ቀላል የበስቡሳ ኬክ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ቀላል የበስቡሳ አሰራር#arebic food

ความคิดเห็น • 86

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ቆንጆ የእውነት በጣም የያምራል በዚህ ቀጥይበት ጉብዝ ነሽ❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ ዋውውውውውው የኔ ባለሙማ በርቲ ዋውውውውውው❤❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሮሚ ዋውው በጣም አሪፍ አስራር ነው ❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ በስቡሳ ነው እኛ ቤት ከሮመዳን ውጪ ሀላ ነገር ከይሰራም የኔ ውድድ❤❤❤❤

  • @ARITi01
    @ARITi01 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ በርች ውድ🎉🎉🎉

  • @saidavlog4608
    @saidavlog4608 3 หลายเดือนก่อน +1

    بسبوسه رائعة تستحق التجربة بصحتك اراحتك صديقتي 😋 🎉🎉❤ ‏‪10:12‬‏

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን ውድ መሻአላህ ቆንጆ ነው🎉

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 3 หลายเดือนก่อน

    ላምሽ ይብዛልኝ ሮማንየ በጣም አሪፍ የበስቡሳ ኬክ ነው ባለሙያ ማሻአላህ እንሞክረዋለን

  • @hargtube216
    @hargtube216 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳዬሽን የሰሩት እጆችሽ ይባርኩ

  • @yebabowa
    @yebabowa 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ በጣም ሀሪፍአሰራርነው

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน

    Like 51❤welcome good morning very good ❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሮምዬ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ በጣም ያምራል ጎበዝነሺ የኔ ባለሞያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @najattube
    @najattube 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው እጂሽን እሳት አይካው

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 3 หลายเดือนก่อน

    👍. Food very nice. Awesome sharing. You have uploaded a very nice video. I wish you happiness. Nice thank you for sharing. 👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽሽ ዋው የኔ ባለሙያያያ በርቺልኝ😍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚ በጣም አሪፍ አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 3 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር ለየት ያለ አሰራር ነዉ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነዉ አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ እናመሰግናለብ የኔ ውድ❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ባለሙያያ❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 3 หลายเดือนก่อน

    ሮሚ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሲያምር ቅርፅ ሲያምር ከላይ የ ጨመርሽበት እንዲያምር አደረግ ው በርችል

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚቲሻ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ምርጥ አሰራር ነው የሚሰሩ እጆችሽ ይባረኩ 👌👌🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮምዬ የኔ ናለሙያ ይለያል ለጣም የሚያምር የበስቡሳ አስራረ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለንን❤

  • @OmWaleed-kn9fy
    @OmWaleed-kn9fy 3 หลายเดือนก่อน

    صحه وعافيه حبيبتي بالتوفيق والنجاح❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ብያለሁ ዋውውውው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተከበራችሁ የሐገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን ❤❤ዋዉዉዉ ምርጥ አሰራር ነዉ

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሚድ ነው ስሙ ሆዴ

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 3 หลายเดือนก่อน

    ሮሚነቴ የኔ ባለሙያ እጅሺ ይባርክልኝ ውዴዴ❤❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሸልኝ ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 3 หลายเดือนก่อน

    🎉ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ዋውውውው ጉብዝዝዝ እንብርታታ ❤❤❤❤❤

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዊዊ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ሺ ብዝትይበል ዋዋዋዋዋ በጣም አሪፍነው🎉🎉🎉🎉

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው ምርጥ በስቡሳ እጂሽ ይባረክ

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @Mehlat
    @Mehlat 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህታችን ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን🎉❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዋው ቡውነት ምርጥ በስቡሳነው የሀነውድ በርችልን ዋው ነውውውው

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው እናመስግናለን❤❤

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣሸ ሮሜየ የኔ ባለሞያ ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም የሚምር አሰራርነው

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ዎውው የሰሩ እጆች ይባረኩ💚💛❤👍👍👍😊

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ አሰራር ነው ውዴ🎉🎉

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 3 หลายเดือนก่อน

    selam Romi Wude Enkuwan Dehna Metashi Wow balemuya Haref Asrar New Ketybet Enameseginalen❤❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው የምር በጣም ያምራል እህታችን እሮምየ❤❤❤🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    ስኳር ዘይት እንቁላል ቨኔላ ቪክን ፓውደር ሰሚት ዱቄትና ኮኮናት ዱቄት ወተት ግሽጣ ሁሉንም አዋሀድሽው
    ሻይሪያ ቀጫጭኑን አመሽው ከላይና ከታች
    መጨረሻ ላይ ከላይ ግሽጣ እና ፍስቱክ ክሬሙን ግን ከውስጥ ቢሆን ምርጥ ነበር ይህ ነበር ከላይ የወት ክሬም ተጠቅመሽ ትኮሩን አበባውን ብቻ ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ይህን ምግብ በየቦታውም አረብ ሀገራት ይወዱታል

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ብርታቴ ነሽ እኮ መቢሻዬ❤😍😘🙏

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ፣ሮሚ እረ ተቸግሬ ነበር አልዋጣልኝ ብሎ እስኪ ባንች ቪዲዎ እሞክረው አለው የኔ ሴት👌🌹🌹🌹🌹

  • @HoNguyet-ox4vn
    @HoNguyet-ox4vn 3 หลายเดือนก่อน

    Nice Video ❤❤❤❤Yummy yummy 😋đã 🛎️🛎️🛎️🛎️🛎️🛎️

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam roaman weda owowowwo bexam bexam arif megeb naw weda wowokaku merxe naw woowowo❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የበስቡሳ ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አንደምን ዋላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንም ሰላሟን ይመልስልን አህለን እሮሚ አይሞያ ማሻአላ ብያለሁ እጅሽ ይባረክ እሪፍ ነው

  • @selammesitube
    @selammesitube 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ሞያሽ በጣም ደስ ይላል እውነት 😋 😍😍

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ጊሽጣ ግን ምንድነው😮

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚቲ እውነት አንቺ ምንም ብትሰሪ ለሚበሉት አይደለም ለአይን ራሱ የምግብ ፍላጎት ይከፍታል የኔ ባለሙያ❤

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም እኳን ስላም መጣሺ

  • @emukal
    @emukal 3 หลายเดือนก่อน

    ሮሚ የኔ ባለሞያ ማሻአላህ እንዴት ያምራል እውነት ምርጥ አድርገሽ ደርተሽዋል መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ይባል የለ በቃ ዛሬ ሞያ መኮረጄ ነው 😂ማሻአሏህ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome my sister Good job keep up 🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤🙏🙏

  • @ritatube19
    @ritatube19 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮማን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኘ በክርስቶስ ስም እሮማንዬ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ነው በቃ አገር ስገቢ ኬክ ቤት ከፍተሽ የምስራት አንድ የስራ እድል አለሽ የምር ጎበዝ ነሽ ደሞ❤

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ ውድ የምወድሽ የማከብር ሰላምሽ ብዙ በሌለኝ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የሚያምር የኬክ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ በወርቅ አምባር ሮምዬ ❤️❤️😮

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውእጅሽ ይባረክ

  • @janukasgoodlife4242
    @janukasgoodlife4242 3 หลายเดือนก่อน

    Looks delicious cake❤ great recipe 10:12

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ውድድድድድድ ❤

  • @Sabila-op1vp
    @Sabila-op1vp 3 หลายเดือนก่อน

    wow❤❤❤❤❤

  • @sanchallepchasikkimmomsvlo2019
    @sanchallepchasikkimmomsvlo2019 3 หลายเดือนก่อน

    Nice sharing yummy 🤤 😋💖💖

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው የኔ ባለ ሞያ 👌👍

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 3 หลายเดือนก่อน

    Testy, yummmy10:12

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 3 หลายเดือนก่อน

    ጣፋጭ ጣፋጭ ይመስላል

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah tabarakaala jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii jedhaa ❤❤wow baayee gariidhaa namatti tolaa

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 3 หลายเดือนก่อน

    Abeat muya wow ijochish yibareku betam des yemil aserar new berchi 🎉

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ግብአት ስታረጊ ከርቶኑን አሳይ ልክ እደግሽጣውን እዳሳየሽን እደዛ ቢሆን የበለጥ ጌልጽ ይሆናል

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤😍😘🙏

  • @ሚስጥርሚዲያA
    @ሚስጥርሚዲያA 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብ አድርጌአለሁ መልሽ ውዴ❤

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ❤😍😘

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሮሚ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 👌ያንቺ አረቦች እድለኞች ናቸው ይሄን የመሰለ ኬክ እየገመጡ

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      የኔዋ💚💛❤🙏

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

    ስት ደቂቃነው ያበሰልሽው❤❤❤

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  3 หลายเดือนก่อน

      ሰላሳ ስምንት ደቂቃ ነው ማሬ ግን መብሰሉን በማንኪያ ወጋ አድርጎ ማየት ይቻላል ❤😍😘🙏

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር❤❤❤

  • @마음명상
    @마음명상 3 หลายเดือนก่อน

    My precious friend~
    The week starts on Monday.
    I will pray for your health and happiness!
    Have a happy week. Like ~ 80

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤😍🙏👌

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉👍👍