እናቴ ስላልፈለገችኝ ወልዳ ጣለችኝ! ክፍል 1 Erq Maed TV የእርቅ ማዕድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 4 ปีที่แล้ว +3

    አለምሰገድ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል።

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 ปีที่แล้ว

    ተወዳጁ አለም ሰገድ እንኳን በቲቪ መጣህ በድምፅ ነበር እማውቅህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እርቅ ማእዶች ጥግ ድረስ ነው እምወዳችሁ ሁልጊዜም የናተ ፕሮግራም ምርጫዬ ነው አያልፈኝም በርቱ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ከደዚህ አይነ ት ስራ ያውጣሽ

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነዉ ዝግጅታቹ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว

    አለምሰገድ &ቲጂ በጣም እወዳቹሃለሁ በፊትም በእሬድዮ እከታተል ነበር በምታረጉት መልካም ነገር ተባረኩ

  • @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም
    @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም 4 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጁ አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ እንወድሃለን ወንድማችን ሁላችሁንም እወዳችዃለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @ታሊቫንታሊቫን
    @ታሊቫንታሊቫን 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ብሎናል በቪድዮ ስለመጣቹ

  • @favenelias558
    @favenelias558 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በአዲስ አቀራረብ።

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 4 ปีที่แล้ว

    እርቅ ማዕዶች በዩቱብ በራሳቹሁ ስለመጣቹህ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ አድማጫችሁ ነኝ

  • @addisalamgetanah4427
    @addisalamgetanah4427 4 ปีที่แล้ว

    Way das sil ene ba datsah xab bayelah nabar ahun ayahuh 😘😘😘😘

  • @frehiwotkedir2787
    @frehiwotkedir2787 4 ปีที่แล้ว

    Good to see u alemseged

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ 👍👍👍😍😍😍

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 4 ปีที่แล้ว

    ትግስትዬ ስወድሽ በምክሪሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tigist422
    @tigist422 4 ปีที่แล้ว

    Oh my God ምታውቁትን ድምፅ በመልክ ስታዩ አለም ሰገድ

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የእርቅ

  • @tigistgetahun2253
    @tigistgetahun2253 4 ปีที่แล้ว

    አማራጭ ሁሉም ቢጠፋ ሲተኛ አዳሪ አልሆነም

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @zemanyoutube3150
    @zemanyoutube3150 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ayoshii ahunaa malkama sewu tee honalshii

  • @haregkebede9814
    @haregkebede9814 4 ปีที่แล้ว

    Welcome ❤❤❤

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በ 5:ወይም 6አመቴ ነው የተደፈርኩት, 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰ጌታ ሆይ ተው ፍረድ
    😕☝️☝️☝️☝️

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 4 ปีที่แล้ว +1

    በድምፅ በጣም ቆንጆ ወንድ ይመስለኝ ነበር ይሄ ጋዜጠኛ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በላይ

    • @rechrech9057
      @rechrech9057 4 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በላይ ቆንጆ እህቴ

    • @zakiazekiya8524
      @zakiazekiya8524 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 4 ปีที่แล้ว +4

      ከመልኮ ምን አለሺ እረ ወገን ተዉ በማያገባን አንግባ ደሞ ምን ይወጣለታል ይህኔ አች ብትታይ ምን ትመስይ ይሁን 😂😂😂

    • @HelloHello-vk3um
      @HelloHello-vk3um 4 ปีที่แล้ว

      ግልባጭ ነው የምታስቢው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว

    የዚህ ቤት ቤተሰቦች እስቲ ሰብስክራይብ ግጩኙ

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሰው መግጨት አልፈልግም ባይሆን ቆሜ እንድታልፊ አደርጋለሁ 😜

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว

      @@abirayakobo4723 😃😃😃እሽ

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 4 ปีที่แล้ว

    የእርቅ ማአድ ቤተሰቦች ወደ እኔ ቻናል ብቅ በሉ