤ ናችሁ ጎጃም ወሎየ ነኝ

  • @yibel527
    @yibel527 11 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም ስራ እግዜር ይስጥልን ስላካፈሉን